August 31, 2023
11 mins read

የጥሩነህ ልጆች ፡ ተመስገንና ሰማ ጥሩነህ (እውነቱ ቢሆን)

ተመስገን ጥሩነህ ና ሰማ ጥሩነህ 1 1አብይ አህመድ አልበገር ያለውን ጀግናውን  የአማራ ህዝብ ለመጨረስ ሁለት ዋና ምርኩዞችn ጨብጧል፡፡ ምርኩዞቹም አንዱ አዲስ አበባ ሌላው ባህር ዳር ነው የሚገኙት፡፤ ከሁለቱ ምርኩዞቹ ዋናው አዲስ አበባ የሚገኘው የስለላ ሹሙ ተመስገን ጥሩነህ  ነው፡፡ ሌላው ባህር ዳር የሚገኘው በአማራ ክልል አሁን ላይ ዋና አድራጊ ፈጣሪ የተደረገው ሰማ ጥሩነህ ነው፡፡ (የጀኔራል አበባው ታደሰን የከሸፈና ተስፋ ቢስ ተልእኮ ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ)

ተመስገን ጥሩነህ ከአብይ ጋር ያለውን ነውረኛና የብልግና ግንኙነትን ወደጎን እንተወዉና  “በሞት የሚመሰለው” ይህ ሰው እጅግ አደገኛ ሰው ነው፡፤ ከዶ/ር አምባቸው መኮንን እና ከጀኔራል አሳምነው ጽጌ ግዲያ ጀምሮ ወደታች አያሌ እውቅ የሆኑ የፋኖ አርበኞችን ፈጅቷል; ሁሉም ግድያወች የእርሱ ስራወች ናቸው፡፡

በስሙ ተመስገን ጥሩነህ የተባለው ስው “ምስጉንም” “ጥሩም”  ሰው አይደለም፡፡ የተረገመና ጥሩ ያልሆነ መጥፎ ሰው ነው፡፡

እኔ አንዳንዴ ሰውየውን  ሳስበው  አጠገቤ እንዳለ  ዙሪያዬን ገልመጥ ገልመጥ አድርጌ አያለሁ፡፡የሞት ጥላ ያዘለ ስው ስለሆነ፡፡  ይህም የሆነበት ምክንያት ሰውየው ለኔ የሚሰጠኝ ትርጉም ሞት ስለሆነ ነው፡፡ ተመስገን = ሞት፡፡

ስለዚህ ይሁዳ፣ ስለዚህ ወራዳ፣ ስለዚህ ጭራቅ ሰው ብዙ ማለት ይቻላል፡፡ ተመስገን ጥሩነህ አስቀድሞ ካልተወገደና አውሬው አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ጭፍጨፋ ላይ የተከለውን  ዋና ምርኩዙን እንዲያጣ ካልተደረገ  በስተቀር በአማራ ህዝብ ላይ  ገና እጅግ  ብዙ እልቂቶችን ሊያደርስ ይችላል፡፤

አንድ ሚሊዮን አማራ ሳይሆን አስር ሚሊዮን አማራ ቢያልቅ አብይ አህመድ ቅንጣት አይሰቀጥጠውም ብቻ ሳይሆን አብይ አህመድ ከቻለ ሌላ ሚሊዮን አማራወችን  ከመግደልና ስልጣኑን እንድቆይለት ከማድረግ ውጭ ሌላ የሚታየው ነገር አይኖርም፡፡

ከትንሽ ከተሞች በስተቀር አብዛኛው የአማራ መሬቶች በፋኖ ቁጥጥር ስር ስለሆኑ አብይ በመድፍና ታንክ ከተሞቹን አጥሮ ህዝቡን በረሀብ፣ በህክምና እጦት በበሽታና በመሳሰሉት ችግሮች ሊያሰቃይና እጅ ሊያሰጥ  አቅዷል፡፡

