ሰበር ዜና | ምሬ ወዳጆ በርካታ መከላከያ ማረከ | Ethiopian News May 1 2023 |

May 1, 2023

https://youtu.be/L2bNW8fRYrY

5 Comments

  1. መሳይ አያያዝህ ጥሩ ነው ካንተ ጋር ነን ቀጥልበት እነዚህ እፍረተቢሶች 1.2 ሚሊዮን ዜጋ አስፈጅተው እያላገጡ ይሿሿማሉ እግዜር ይይላቸው።

  2. ከዚህ ወራሪ ሃይል የተፈታው ትጥቅ ለአማራ ታጣቂዎች ይሰጥ። ትላንት የታደግኸው ሃይል ዛሬ በብርሃኑ ጁላ ኦነግ ትእዛዝ ተሰጥቶት ሊገድልህ ከመጣ ምርጫ የለህም እንደ ኦነግና ትህነግ ለመከበር ምርጫው ይኸው ብቻ ነው። አማራ ወጥረህ ያዝ ከዚህ ውጭ ምርጫ የለህም ወጥረህ ስትይዘው እነ ይልቃል፤ግርማ የሽጥላ፤አገኘሁ ተሻገር ያንተ ቃል አቀባይ ይሆናሉ።

  3. ሁሉም ትክክል ነው ፡፡ ነገር ግን የcommmunication ችግር አለ ፋኖ ላይ ማለቴ; አሸባሪ ከተባለ አይቀር የአሸባሪ ባህሪ መያዝ ነው፡፡ ለምሳሌ ህዎሀት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ስልቶችን ሁሉ መጠቀም አለበት ፋኖ፡፡ ከዛውጭ የመንደር ፖሊሶች፡ መከላከያው፡ እና አንዳንድ እወደድ ባይ ሚሊሻዎች አርፈው እንዲቀመጡ ይነገራቸው፡፡ ሱደመር አማራ የዲፕሎማሲ እጥረት አለበት አጠናክሩ፡፡

  4. ካሳሁን መንጌ እስማማለሁ አዉሬ መሆን ነው መለስ ቀለስ ያስበላል ሽማግሌ ተብለው እያወቁ ከሄዱ እንሱንም መሳሪያ አሸክሞ እንደ ትግሬዎች አውደ ውጊያዉ ላይ ማሰማራት ነው። እግረ መንገዳቸውን ችግር አይኖርም እንጅ በፋኖ በኩል ችግር ካለ ፍታተ ጸሉት ያደርሳሉ። የተማረከውን ወታደር በመያዣነት አቆይቶ ስልጠና ሰጥቶ እንደ አባ ዱላ እንደ ብአዴኖች ከድል በኋላ ይለቀቃሉ ሽርፍራፊ ስልጣንም ይሰጣቸዋል።

  5. መሳያችን ዜናውን ሞቅ ደመቅ አድርግልን የስታሊንን ግማሽ ያህል እንኳን በሞቀ ድምጽ ካስተናግድከው በቂያችን ነው አሁን ህዝባዊ ሁነሃል ወንድም ሃብታሙም ጋር ተደጋገፉ ኢትዮ 360ም ጋር ተናበቡ ታስፈልጉናላችሁ አገር መጥፋቱ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Belay Zeleke 1 1 1
Previous Story

ሴቶች ወንድ ምረጡ! – በላይነህ አባተ

182156
Next Story

ጎንደር.! ዳባት.! ሸዋ-ማጀቴ.! ቆቦ.! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!

Go toTop