እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው? – ከገብረመድህን አርአያ

ገብረመድህን አርአያ
(ፐርዝ፤ አውስትራሊያ)

ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃ በነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት.) በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖቶች ላይ ሲከተል የነበረውን አቋሙን ተቀብሮ ከነበረበት ጉድጓድ አውጥቼ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እነማን ናቸው የሚለውን ታሪካቸውን እና የተፈጸመውን ጸረ-እምነት ግፍ በአጭሩ ለማሳወቅ ነው። ህ.ወ.ሓ.ት. ገና ሲፈጠርና ተ.ሓ.ህ.ት. ተብሎ እንደተመሰረተ ሙልጭ ያለ ጸረ-ዲሞክራሲ ድርጅት ነው። በጸረ-ኢትዮጵያነትና በጸረ- ሕዝብነት የተሰማራ ቅጥረኛ ድርጅት መሆኑን ብዙ ጊዜ በጽሑፍና በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ለኢትዮጵያ ህዝብ ተናግሬአለሁ። የአሁኑ ጽሑፌ ህ.ወ.ሓ.ት. በሃይማኖት ላይ ሲከተለው የነበረውን ፖሊሲ ገና ከመጀመሪያ ትግሉ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ የነበረውን ጸረ- ሃይማኖት ተግባራቱን የኢትዮጵያ ሕዝብ በግልጽ አውቆታል። እኔ ደግሞ የራሴን ልበል። ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ተጨማሪ ያንብቡ:  በቻድ አንድ የስነ አእምሮ ሐኪም ብቻ በኢትዮጲያስ? (ክፍሉ ሁሴን)

3 Comments

  1. ገብረ መድህን አርአያ ፈጣሪ እድሜዎትን ያቆይልን
    ግን ኢትዮጵያ ምን አደረገች? እነዚህከሠው ያልተፈጠሩ
    እንደተሰደዱበት ጫካ የሆነ አሥተሣሠብ ያላቸው አውሬ
    ናቸው ለነሱ የሚገባ ቦታ ጫካ ነው እባካችሁ የኢትዬጵያ
    ልጆች ፩ት ኢትዬጵያ ብለን እንነሳ ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ

  2. The five paradoxes of Ethiopia

    1. Ethiopia is one of the frist for civilization but the last for modernization.

    2. Ethiopia is an old state but a new nation.

    3. While Ethiopia increasingly horitontally diversified, state power increasingly vertically centralized.

    4. Ethiopia is at the center in Geo-politics but not in socio-economical aspects.

    5. Ethiopia is internally integrated but externally fragmented.

  3. I cannot express how much I appreciate Gebre Medhin Araya. Great man who stands for a great case. I would be happy if he compiles all of his writings and testimonies into a book. That way he can leave a lasting legacy. I wish him all the best where he lives.

Comments are closed.

Share