አነጋጋሪው የአዲስ አበባው ሌላ ቤተ-መንግስት፣ በትግራይ ያንዣበበው እልቂት፣ የአማራው ብልፅግና ጥሪ፣ ሸኔ ከባድ ውጊያ ታውጆብኛል አለ

 

https://youtu.be/NKJ–txR9hk

ተጨማሪ ያንብቡ:  ከ መሬት ለባለሀብቱ ጀርባ ? - ኤድመን ተስፋዬ

1 Comment

  1. አሁን የብአዴን ሰዎች የአማራን ባህልና ጀግንነት ይወርሳሉ? ሲጀመሩ ጀምሮ ሙጃዎች ሁነው ሲባረሩ ደግሞ ወደ ህዝባቸው ገብተው ይወሸቃሉ ከአማራ ገዳዮች ጋር ፍቅር ሲሆኑ ዋና አስመች ሁነው ህዝባቸውን ማሳደድ፤ማሰር፤መግደል ይጀምራሉ። ዘመነ ካሴን አስረው እንቅልፍ ይወስዳቸዋል? ዘመነ ካሴ ማለት ለአማራው ጁዋር መሃመድ፤ዳውድ ኢብሳ፤ቀጀላ መርዳሳ ነበር ሲሆን ይሾም ነበር እንጅ እስር ይገባዋል እነ ነውር ጌጡ። አብይ መጥጦ ወንጀል አሰርቶ የትም እንደማይመለሱ አድርጎ ሲለቃቸው ጅራታቸውን ወሽቀው ወደ በደሉት ህዝብ ያቀናሉ። አሟሟታችሁም ስለማያምር እንደ አገኘው ተሻገር በውስኪ ተቃጥላችሁ ብትሞቱ ቢያንስ ጆኒ ወከር በጥሩ ጠጭነት ውስኪ በስማችሁ ያወጣላችኋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share