የኢትዮጵያ መንገስ በሕገወጥ መንገድ ወደ ጎንደር ሲጓዝ የነበሩ 45 ክላሽንኮፍ የጦር መሳሪያዎችን ደብረሊባኖስ ላይ ያዝኩ አለ

ዜናውን የዘገባው የሕወሓት መንግስት የሚቆጣጠረው ራድዮ ፋና ነው:: ራድዮ ፋና እንዳለው ወደ ጎንደር በሕገወጥ መንገድ በቶዮታ ፒካፕ መኪና ሲጓዝ የነበሩ 45 ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያዎችን ደብረሊባኖስ ወረዳ ላይ ፖሊስ ይዟል:: ራድዮ ፋና ጠመንጃዎቹ ከየት እንደመጡ? ከጠመንጃዎቹ ጀርባ እነማን እንዳሉበት አልነገረንም:: ግን ራድዮ ፋና ያለው ዜና እውነት ከሆነ በየከተማው ብዙ የጦር መሳሪያዎችን የደበቁ ሰዎች አሉ ማለት ነው:: ለማንኛውም ዘገባውን አድምጡና አስተያየትዎን ያስቀምጡ::

ተጨማሪ ያንብቡ:  ከአንድ ሥጋ ቤት ሥጋ ገዝተው የተመገቡ 60 ሰዎች በህመም እየተሰቃዩ ነው

3 Comments

  1. የሚገርም ታሪክ ነው ደግሞ ከመቼ ወዲህ ነው ክላሽንኮፍ ወደቤተ ክርስቲያን ለመሳለም የሞከረው ደብረሊባኖስ ላይ ተያዘ ብሎ ነገር ውሃም አይቓጥርም ንስሃ ለመግባት ነው? ወይስ ሰዎችን ለመግደል ብልሃት መፈጠሩ ነው አይ ወያኔ አሳፋሪ ድርጂት

  2. betam yigermal hunet mengst kontroband yemiserutn meche new emikotater.endiew endagatami weyim gubo alisetim bilew kalhone besteker.eski begna sefer bik belu.wwwwww.

  3. ወይኔ የኢትዮጵያ መንግስት አይደለም:: ኢትዮጵያን አስገድዶ እየደፈረ ያለ በሽተኛ የማፍያ ቡድን እንጂ!

Comments are closed.

Share