የብአዴንን ስብሰባ ሽመልስ አብዲሳ መምራቱ ለዓማራ ህዝብ ንቀት ነው! የጋሻ ዕይታዎች

የብአዴንን ስብሰባ ሽመልስ አብዲሳ መምራቱ ለዓማራ ህዝብ ንቀት ነው! የጋሻ ዕይታዎች

ተጨማሪ ያንብቡ:  የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ወደ ኢትዮጵያ ድጋሚ ሊጓዙ ነው

3 Comments

  1. ማን ይምራ ኦሆዴዶች ላይ መፍረድም ከበደ እነዚህ የብአዴንን ሆዳሞችን ብዙ አዩአቸው እንኳን ለወከላቸው ህዝብ ለራሳቸውም ክብር ስለሌላቸው ንቀዋቸዋል፡፡ በረከት ስሞን ጃፓን ወስዶ ቺፕ አስለውጦ ለመጣው ሁሉ መገልገያ እንዲሆኑ አድርጎ ስርቷቸዋል ትግሬዎች ይመጣሉ ብለው ካሁኑ ምጥ ይዟቸዋል በረከት ስሞንንም በቅርቡ ይፈቱታል ፡፡በወቅቱ ቆርጠው ባለመታገላቸው ዳፋው እነሱ ላይ መጣ፡፡ እስኪሞቱ ብዙ ጥፋት ስለሚሰሩ አማራው ነቅቶ መጠበቅ አለበት ሲጀመር ማን ወክሏቸው ነው እዛ የተቀመጡት? ትግሬ ሊገባ ነው ሲባል ኬሻ ሙሉ ብር ሲከፋፈሉ ትንሽ የማይሰቀጥጣቸው ጉዶች ነበሩ፡፡ አንድ በአንድ በወረንጦ መለቀማቸው አይቀርም ከዛ በኋላ ወዴት እንደሚሄዱ ይታያል፡፡ አገኘሁ ተሻገርም ወይ በአረቄ ወይ በሽጉጥ እንደሚሞት ይታያል በእርግጥ ሽጉጥ ጠጥቶ የሞተው ቴዎድሮስ ነው አገኘሁ ወይጦ በመሆኑ ያድርገው አያድርገው የሚታይ ይሆናል፡፡

  2. በናዝሬት የተደረገውን ስብሰባስ ይልቃል ነው የመራው? ምንስ ይሰራል እዛ ውስጥ ቋንቋውን ሳይችለው? እንዴት ያለ ውርደት ነው እንደ ሼልፍ እቃ በፈለጉበት ቦታ እያነሱ ያስቀምጧቸዋል አሁን ይህ የአማራ ስነ ልቦና ነው?አሁን ደግሞ ጥርሱን ያገጠጠ ወምበሯ ላይ ያነጣጠር ግርም የሽጥላ ነው ማነው የተባለ ደካማ ሰው አለ፡፡

  3. ዶ/ር ንጋቱ አንድ ሉ አላዊ አገር ላይ አሜሪካ በምን መስፈርት ነው ወታደር የምታስገባው የተመድ ምንም እንኳን የማይረባ ድርጅት ቢሆንም ዝም ብሎ ያያል ወይ?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share