አባይ ጸሐዬ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የዛቱበት ድምጽ ተለቀቀ – “በአ.አ. ማስተር ፕላን ላይ ዳግም ጥያቄ ካነሱ ልክ እናስገባቸዋለን” አሉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ም እመናንን ለሁለት በመክፈል የኢሕአዴግን የስልጣን ዘመን ያረዘሙት ሕወሓቱ አባይ ጸሃዬ ሰሞኑን በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ዛቱ:: ድምጻቸው ተቀርጾም በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ በኩል ለሕዝብ ይፋ ሆነ:: አባይ ጸሓዬ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን ጉዳይ እንዲራዘም የተደረገው ሕዝቡ ባነሳው ተቃውሞ እንዳልሆነ ገልጸው በቅርቡ ተግባራዊ እንደሚሆን ገልጸዋል::

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን እንዳይሳካ የኦህዴድ ባለስልጣናትም ተባብረዋል ያሉት አባይ ጸሓዬ በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ማስፋፊያ ዙሪያ ዳግመኛ ጥያቄ የሚያነሱትን ልክ እናስገባቸዋለን ብለዋል::

ከኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ የተገኘው ዜና የሚከተለው ነው::

አቶ አባይ ጸሐዬ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ህዝባዊ ቁጣ ተነሳ l የአዲስ አበባ ህዝባዊ እምቢተኝነት l እስክንድር በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጠ!

11 Comments

  1. መጀመርያ የ እንሱ ያልሆነውን መሬት ማን ስጡ አላችሁ? በ እዛች ምድር ታሪክ እነሱ ብቻ ተበዳይ, ተቀሚ, ተሰዳጅ, ተጨቁዋኝ አርጋቹ ከጋታቹ እና የ እነሱ ያልሆነውን መሬት ሰጣቹ ልባቸውን አሳብጣችሁ አሁን ተመልሳቹ ደሞ አበሳ ማየት ምን የሚሉት ነው! ክልል ከተባለ እነሱም ከ ወሎ እና ሸዋ ነቅለው መውጣት ወይም እዝያ እነሱ ክልል ለሚኖሩ ኦሮሞ ላልሆኑ ወገኖች የ ብሄረስብ ዞን መከለል እና ማስተንፈስ ነበር ልክ እኛ አማራው ላይ እዳደረጋቹ! ያው ግን ! ባጎረሳቹ ገና ትነከሳላቹ! ይልቁንስ ከ ሃገሬ ወሎ ዋስል(ቤተ አማራ) የሰፈረው ኦሮሞ ነቅሎ ይውጣ! አሶጡልን አልያ የ ትሙጋ ና ጨፋ ሸለቆ መቅደላ ይሆናል!

  2. Surprising comment!!! This must be he who never went out from his birth kebele, remote in gonder or gojjam. He who never visited oromia, who thinks just as his ancestor were. Any how my response is:
    “He who live in a house made of mirror should not throw a stone to others”
    Oo… ya.. yaa.. yaaaa !!!!!

  3. Fake news, I don’t support EPRDF but the way some extremist individuals under the cover up name Oromo is disgusting. They did not say anything when the Ethiopian land is given to Sudan but no they are barking like a dog when Addis Ababa master plan is building. What a shame, Oromia is in Ethiopia but some of them do not even accept the reality. They always fight with history instead of solving the current problem. Their arctecture is the muslim extremist Jawar mohammed.

  4. ይህ ሁሉ ጥፋት የወያኔ ነው ሲጀመር የኦሮሞ የሚባል መሬት የለም አሁንም ቢሆን ማስተር ፕላኑ መላው ኢትዮጵያን ማካተተ አለበት ክ እንግዲህ የዚህ ክልል የዚያ ክልል የሚባል ነገር ሕዝቡ መስማት ስልችቶታል ደሞ ማነው አዲስ አባባን የኦሮሞ ያደረገው አሁንም ቢሆን መንግስት የጀመረውን ማቆም የለብትም ፊኒፊኔ የሚለው ስም መቅረት አለበት ኢትዮጵያ ትቅደም

    • You are a fucken guy!! Please, read the History before saying something! No say anything without ground! Finfinne is the Origin of Oromo! Oromo is not mobilized from Arabia like you(Habesha) If you want I can teach you some History regarding to this!!

