የዳያስፖራ አባላት የአገዛዙን ፋሽስታዊ እርምጃዎች በመቃወም ለምታደርጉት ብርቱ ትግል እንደአንድ የሕዝብ እንደራሴ እውቅና የምሰጠው ነው

ለሕዝባችን ኃቀኛ የፍትኅና እኩልነት ጥያቄዎች አምባሳደሮች ሆናችሁ የምታደርጉት የተቀናጄ ትግል በዴሞክራሲ ታጋዮች ዘንድ ሁሉ ክብር ያለውና በሕዝባችን ተጋድሎ ውስጥም ልዩ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን ማረጋገጥ እፈልጋለሁ።
ፋሽዝም ሲከስም የኢትዮጵያ ትንሳዔ ይጀምራል!
ክርስቲያን ታደለ
ተጨማሪ ያንብቡ:  "አማራው፣ ኦሮሞውና ትግሬው አንጋፋ ብሔር በመሆናቸው 86ቱን ብሔረሰቦች መጠበቅ አለባቸው" | Video

1 Comment

  1. የተከበሩ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ክቡር አቶ ክርስቲያን ታደለ
    የሃገራችን ኢትዮጲያ ጉዳይ ከሃገራችን አካላችን ቢወጣም ልባችን በዚያው ምድራችን ጉዳይ የተያዘ ነው:: ስለዚህም በሃገራችን ላይ የሚፈራረቁ ሰው ሰራሽም ሆነ የተፈጥሮ አደጋዎችን መመከት ለእኛ መብትም ግዴታም ጥቅም ነው በማለት የቀደመው ዘመን የሃገራችን የዩኒቨርስቲያችን መራቂዎችን ውድ ቃል መጠቀም እፈልጋለሁ:: ሃገር ቤት ጨቁዋኙን ግፈኛ ዘረኛ መንግስት ለህይወታችሁ ሳትሳትሳሱ ስትፋለሙ በነጻው አለም እየኖርን ይህን ባንደግፍ ወዮ ለእኛ! ጌታ የምድራችን ኢትዮጲያን የማያባራ መከራ ጌታ ያሳጥርልን:: ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው ከሚድ- ዌስት አሜሪካ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share