የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) ኘሮፌሰር መረራ ጉዲና የድርጅቱ ሊቀመንበርነት አድርጎ በድጋሚ መረጠ March 26, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email እስከ ምሽት 2 ሰአት ድረስ ሲካሄድ በቆየው የኦፌኮ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕ/ር መረራ ጉዲና የኦፌኮ ሊቀመንበር ሆነው እንዲቀጥሉ የተመረጡ ሲሆን ኦቦ በቀለ ገርባ ደግሞ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው እንዲቀጥሉ ተመርጠዋል። ጀዋር መሐመድ እና ሀምዛ አዳነ የሥራ አስፈፃሚ ኮምቴ አባላት ሆነው ተመርጠዋል። የሊቀመናብርት እና 15 ቱ ስራ አስፈፃሚ አባላት ዝርዝር እንደሚከተለው ነው። 1- Merera Gudina ( chairman) 2- Bekele Gerba ( First Deputy Chairman) 3- Jawar Mohammed ( Deputy Chairman) 4- Mulatu Gemechu 5-Turuneh Gemta 6- Dejene Tafa 7- Anwar Sani 8- Gurmesa Ayano 9-Hamza Adane 10-Moti Begi 11-Hirowaq Girma 12-Shabudin Shek Nura 13-Fikadu Banja 14- Aman Kaniso 15-Sultan Kassim 16-Mohammed Abdela 17-Asfaw Angasu #Ubuntunews Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story Hiber Radio News Mar 26, 2022 Next Story የዱባና ቅል አበቃቀል ለየቅል -ጥሩነህ