ይህ ከመሆኑ በፊት በዋናነት  የተመሰገን ጥሩነህ መወገድ ለትግሉ እጅግ ወሳኝ (ማርሽ ቀያሪ) ድርጊት ነው የሚሆነው፡፡ተመሰገን ጥሩነህ  ከተወገደ በኋላም በአማራ ክልል ውስጥ  ሌላ ዋና ነቀርሳ የሆነው ሰማ ጥሩነህ ስላለ እርሱም ልክ እንደ ወንድሙ ተመስገን ጥሩነህ መወገድ አለበት፡፡

ፋኖ ልዩ ታክቲክና ልዩ ተልእኮ በመውሰድ በከፍተኛ ጥንቃቄና ቆራጥነት ሁለቱን  የጥሩነህ ልጆች አይነቶቹንና መሰል ትርፍ አንጀቶችና  በተዋረድ እየለቃቀሙ አብይን የማይወጣው ወጥመድ ውስጥ ከትቶ እርሱንም ማስወገድ የትግሉ ዋና ስታራተጅና ቀዳሚ አጀንዳ መሆን አለበት፡፤

በእውን እኔ አንድ ነገር ይከነክነኛል፡፡ ስለሁለት ሰወች የተግባርና የተልእኮ ግንኙነት፡፡ ስለ ተመስገን ጥሩነህ እና ስለ ስማ ጥሩነህ፡፡ ሁለቱም ሰይጣኖች ናቸው፡፡ ሁለቱም ጸረ አማራ የሆኑ ካልተሳሳትኩ አማራወች ናቸው፡፡ ሁለቱም ደረጃ አንድና ደረጃ ሁለት የአብይ አህመድ አሽከሮችና ምርኩዞች ናቸው፡፤ ሁለቱም የጥሩነህ ልጆች ናቸው፡፡ በደም ነው በትርፍ አንጀትነት??

መጨረሻም ላይ አንዲት ነገርን ጫር አድርጌ ላብቃ፦

ሲያሻቸው የስልጣን ቀለዋጩን ልደቱ አያሌውን እየተፈራረቁ ወደ ”ሸከከው” ሜድያቸው የሚያቀርቡት የወያኔና የኦሮሙማ ተደጋፊና ተለጣፊ አማራ ጠል ሜድያወች በፋኖ ግስጋሴ አሁን ላይ  የጨነቃቸው ይመስላል፡፡ ይህ ጭንቀት የመነጨው ያቀዱት ኢትዮጵያዊነትን በሙሉ አቅሙ የተላበሰው የኢትዮ 360 ሜድያ ሳይዳከም በመቅረቱና በተቃራኒው ሜድያው ይበልጥ እየጠነከረ በመሄዱ ብቻም አይደለም፡፤ ይልቁንስ ሁሉም በወያኔና በኦሮሙማ የሚዘወሩ ሜድያወች የተደናገጡ የሚመስሉት እርስ በእርሳቸው እየተገባበዙ፣ እየተጋገዙና  እንደ ህዝቄል ጋቢሳ አይነቱን የመሰላቸውን ወፍዘራሽ  “ዘላባጅ” እያቀረቡ የሚያነሱትና የሚጥሉት አጀንዳቸውን “”የአማራ` ህዝብ የህልውና ትግል”” ማድረጋቸው  ነው፡፤ የትግሉ ባለቤትኮ የሚጠሉት የአማራ ህዝብ  ነው፡፡ የሚፈሩት ፋኖ ነው፡፤ ቅራቅርን ቢያስታዉሱ አይሻላቸውምን???

ወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ አደራጅቶ ለ32 አመታት የጫነውንና ለመጣው ጌታ ሁሉ አሽከር በመሆን የአማራን ህዝብ ለዚህ ሁሉ እልቂትና ውርደት ያበቃውን የአማራን ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት የሆነውን ብአዴን ህዝቡ “”ቀዳሚ ጠላቴ አንተ ነህ በቃህኝ”” ብሎ የአማራ ህዝብ ብቸኛ አለኝታ የሆነው የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ እየታገለውና እያርበደብደው ነው፡፡

እስኪ ይታያችሁ፦ ይህ እውን በሆነበት በዚህ ወቅት የወያኔና የኦሮሙማ ተደጋፊና ተለጣፊ ሜድያወች እነርሱ የሚጠሉትን የአማራን ህዝብ የተጋድሎ ድሎች በማይመለከታቸው አጀንዳ አድርገውና በተቃራኒ ቆመው የፋኖን ተጋድሎ እያነሱና እያብጠለጠሉ መበጥረቁን ምን አመጣው?? ለማን ነው የሚበጠረቁት?? ለአማራ ህዝብ????

የትግሉ ባለቤት አማራው ነው፡፡ 60 ሚሊዮኑ አማራ ደግሞ [ ካስፈለገ የህዝብ ቆጠራ አድርጎ ማረጋገጥ ነው]  የማይበገር አንድ ሀይል ሆኖ በአንዲነት ቆሟል፡፡ትግሉ በሂደት ላይ ነው፡፤ ስለዚህ ይህ መሬት ላይ ያለው ሀቅ እውነት በሆነበት ወቅት  እነዚህ ጉዶች ምን ለማግኘትና  ማንስ ቁብ ይለናል ብለው ነው የሚበጠረቁት???

የሚበጠረቁትኮ ስለሚጠሉት የአማራ ህዝብ በሚጠሉት አማርኛ  ነው፡፡ አያሳፍርም??? ለምን የወፍ ቋንቋ አይፈጥሩም?? ከንቱወች፡፡

ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ችግር መፍትሄው አንድ ብቻ ነው፡፤ የሰርአት ለውጥ;፡ የአብይ አህመድ የኦሮሙማ አገዛዝ በፈቃደኝነት ስልጣን ስለማይለቅ እርሱን በትግል ገርስሶ አራት ኪሎን በመቆጣጠርና የሁሉንም የኢትዮጵያ ህዝብ የተሟላ ፍላጎት ሊያሟላ የሚችል አድስ ስርአት በጋራ መፍጠር፡፤

ይህ አዲስ ስርአት ኢትዮጵያን እውነተኛ ፊደራላዊት፣ ሉአላዊትና ድሞክራቲክ ማድረግ መቻል አለበት፡፡

ከዚህ ውጭ አንድ ሚሊዮን የትግራይ ወጣቶችን አስፈጅቶና ሌሎች 200ሽህ የትግራይ ወጣቶችን አካለ ጎደሎ አስደርጎ በነውረኝነት የትግራይ እናቶችን እያስልቀሱ አብይ አህመድጉያ ተወትፎ “” ወልቃይትን በአንቀልባ”” አይነት ድራማ አይሰራም፡፡ ይህ ድራማ አሁን ከክልሉ ተባርረው አዲስ አበባ “”ከሸፈቱት”” የብአዴን ባለስጣናት ውርደት ብዙም አይተናነስም፡፡ ቁጥሩ በውል የማይታወቅ ብብዙ ሚሊዮኖች የሚገመት የአማራን ህዝብ አርዶና አሳርዶ  በስልጣኔ እቆያለሁ የሚለውም የአብይ አህመድ የታንክና መድፍ ጋጋትና መሰል ድራማ አይሰራም፡፡

የ60 ሚሊዮኑ የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ያሸንፋል፡፤ እኔም ፋኖ ነኝ!!

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!”  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

January 6, 2025
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። ) “ገብርዬ ነበረ

ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?

January 3, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዛሬ እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር ጥር 1ቀን 2025 ዓ/ም ነው ። አውሮፓውያኑ አዲስ ዓመትን “ሀ” ብለው ጀምረዋል ። አዲሱን ዓመት ሲጀምሩም ከልክ ባለፈ ፈንጠዚያ ነው ። ርቺቱ ፣ ምጉቡና መጠጡ

ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። )

Go toTop