የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ፣ ለጀነራል መኮንኖች የሰጡትን ገለጻና የሥራ መመሪያ

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  በዘመነ ካሤ ላይ ተኩስ ተከፍቷል!!

1 Comment

  1. ጎበዝ ከፎቶው አስተውላችሁ ከሆነ አብረሃም በላይ በንቀት ያየዋል፤ጥሩነህ በጭንቀት አቶ ደጉ በስጋት ብልጽግና ሳይጀመር ተፈጸመ። ይህ ነው የዘረኞች ጉዞ አንድ የሚያደርጋቸው ምንም ነገር አይኖርም።በዘር የተቧደኑት የሩቅ ጠላት ሲጠፋ ከቅርብ ወዳጅ ጋር ፍልሚያው ይጧጧፋል።፡ያሁን ሌቦች ትግሬዎች እየሰረቁ መቀጠል ስላልቻሉ እናንተም ትጠፋላችሁ እንጂ እየሰረቃችሁ እድሜ ልክ አትኖሩም። በእርግጥ ይህ ሲስተም እንደ ጁዋር መሃመድ፤ ታየ ደንዳ፤ እንደ ሺመልስ አብዲሳ፤እንደ ቀጀላ መርዳሳ፤ እንደ አረጋዊ በርሄ አይነት ድኩማንን ቦታ ሰጥቷል እንጂ የተጠቀመ የኦሮሞ ጎሳ የለም እነሱ ግን በስልጣን ለመቆየት የዚህ ብሄረ ስብ አባል ተጨቆነ ማለት አለባቸው ይህንን ካላሉ ምን ሊያበርክቱ ይችላሉ? ምንም። ስለዚህ የጥንቷ ኢትዮጵያ ከእጃችሁ ሳታመልጥ ወደዛው ገስግሱ አንድነትን ማስፈራሪ አታድርጉ ነገር ቢበላሽ አንድ ቀን መመከት አትችሉም።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share