ዳናኤል ክብረት፦ የማህበረሰብ ስጋት የሆነው የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ| ABC TV ልዩ ዝግጅት

ዳናኤል ክብረት፦ የማህበረሰብ ስጋት የሆነው የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ| ABC TV ልዩ ዝግጅት: -ህዳር 1,

ተጨማሪ ያንብቡ:  ቀፎው እንደተነካበት ንብ ትመም- አማራ!

4 Comments

  1. ሀ)የአገሬ ህዝብ እንዲህ አይነት እጅግ ሰብእናቸው ከመቆሸሽ አልፎ የበሰበሰና የከረፋ ግለሰቦችን በጊዜዉና በግልፅ በቃችሁ ባለማለቱ የመከራውና የውርደቱ ዘመን እንዲረዝም አድርጎታል ።

    ለ) በተለይም የሃይማኖት አባቶች ወይም መሪዎች ተብየዎች እንዲህ አይነት እኩያን ግለሰቦች ዲቁና የሚለውን የተከበረና የተቀደሰ ስም እንደያዙ የባለጌና ጨካኝ የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ገዥ ቡድኖች አማካሪ በመሆን ታላቁን ሃይማኖት ጨምረው ሲያጎሳቁሉት ቢያንስ ነውር ነው አለማለታቸው ቅንና ሚዛናዊ ህሊና ያለውን ሰው በእጅጉ ያቆስላል።

    ሐ) ራሱን በቅዱሳን ስም የሚጠራው ማህበረ ቅዱሳን በእንዲህ አይነት እጅግ ወራዳ አድርባዮች ምክንያት አብሮ ከሚዋረድ ከቻሉ ወደ ትክክለኛው ሰብዕና እንዲመለሱ ፤ ይህ ካልሆነ ግን ማህበሩን ጨምረው የባለጌዎች፣የሸረኞች፣ የሴረኞችና የጨካኝ አድርባዮች ስብስብ ሲያስመስሉት ለምን ገለል በሉልኝ እንደማይላቸው በእጅጉ የሚያሳዝን ነው።

    • I don’t think Daniel Kisret is active in Mahibere Kidusan. It seems to me he separate himself from the association long time ago.

  2. አቶ ዳንኤል እኔ በጤናው ነው ብዬ አላስብም እሱም ችግሬ ይሄ ነው ብሎ ለመናገር ምን እንዳሉት አላወቅንም ስለዚህ ቤተሰቡን ይዞ ወደ ባህር ማዶ ከወጣ አንዱ ገዳም ገብቶ ጸድቶ ይወጣ ይሆናል የሚል እምነት አለ፡፡ እሱ ብቻ ሳይሆን ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸውም በተቻላቸው ሁሉ በጥሊያን አድርገው ከሃገር ቢወጡ ወደ ፊት ሊያዩት የሚችሉትን እድሜ ልክ ከአእምሮ የማይወጣውን ሰቆቃ ሳያዩ ሊያመልጡ ይችላሉ፡፡ መጽሃፉ የመዳን ቀን አሁን ነው ብሏል የናንተ መጽሃፍ ምን እንደሚል ባናውቅም፡፡ የአቶ ዮናታን አክሊሉ፤የአቶ(ቄስ) ግርማ ዘውዴ፤እስራኤል ዳንሳ፤ እዩ ጩፋ፤ሶፊያ ሽባባው ጸሎት እንኳን ሰማይ ቤት አብይ ቢሮም የሚደርስ አይመስልም፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share