May 4, 2023
1 min read

የፓርላማ አባላት ያነሱት አስቸኳይ ጥያቄ | እነ ጃልመሮ ያቀረቡት አወዛጋቢ ሀሳብ ታወቀ

 

3 Comments

  1. ጌታቸው ረዳ አማራን ሳይወድ አይቀርም። ትግሬ አማርኛን እንዳይማር መከልከሉ አማርኛን ተጠቅመው የሰሩንን ስራ ስለሚያውቅ ነው:: ጌቾ ደግ አድርገሃል ትግሬ አማርኛ እንዳይናገርብን ::ትግሬ አማርኛ እንዲናገር ያዘዙት ትግሬው አጼ ዮሃንስ ነበሩ አንተ አማራው ደግሞ ትግሬ አማርኛ እንዳይናገር አዋጅ አወጣህበት አንተ ርእሰ ብሄር የሆንከው አማርኛ በመናገርህ ነው ክክክክክ አውቀህበታል።

  2. ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ይሄ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም ምነው ሰጎን ሆኑ? መንፈሳዊነቱን እርግፍ አድርገው ተውት ማለት ነው? እስቲ ምን ጎድሏቸው ነው ኦርቶዶክስ እያሉ መጻፍ አወጣሁ ሲሉ ተሰባብረን ገዝተን አክብረናቸዋል ኦርቶዶክስ እያሉ የነበራቸውም ክብር ይሄ ነው አይባልም በይሄዱበት ኖር እንጅ ይድፋህ አይባሉም እንደው ምን ቢያስነኳቸው ነው እንዲህ የረከሱት? እሳቸውን የታያቸው እኛን ያልታየን ምን ነገር ቢኖር ነው ህጻን ከናት ሆድ ወጥቶ ሲበላ፤ ሰው በግሬደር ሲቀበር፤10000 አንገት በትግሬዎች ሲቀነጠስ እንዴት አስችሏቸው ነው ከብልጽግና በፊት ያድረገኝ ብለው በድፍረት መናገራቸው? ይጸለይላቸው አይባሉ ዋናው ጸላይ እሳቸው ነበሩ እንደው ጤንነታቸውስ እንዴት ነው አየኋቸው የሚል ሰው ያሉበትን ቢነግረን።እኔ የበቁኝ ልጆቻቸው ግእዝን ከሳቸው በላይ ያወራሉ ብዬ ስጠብቅ አማርኛ ሲቸገሩ ሳይ ነው። እውንትም አቶ ሪካርዶ የመጻፉን ሽፋን አትዩ ነገሩ ያለው ውስጡ ነው ያሉት አሁን ገና ገባኝ።

  3. የኢ.ሀ.ሥ.አ. ፡ ዜና ፡ መግለጫ ፡ (2015-08-21 ፡ ዓ.ም.) | E.C.D.U. PRESS RELEASE (2023-04-29)| COMMUNIQUÉ DE PRESSE DE L’U.C.D.E. (2023-04-29)

    የኢትዮጵያውያን ፡ ሀገራዊ ፡ ሥልጡንሕዝባዊ ፡ አንድነት ።
    Ethiopians’ Citizen Democratic Union | Union Citoyenne Démocratique des Éthiopiens

    http://www.slttunhzb.net
    sh1@ttomar.net

    _______

    ዜመ_ኢ-1_20150821_ዐማርኛ
    ዜና ፡ መግለጫ ።
    ኢ.ሀ.ሥ.አ. ፡ ለኢትዮጵያ ፡ ሕዝብ ፡ ያቀረበው፦
    ሥልጡንሕዝባዊ ፡ የመሸጋገሪያ ፡ መንግሥት ፡
    ሀገራዊ ፡ ቅያስ ።

    መስከረም ፡ 16 ፡ ቀን ፡ 2015 ፡ ዓ.ም. ፡ በኢ.ሀ.ሥ.አ. ፡ ጊዜያዊ ፡ ፈጻሚ ፡ ምክር ፡ ጸድቆ ፥
    ሚያዝያ ፡ 21 ፡ ቀን ፡ 2015 ፡ ዓ.ም. ፡ ይፋ ፡ ወጣ ።
    _______
    ለንደን ፥ ሚያዝያ ፡ 21 ፡ ቀን ፡ 2015 ፡ ዓ.ም. ።

    “ሥልጡንሕዝባዊ ፡ የመሸጋገሪያ ፡ መንግሥት ፡ ሀገራዊ ፡ ቅያስ ። ” ፡ የተሠኘው ፡ ይህ ፡ ሰነድ ፥ ኢ.ሀ.ሥ.አ. ፡ ለመላ፟ው ፡ የኢትዮጵያ ፡ ሕዝብ ፡ ያቀረበውና ፥ ኢትዮጵያ ፥ ዛሬ ፡ ከምትገኝበት ፡ ካጥፊው ፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፡ የውንብድና ፡ ይዘት ፡ ወጥታ ፥ ወደ ፡ ሥልጡንሕዝባዊ ፡ የርትዕ ፡ ኹነትነት ፡ (የርትዕ ፡ መንግሥትነት) ፡ የምትሸጋገርበትን ፡ መንገድ ፡ የሚያመለክት ፡ ሀገራዊ ፡ ቅያስ ፡ ነው ።

