ያማራ ሕዝባዊ ትግል የመጨረሻ ግብ – መስፍን አረጋ

ያማራ ሕዝብ ሕልውናውን ለማስጠበቅ ሲል፣ ያልሞት ባይ ተጋዳይ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል።  እንዳያያዙ ከቀጠለ ደግሞ ትግሉ ባጭር ጊዜ ውስጥ ግቡን እንደሚመታ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡  ስለዚህም ያማራ ሕዝባዊ ትግል የመጨረሻ ግብ ምንድን ነው ብሎ መጠየቅ የግድ ነው።

ያማራ ሕዝባዊ ትግል የመጀመርያ ግብ መሆን ያለበት የጭራቅ አሕመድን ኦነጋዊ መንግስት አስወግዶ ጭራቅ አሕመድንና ግብራበሮቹን (በተለይም ደግሞ የአብን፣ የኢዜማና እና የብአዴን ግብራበሮቹን) ማስተማሪያ በሚሆን መንገድ አይቀጡ ቅጣት መቅጣት ነው።  የጭራቅ አሕመድን ኦነጋዊ መንግስት ሳያስወግድ የሚጠናቀቅ ያማራ ሕዝብ ትግል ግቡን ሳይመታ እንደ ከሸፈ (ባጭር እንደተቀጨ) ትግል ይቆጠራል፡፡

ስለዚህም ከጭራቅ አሕመድ ኦነጋዊ መንግስት ጋር እደረደራለሁ ወይም እሸማገላለሁ የሚል ፋኖም ሆነ ሌላ ማናቸውም ቡድን፣ ያማራን ሕዝባዊ ትግል ባጭር የሚያስቀጭ ያማራ ሕዝብ ጠላት መሆኑ ታውቆ፣ እሱ ራሱ ባፋጣኝና ባስፈላጊው መንገድ ባጭር መቀጨት (መወገድ) አለበት፡፡

የጭራቅ አሕመድን ኦነጋዊ መንግስት ገርሰሶ ጭራቅ አሕመድንና ግበራበሮቹን ዘላለማዊ መቀጣጫ ማደርግ ግን ያማራ ሕዝባዊ ትግል የመጀመርያ ግብ እንጅ የመጨረሻ ግብ አይደለም፡፡  ያማራ ሕዝብ ሕልውና ለዘላለም የሚረጋገጠው፣ ዘላለማዊ ጠላቶቹ ወያኔና ኦነግ ሙተው ተቀብረው ለዘላለም ሲወገዱ ብቻ ነው።

ስለዚህም ያማራ ሕዝባዊ ትግል የመጨረሻ ግብ፣ ወያኔና ኦነግን እንደ ድርጅት ለዘላለም ማጥፋት ነው።  ወያኔንና ኦነግን በናዚነት ወይም ፋሽስትነት ፈርጆ፣ የነሱን ሐሳብ የሚያራምድ ወይም አርማቸውን የሚጠቀም ሲገኝ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት መቀጣጫ ማድረግ ነው።  ያማራ ልጆች ደግሞ በወያኔና በኦነገ ዘመን ባማራ ሕዝብ ላይ የተፈመውን ፍጅት በትምህርት ቤቶችና በቤተመዝክሮች እየተማሩ እንዲያድጉና፣ ወያኔ ወይም ኦነግ ብቅ ሲል ባዩ ቁጥር በሲቃ ተነሳስተው እንዲያንቁት ማድረግ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሶስቱ የህወሃት ቀለበቶች ታወቁ! ዳገት ላይ ሰው እንዳይጠፋ ይሁን !

ጭራቅ አሕመድና መሰሎቹ የበሽታ ምልክቶች እንጅ በሽቶች አይደሉም።  ወያኔና ኦነግ የሚባሉት፣ ዘር ጨፍጫፊ፣ አገር አጥፊ ወረርሽኞች (ልክ እንደ ፈንጣጣ ወረረሽኝ) ከምድረገፅ ከጠፉ፣ በወረርሽኞቹ የሚያዙ ጭራቅ አሕመድን የመሰሉ በሽተኞች አይኖሩም፡፡

 

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com

3 Comments

  1. ለጸሀፊው ለአቶ መስፍን አረጋ ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ ጽሁፏ ቁርጥ፣ እጥር ምጥን ያለች በአማራው ልክ የተሰፋች ለአማራው ነጻ የመሆን መዳረሻውን የምታሳይ አብሪ ቀንድሉ ናት፡፡
    አማራው ከዚህ የትግል መስመርና ወሳኝ የስርአት ለው ተጋድሎ ዝንፍ እላለሁ ካለ ተመልሶ ተታለለ፣ ተመልሶ ተሞኜ ማለት ስለሚሆን ይህች ምክር በሙሉ መተግበር አለባት!!!! ድንቅ ምክር ነች

  2. this must be photoshop

    zehabesha and borkena ashebari genocider media of fanno

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share