ሃይማኖታችን የደም ስራችን ናት

ሃይማኖታችን የደም ስራችን ናትየካቲት ቀን 5 ቀን 2015 ዓ/ም
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
ኢትዮጵያውያን ሆይ! ይህች ጦማር ትድረሳችሁ
ቀሲስ አስተርአየ nigatuasteraye@gmail.com
ሃይማኖታችን የደም ስራችን ናት

ቅዱስ ፓትርያርካችን “ሃይማኖታችን የደም ሥራችን ናት” ብለው ሲናገሩ ምን ማለታቸው ነው? የሃይማኖታችን የደም ሥር ምንድን ነው? ማን ቆረጠው? መቼ ተቆረጠ?
እንመልከተው፡፡ የአብነቱ መምህሮቻችን እንደነገሩን “የሃይማኖታችን የደም ሥር” በነጠላ የሚገለጽ አንድ ሥር አይደለም፡፡ የደም ስሮቻችን ብዙ ናቸው፡፡ በሃይማኖት ብቻ የሚወሰኑ አደሉም፡፡ እነዚህም በኢትዮጵያዊነት የተሳሰርንባቸው አስራው ወይም ስርወሕብረሰባዊነት ይባላሉ፡፡ ቢያንስ በአምስት ዐበይት ኃይላተቃላት ይገለጻሉ፡፡ አምስቱ ዐበይት ኃይላተቃላት የሚከተሉት ናቸው፡፡

    [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበዉ የሚገባ ከሕወሓት ጓዳ የወጣ ወሳኝ መረጃ - "አማራን ለመነጣጠል የተዛቡ ታሪኮችን መጻፍ"

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share