    ይህ ፡ የመዠመሪያው ፡ ክለሳ ፡ እንደ ፡ መኾኑ ፡ መጠን ፥ ወቅታዊውን ፡ ኹኔታ ፡ በማገናዘብ ፡ በእየጊዜው ፡ እየዘመነ ፥ ባዲስ ፡ ክለሳ ፡ ለሀገራዊ ፡ ውይይት ፡ እና ፡ ክንዋኔ ፡ ይውላል ።
    ሰነዱን ፡ ከኢ.ሀ.ሥ.አ. ፡ መርበቢያ ፥ ከ፦

    http://www.slttunhzb.net

    መቅዳት ፡ ይቻላል ።

    ሰነዱ ፡ በመላ፟ ፡ ኢትዮጵያ ፥ በእየከተማው ፡ በእየገጠሩ ፥ በእየቀበሌው ፡ በእየጭቃው ፡ እንዲዳረስ ፡ እና ፡ መላ፟ው ፡ ሕዝብ ፡ መክሮበት ፡ እደገ፟ኛ፟ ፡ ስምምነት ፡ ላይ ፡ እንዲደርስ ፥ ዅላችኹ ፡ እንድትተባበሩን ፡ በታላቅ ፡ አክብሮት ፡ ዐደራ ፡ እንላለን፨

    የጊዜያዊ ፡ ፈጻሚ ፡ ምክር ፡ ጽሕፈት ፡ ቤት ፥
    ኢ.ሀ.ሥ.አ. ።

    =====================================================

    የኢትዮጵያውያን ፡ ሀገራዊ ፡ ሥልጡንሕዝባዊ ፡ አንድነት  ።

    ETHIOPIANS’ CITIZEN DEMOCRATIC UNION

    http://www.slttunhzb.net
    sh1@ttomar.net

    _______

    ዜመ_ኢ-1_20150821_እንግሊዝኛ
    PRESS RELEASE
    (English translation of the Amharic original)
    “A National Road Map
    for a Democratic Transitional Government”,
    presented to the Ethiopian people by the E.C.D.U.

    Voted by the Provisional Executive Council of the E.C.D.U.
    on the 05th of September 2022 AD, and
    made public on the 29th of April 2023 AD.
    _______
    London, 29th April 2023.

    The document entitled :

    “National Road Map for a Democratic Transitional Government”

    is presented by the E.C.D.U. to the entire Ethiopian people, with the aim of freeing Ethiopia from the harmful grips of the current unlawful F.D.R.E. régime, and transitioning her towards a democratic State of Right.

    As much as this is the first version of the document, subsequent updated versions, reflecting the changing situation on the ground, will be released for the purposes of national dialogue and implementation.

    The document is available for download from E.C.D.U.’s official web-site:

    http://www.slttunhzb.net

    We respectfully request the cooperation of all in making sure that this document reaches each and every urban and rural area, each and every parish and ward across the whole of Ethiopia, so that the entire population debate over it and come to a salutary consensus፨

    Secretariat of the Provisional Executive Council,
    E.C.D.U.

    ======================================================

    የኢትዮጵያውያን ፡ ሀገራዊ ፡ ሥልጡንሕዝባዊ ፡ አንድነት ።

    UNION CITOYENNE DÉMOCRATIQUE DES ÉTHIOPIENS

    http://www.slttunhzb.net
    sh1@ttomar.net

    _______

    ዜመ_ኢ-1_20150821_ፈረንሳይኛ
    COMMUNIQUÉ DE PRESSE
    (traduction française de l’original en amharique)
    “Une feuille-de-route nationale
    pour un gouvernement démocratique de transition”
    présentée au peuple éthiopien par l’U.C.D.E.

    Votée par le Conseil Exécutif Provisoire de l’U.C.D.E. le 05 septembre 2022 AD, et
    rendue publique le 29 avril 2023 AD.
    _______
    Londres, le 29 avril 2023.

    Le document intitulé :

    “feuille-de-route nationale pour un gouvernement démocratique de transition”

    est présenté par l’U.C.D.E. à l’ensemble du peuple éthiopien, avec l’objectif de libérer l’Éthiopie de l’emprise néfaste du régime illégitime R.F.D.E., et de la conduire vers un État de Droit démocratique.

    S’agissant d’une première version du document, des versions ultérieures mises à jour, et reflétant les changements observés sur le terrain, seront publiées à l’usage du dialogue national ainsi qu’à sa mise en application.

    Le document est disponible à partir du site officiel de l’U.C.D.E. :

    http://www.slttunhzb.net

    Afin que ce document parvienne dans toutes les villes et campagnes, dans tous les quartiers et toutes les communes à travers l’Éthiopie, et que la population l’ayant débattu, parvienne à un consensus salutaire, nous prions avec le plus grand respect la coopération de tous et toutes à cet effet፨

    Secrétariat du Conseil Exécutif Provisoire,
    U.C.D.E.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

182242
Previous Story

ሰበር:ጎንደር አደባባይ ላይ ከባድ ተኩስ ተገደሉ ቪዲዮ/ከሸዋ ውጊያ አሁን ቪዲዮ/ጌታቸው ረዳ እንዲረሸኑ ወሰነ/መፈንቅለ ቅዱስ ሲኖዶስ ተጀመረ በርካቶች ተገደሉ

182256
Next Story

የጎንደሩ ህዝባዊ እምቢተኝነት ሙሉ ዘገባ

Latest from Blog

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ

መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ

የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ።  ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ

ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት  አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ

ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ

በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
Go toTop