  5. >>> ኦሮሞ በዘርና ቋንቋ ተኮር ፌደራሊዝም ዋናኛ ተጠቃሚ መሆኑን የፖለቲካ ተንታኝ የኦሮሞ ሙስሊም ፈርስት አቀንቃኞች በአሜሪካ፣ ካናዳ፣ ደቡብ ሰፍሪካ፣ አውስትራሊያና አውሮፓ ሀገራት በገሃድ ተናግረዋል! ፎክረዋል! ከአማራው ወያኔ ይሻለናል ሲሉ በሚያስተዳድሩት አካባቢ ለሚነሳ መንግስትና ሌላ ጎሳ የሜንጫ ጭፍጨፋ እንደሚያደርጉም ዝተዋል በከፊልም በተግባር አሳይተዋል። ምንም የዘር የብሔር የፓርቲ እምነት የለኝም “የሻእቢያህወአት..ኦነግ ኦብነግ የሥም ማጥፋት፣ የቁራ ጩኽት፣ የአዞ ዕንባ፣ ኢትዮጵያዊነትን መካድ የሚሽነሪስት መሳሪያ መሆንን አጥብቄ እቃወማለሁ !ለኦረሞ ሕዝብ የበይ ተመልካች መሆን የራሱ ሆድ-አደር ልጆቹ ጠባብነት ነው። አባዱላ ገመዳና ጥቂት የኢህአዴግ ካድሬዎች የአዲስአባባ ማስተር ፕላን ተቃውሞ ጥያቄው ሕገ-መንግስታዊ ነው ሲሉ ማበረታቻን አሰምተዋል።ዛሬም የተገንጣይ ባንዲራ ይዞ አመፅን ከሚገፋፋ በድን አብረው ይመክራሉ መከላካያውና ፖለቲካል ኦኮኖሚውን ብቻ እንንጠቅ የተለየ ጥቅማጥቅም ከፌደራል ይሰጠን ሲሉም ይደራደራሉ… **ለመሆኑ በየትኛው የኢህአዴግ ልዩ ህግጋት አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሊሰለፍ፣ ሊሰበሰብ፣ ሊፅፍ፣ ሊያነብና የፓርቲ ቢሮ ሊከራይ፣ ማሳወቅ! ማስፈቀድ! መለመን! ሲወሰንበት የተወሰኑ ቡድኖች ብቻ በፈለጉት ግዜ በፈለጉት ቦታ ሳያሳውቁ ለአመፅ መነሳት…ተቋማትን ማፍረስና የሰው ሕይወት አደጋ ላይ መጣል ዴሞክራሲና ሕገ-መንግስታዊ መብት ሆኖ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪ ልዩ ፍቃድ ይሰጣል!? መንግስት በጥቂት ቡድኖች ሳይሆን በአብላጫው በሕዝብ ጥቅም የሚነሱ ጉዳዮችን መምከርና በሥርዓት ማስተናገድም ኀላፊነትና ግዴታ አለበት የማናቸውንም ዜጋ ሕይወት ማጥፋት ይቅርታ የለሽ የሁሉም ወገኖች ጥፋት ተጠያቂነት አለው ።

