ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ

 

| ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ –

ተጨማሪ ያንብቡ:  ዛሬ መስከረም 3/2008 እስከንድር ነጋ ከታሰረ 4 ዓመት ሞላው

2 Comments

  1. ለአድራጊዎቹ እንዘን የተዳፈሩት የማይደፈረውን ነው የአብይ አህመድ፣የሽመልስ አብዲሳ፣የዮናታን አክሊሉ ልጆች እንዲህ ናቸው የእግዚአብሔርን ፍርድ እንጠብቅ በጣም ልብ ይሰብራል። ይህ መከራ በማንነታቸውና በሀይማኖታቸው የተከፈለ ስለሆነ መኖሪያና መተዳደሪያ ስለሌላቸው ቤተክርስቲያኗ ለአቶ አካለ ወርቅ ሆቴል ክፍላ ከምታዝናናቸው አድማ እንዲመቱ ከምታመቻችላቸው ለኝህ አባት ማረፊያና መተዳደሪያ ብትሰጣቸው? እኛም የተቻለንን እንድንረዳ ሂሳብ ቢከፈትላቸው?

  2. እነዚህ ሰዎች ቅዱሱ ወንጌልን የሚያነበንቡ በስራቸው ግን የካዱት ወይም ጌታ ሰባት እጥፍ የገባባቸው የሚላቸው ናቸው:: እኛ የምስኪን ወገኖቻችን በተለይ የጥቃቱ ሰለባ የሆኑት የኢትዮጲያ ህልውና ትልቅ ተሳትፎ ያለው የአማራ ማህበረሰብ ሰሞኑን እንኳን ከተጠለሉበት መጠለያ ዘራቸው ተመርጦ የታረዱትን እንደእኝህ ቄስ በግብረሰዶም የሚደፈሩትን የሴቶቹማ አይነገር በመፈራረቅ ባሎቻቸው ፊት የሚደፈሩትን ሰቆቃ ለፈጣሪም ለአለም አቀድ ማህበረሰብም ማስታወቃችን በትዊተር በፌስ ቡክ በቲክ ቶክ በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ ይቀጥል::

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share