የሻሸመኔ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቄስ ሀረገወይን አርፈዋል፡

የሻሸመኔ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቄስ ሀረገወይን በላይ በደረሰባቸው ከፍተኛ ድብደባ በሀዋሳ ህክምና ሲደረግላቸው ቢቆይም ዛሬ አርፈዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ:  ለቸኮለ! ረቡዕ ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1 Comment

  1. ጌታ ፍርዱን ይስጥ ኦርቶዶክስም ምእመናኑ ሲታረዱ ሲገድሉ ሲሳደዱ መሄጃ ሲያጡ በፋይናንስ በቂ እገዛ ሊያደርግላቸው ይገባል፡፡ አሁን ለሃይማኖቱ ለወደቁት አስፈላጊው የፋይናንስ እገዛ ካልተደረገ ገንዘቡን እነ አቶ አካለወልድ ይወስዱታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share