የኢትዮጵያ ነገር አሳስቦታል፥ ወረታ በፋኖ እጅ ገባች፥ የሰሜን ጎንደሩ ጥቃት በኪሳራ ተጠናቀቀ፥ ፈርንሳይ ለጋሲዮን ሊፈርስ ነው

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የደህንነትና የፖሊስ ኃላፊዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ

1 Comment

  1. ፈረንሳይ ሌጋሲዮንን ያፍርሱት ጥሩ ሃሳብ ነው የአዲስ አበባ ህዝብ እሱ ዘንድ የሚደርስ ስላልመሰለው ነገሩን ሁሉ በዝምታ ሲመለከት ቆይቷል፡፡ እስክንድር ለአዲሳ አበባ ህዝብ ሲዋደቅ ተገቢውን እገዛ አላደረጉለትም፤ ብልጽግናንም በካርድ መርጠውታል፡፡ እንደውም ፋሽስት ገዥዎች ላለባቸው የስልጣን ክፍተት እየሞላ ጭቆናውን ሲያሳልጥ ኑሯል፡ ወጥተህ አትገባም አገርህ አይደለም ሲሉት ሁሉ በዝምታ ተውጧላ ከታከለ ኡማ ዘመን ጀምሮ አብይ ስልጣን ከወጣ በኋላ እየተደረገ ያለው የገዳ ስርአት ነው ቻለው፡፡ ስምህ ቋንቋህ ሃይማኖትህ ይቀየራል ይህንን አትጠርጥር አንተን ባያገኙህ ልጅህ ላይ ይደርሱበታል፡፡ በተረፈ የአባ ባህርይን መጽሃፍ እየገዛህ አንብብ ሊደርስብህ የሚችለው ቁልጭ ብሎ ተጽፎልሃል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share