    *** ቀድሞ የተሰሩ በዘር በጎሳ በነገድ ስህተቶች መታረም አለባቸው ! ሰው በሰውነቱ መከበር አለበት! ..ኦሮሚያ መስፋት የለባትም ፍንፍኔ የእኛ አዲስአበባን እና ሕዝቡን አናውቅም የሚሉ መሠረተ ቢስ፣ ሽብርና አመፅ ቦታ አይኖረውም! ለኦሮሞ ሕዝብ ስልጣኔ፣ መንገድ፣ ሀኪም ቤት፣ ሥራ፣ ጤና ጣቢያ፣ ባቡር፣ አያስፈልገውም በበሬ እያረሰ፣ በባዶ እግሩ እየሄደ፣ የአልቅት ውሃ እየጠጣ፣ በኩበት ጭስ ዓይኑ ይጥፋ፣ልጆቹም አፋን ኦሮሞ ብቻ ምግብ ይሆናቸዋል የሚለው ኪራይ ሰብሳቢው፣ ሙሰኛው፣ ቀለም ቆጠሩ ብቻ ባላፎቅ፣ ባለመኪና ካድሬው ብቻ አጥሮ የድሃ ልጅ እያስጮኽ፣ ለፀብና አመፅ እያነሳሳ የሚፈነጭበት ክልላዊ የሙስና ዋሻ ይሁን የሚሉ የኦሮሞ ህዝብ ልጆች ሳይሆኑ ጠላቶች ናቸው። በእርግጥም ዓላማቸው የሃይማኖትና ዘር፣ ፅንፈኝነት፣ ጠባብነት ነው፡ሥራው መቀጠል አለበት! ችግራቸውንና ጥቅማቸውን ለይተው (በአመፅ ሰው በመግደል፤ንብረት በማውደም፣ፍርድቤትና ትምህርት ቤት በማቃጠል በመዝረፍ) ሳይሆን በሰለጠነ መንገድ መሆን አለበት። ለዚህ የማይገዙ ጋጠ-ወጥ ለፍርድ ይቀርባሉ “የያዝኩት የብቻዬ የአንተ የእኔም ነው” አትድረስብኝ ውጣ የሚል ካለ ፳፩ኛው ክ/ዘመን ብዝሃነት ፌደራሊዝም አልገባውም፣ ንፁሃን በሜንጫ ከማለቃቸው በፊት ህወአት/ወያኔ/ኢህአዴግ/ወያናይት! ከባድ የዘር መጠፋፋትን አዲሱን ትውልድ ‘ከማስጨረሱና ከመጨረሱ’ በፊት ሕገ-መንግስቱና ክልላዊ አስተዳደር ይታረማል፡ ቋንቋና ብሄር ተኮር ካርታውና ፌደራሊዝም መቃኘትና መፍረስ አለበት!!!
    **ለኦሮሞ ሕዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር አብሮ ሠርቶ… አብሮ መበልፀግ፣ ሥልጣኔ እንጂ ከአለፉት ፶ ዓመት ምን አተረፈ!? በእርግጥ ላለፉት ፳፬ ዓመት በኢህአዴግ ጥላ ሥር መኖርና አማራን ማማረር ምን ጠቀመው? ከእንግዲህስ ‘ተከልሎና ተከልክሎ’ በመኖር የተሻለ ፍጡር ይሆናልን? ለመሆኑ ተቀራርቦ ባሕልና ቋንቋውን ከሌላው ኅብረተሰብ ጋር ቢያዳብር ቢግባባ ሰለማዊነቱን ደግነቱንና ሀገር ወዳድነቱን ቢያሳይ ይጠቀማል ወይንስ በአመፅ ተነጥሎ ለብቻው በመኖር ብቻ ፍቅርና ሰላምን አግኝቶ ይበለፅጋል? ብቸኛ ልዩ ፍጡር ሆኖ በዓለም ልዩ ቦታ ያገኛልን!? የተገነጠሉትና የሄዱት የት ደረሱ? ከአላፊው አለመማር በጣም ያሳፍራል ያሳዝናልም ይታሰብበት!!!!

  6. ወሎዉም ኦሮሚያዉም ጎጃሙም ትግሬዉም አፋሩም ሃረሩም የኢትዮጵያዊያን ነው ችግር የሚኖረው በዚህ ካልተስማማን ብቻ ነው

Comments are closed.

Share