ባህርዳር ከተማ የጅንአድ እየተቃጠለ ነው

የቪድዮ ምስል ከፋይል

ተጨማሪ ያንብቡ:  በህዳሴው ግድብ ድርድርና ውጤቱ ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ የሰጡት መግለጫ

1 Comment

  1. ….እዚያ ሠፈር እንዲሁ ጭፈራ በዝቶ ነበር።አንዳንዶች አነጋገራቸው ብቻ ሳይሆን አረማመዳቸው ሁሉ ተቀይሯል ምን እሱ ብቻ አበላላቸውም እንጂ ‘ማረ በላዎች እርስ በእርስ ተባሉ’ በለው! መቼም የመለስን ኢትዮጵያ በባህር ዳር ባይገባንም ግን አስቆን ነበር እረግዶው ቀለጠ ፣እንባ በካሜራ ተቀዳ፣ደረት ተደቃ፣ንፍሮ በድንኳን ተወቃ! ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን ባሕሏን ሃይማኖቷን ያወቀ “ሀዘን ሀዘንን ይወልዳል” ይሉ ነበር። መች ተነካ ና ….’እንደሞቁ መቅረት የለም መቀዝቀዝም አለ” አሉ አርፍደው የተነሱ ዘበኛ። ይህን ጊዜ በሬኬት አንድዶልሃል የኤሌትሪክ ገነድ እያልክ ትቀሳፍታለህ! ትንሽ ዓይን የሚገባ እህል ቋጥረህ አይቶሃል። ያው ሥልጣንና ዲሞክራሲ እስትንፋስ ሰጥቶ የፈጠረህ የመኖር መብት የሰጠህ ወያኔ ስትንቀዠቀዥ ቱልቱላ ስትነፋ፣ ሲያገኝህ ያስርሃል፣ ይበትንሃል፣ ያቃጥልሃል፤በለው!! ይች ኤሌትሪክ ትልልቅ መጋዘን ላይ ብቻ ነው የምትያያዘው? ዛሮም በ፳፩ክፍለ ዘመን ሕዝባችን በባልዲ ውሃ በእርጥብ ቅጠል የእህል መጋዘን እሳት ያጠፋል?አቤት ዕድገት እነኝህ ሌቦች የዘረፉትና የእነሱን ወሬ የሚነፋበት ወጪ ሁሉ ስንት የእሳት አደጋ መከላከያ በገዛ ነበር!?።ለመሆኑ እሳት አደጋው እሳቱ ከጠፋ በኃላ በፍጥነት የመጣው በባልዲ የፈሰሰውን ውሃ ሊያተርፍ ነው? ምንአልባት አመድ አፋሽ ይሆን?ወይንስ የኢቲቪ ዜና ዘጋቢ ቡድን ይሆን? አቤት የማፍረስ አባዜ! አቤት የጥፋትና የቀደዳ ዘመን! እውንትም ይህ ሌባ !ሌባ !ሌባ ! የሚሉ መዝሙር በጣም ተገቢ፣ የሚመጥንና ወቅታዊ ነው በለው!! በቸር ይግጠመን

Comments are closed.

Share