“ዘመነ ካሴን ፍቱት፣ የአማራ የሽምግልና ክብርም ወደ ቦታው መልሱት” – አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከግንባር

በሽምግልና ስም ዘመነ ካሴን ማሰራቸውን ሰምቻለሁ። ይሄ በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው። የሽምግልናን ክብር ዝቅ ማድረግ፣ በሽማግሌዎች እምነት እንዳይኖረን፣ ሽማግሌ እንዳይደመጥ የሚያደርግ ነውር ነው የተሰራው። ዘመነን ፍቱት፣ የሽምግልና ክብራችንንም መልሱት።
በእኔ መረጃ መሰረት 12,500 ፋኖ በመላ አማራ ታስሯል። ለአማራ የተቆረቆሩ ጋዜጠኞችም መታሰራቸውን ሰምቻለሁ። በዚህ አሸባሪ ወረራ እየፈፀመብን፣ በዚያ አማራ እየተሳደደ ምንድነው ልፋታችን?
ሁሉንም ፍቷቸው። አርበኛ መሳፍንት ተስፉ

ምንሊክ ሳልሳዊ

ተጨማሪ ያንብቡ:  የኢሕአዴግ መንግስት የማኅበረ ቅዱሳንን አመራርና አባላት በአክራሪነት የሚከስ ዶክመንተሪ ሊያዘጋጅ ነው ተባለ

1 Comment

 1. አብይ አበየ፡፡ አብይ ዋሸ፡፡ አብይ ቀጠፈ፡፡ አብይ መናጢ ሆነ፡፡
  ይህ ነው አሁን አገራችን ውስጥ ያለው እውነታ፡፡
  ጭራቁ አብይ አህመድ አሊ በአበየበት ወቅት፣ቀታፊው አብይ አህመድ አሊ በቀጠፈበት ጊዜ፣ቀዳዳውና ዋሾው አብይ አህመድ አሊ በዋሸበት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ይህንን መናጢ ሰው፣ ይህንን በሰው ሞትና ስቃይ ስደትና እልቂት ደስታ የሚሰማውን የሰው አውሬ እስካልተገላገልን ድረስ መከራችን እየተራዘመ ይሄዳል፡፡

  ይህ ሁኔታ በዘር በተከፋፍለ ህብረተሰብ ውስጥ ሲፈጸም የባሰ ድብልቅልቁ የወጣ በጣም ዘግናኝ የሆነ ሁኔታን ይፈጥራል ማለት ነው፡፡ አሁን ህዝቡና አገሪቱ ያሉት በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው፡፡
  ማመን ያለብን ይህ ሁኔታ ዝም ከተባለ ቀጣፊውና መናጢው አብይ አህመድ አሊእንድሚቀጥፈው ስይሆን ሁኔታው እየባሰበት እንደሚሄድና በራሱ እንደማይሻሻል ነው፡፡ ፈጽሞ አይሻሻልም፡፡ መናጢው አብይ እያባሰበት ይሄዳል እንጅ፡፡
  ስለዚህ መፍትሄው አመጽ፣ ህዝባዊ አመጽ ብቻ ነው፡፤ መቼ ዛሬ!!!
  ሞት ለከሀዲ ወያኔወችና ለተረኞቹ የኦሮሙማ የቀን ጅቦች!!
  ድል ለኢትዮጵያ አገራችን!! ድል ለየዋሁና መከራ ለሚበላው ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ!!!
  የፋኖ የትግል ችቦ ለኢትዮጵያ መጻኢ እድል ፋና ወጊ ይሆናል!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share