የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በማስመልከት በKfai Radio የተሰጡ የሕዝብ አስተያየቶች


በሁለት መንታ መንገድ ላይ የሚገኘው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ኢትዮጵያ ችግር የመሪነት ደረጃ ላይ የደረሰ መሪ አለመኖሩ ነው

5 Comments

  1. እነሆ ውድ ወንድሜ ቃኤል የገደለኝ ኣቤል ነኝ። ዛሬም ደሜ በወንድሜ እጅ ላይ አልደርቅ አለ፤ ምነው ቢሉ ዛሬም መስዋዐትን አልቀበል ያለውን እግዚኣብሔርን እንደመለመን በላቤ በወዜ ፍሬ ኣምላኬን የማከብርበትን መሰዊያዬን በቅናት ኣይናቸው የመለከቱብኝ ገባ። እንሆ በደላቸው በዛ ወዴት እንዳለሁም ቢጠየቁ ኣላየሁትም ያሉት የኔ የኣቤል ደም በእጃቸው አለ። እግዜአብሔር በደልን፤ ክፋትን፤ ተንኮልንና ምቀኝነትን ጠልቶኡልና። በፍረዱ በምደርም ሆነ በሰማይ ይሆናልና ጊዜው እስኪደርስ እጠብቃለሁ።
    ከሎንደን ደብረጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ኣባል
    የእናንተ ችግር በእኛም አለና በርቱ ለማለት ነው ወገኖቼ።
    የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን።

  2. Yederes lwed Ortodox haymanot teketayoch bemulu,
    Ere hulachenem beyalenbet SUBAE eyegeban beselot amelakachenen enlemenew Yemebetachenen amaljenet enfeleg. Egna ezeh eres beraschen senechekachek BIG Brother agerachenen haymanotachenen eyatefa new yalew. mendendew yementebkew… yenkan leta churchum haymanotum Bado ZERO BZERO Ene Geragne Moahammad leyatefuaet yalechaluten haymanot belejocheua tetefa? EGEZEO MEHERENE KERSTOS

  3. They need to pick which side they are on. They just CAN”T play both side. We all need to take a vote. The board members and Aba only can’t decide for us. All Ethiopians who goes to that church needs to Vote.

  4. Patriarich eyale lela ayishomim period, fithanegest says that, why Ehadeg put hands on the church?

Comments are closed.

Share