ጸረ-ዐማራነት የጸረ ኢትዮጵያዊነት መገለጫ ነዉ፡፡ – ሙላት በላይ

Amhara
amhara

ሂዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ም

በ1761 ዓ.ም ራስ ስኡል ሚካኤል የየጁ ኦሮሞ እና የቋራ ዐማራ ልጅ የሆኑትን አጼ እዮአስን አንቆ ገድሏል ፡፡የጎጃምን ዐማራ እንደከብት አሳርዶ ቆዳዉን አስገፍፎ ገለባ አስሞልቶ በየዛፉ ተሰቅሎ ማስፈራሪያ እንዲሆን አደረጓል፡፡በዚህ ሰይጣናዊ ሥራዉ ጎንደር ዉስጥ ከምከም ቃሩዳ ላይ ዐማራዉ ማርኮት ምንም ሳያደርግ ወደ ሰይጣናዊ መደበሩ ትግሬ በሰላም ልኮት ዐማራ ከሰማይ በታች የአደረጉት ቢያደርጉት ስቅቅ የማይለዉ እንደአህያ ያለ ሁሉን ቻይ ነዉ፡፡በማለት የራሱን ሰይጣናዊ ሥራ እንደጀግንነት አስተማረ፡፡ በጎንደር ቤተመንግስትም ባለሟል ሳለ መሳፍንትን አናቁሮ ኢትዮጵያን ከ80 ዓመታት በላይ ለዘለቀ ብጥብጥ ዳርጓል፡፡ አጼዮሃንስ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ የተነሱትን አጼትወድሮስን ለማስገደል የእንግሊዝን ጦር መርቶ መቅደላ ያስገባ እና አጼትወድሮስ እንዲሞቱ ያደረገ ነዉ፡፡በሁለቱም የጣሊያን ወረራ ከ100 የጠላት ሰራዊት 80ዉትግሬ ነበር፡በስሜን በኩል ለሚመጣዉ የኢትዮጵያ ማንኛዉም ወረራ በባንዳነት በማገልገል ለኢትዮጵያን አርበኞች እልቂት ቀዳሚ ተሰላፊዎችነበሩ፡፡ወያኔ ከሱማሌ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ወሯል፡፡ለኤርትራ መገንጠልም ተዋግቷል፡፡ትግሬዎች በኢትዮጵያ ላይ በጠላት ነት ያልዘመቱበት ወቅት አልነበረም፡፡ለሰባት ትዉልድ ትገሬ ለኢትዮጵያ ብሎም ለዐማራ ቀንደኛጠላት ሆነዉ ዘልቀዋል ወደፊትም ይዘልቃሉ፡፡አጼ ዮሀንስ ኢትዮጵያን አስወርሮ ለዉለታዉ ከእንግሊዝ በአገኘዉ መሳሪያ በመታገዝ ነግሶ ዐማራን እና አፋርን ጨፍጭፏል፡፡የክርስትና ወንድማማችነት ከሚሉት ጋር ለመጋራት የዐማራዉን አስልምናተከታይ መሬት( እርስት) ቀምቷል፡፡ በእስልምናዉ የጸናዉን ዐማራ ጨፍጭፏል፡፡ሽዋዎችን ወደ አፋር ፣ ይፋትእና ሱዳን አሰድዷል፡፡ከ80 ሺህ በላይ የተራበ እና የታጠቀ ትግሬ በወራሪነት አዝምቷል፡፡ በራያ ሶስት ሺህ በጎጃም ከ20 ሺህ በላይ ዐማራ ፈጅተዋል፡፡ንብረቱን መዝብረዋል ቤተክርስቲያ መሰጊድን አቃጥለዋል ሴቶችን ደፍረዋል፡፡ጎንደር ዉስጥ አንጠመቅም የአሉትን ቤተእስራየላዊያንን በገፍ ሰይፈዋል፡፡ይህን ግፍ ባስመለከት ሙሾ አዉራጅ፡- እዉሩ በመሪ አንካሳዉ በምርኩዝ የተከተለዎ እህል አይበቅልምወይ ንጉስ በአገረዎ፡፡ አገሬን ዘረፈዉ እያለዉ ደስደስ ሞኙ የትግሬ ህዝብ ተራዉ እስኪደርስ በማለት አስለቀሰ ፡፡

ትግሬ ይህን አሁን እየአደረገዉ ያለዉ ወረራ እና ኢሰባዊ ጭፍጨፋ አሁን ሳይሆን የጀመረዉከ18ኛዉ ክፍለ ዘመን ከራስ ስኡል ሚካኤል ጀምሮ እየሰራበት የመጣ የከሀዲነት ባህሉ ነዉ፡፡ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈጽም አዛኙ ሳይሆን ሞኙ ዐማራ አልተበቀለዉም፡፡እንደወገን ቆጥሮት እህል ሰፈረለት ወሎ እና ወልቃይት መጥቶ እንዲያርስ ፈቀደለት እንጂ፡፡ትግሬዎች በስሜን በኩል ኢትዮጵን ለመዉረር ከሚመጡት ወራሪዎች በባንዳነት በየጊዜዉ በሚያገኙት የጦር መሳሪያ እና ትወድሮስን ለማስገደል ከእንግሊዝ በአገኙት የጦር መሳሪያ የበላይነትን በመያዝ የጦረኝነት፣ የክህደት፣ የዉሸት፣ ሱሰኛ በመሆን አድገዉ እየሰሩበት መሆናቸዉን በአይናችን እያየነዉ ነዉ፡፡ ፡፡በዚህ ምክንያትም በመንፈሳዊ እሴት በፍራ እግዚአብሄር ይተዳደር የነበረዉን በመሳሪያ የበላይነት እምነት ፈጥረዉ ከመንፈሳዊ አሴትም አርቀዉ ከሳይንሳዊ( ምክንያታዊ) ተግባራትም ሳይደርሱ በዚሁ የመሳሪያ የበላይነት የሙጥኝ ብለዉ ለመሳሪያ ጌቶቻቸዉ ተላላኪ ሁነዉ ለመስራት በወራሪዎች አሽከርነት እናበመሳሪያ የበላይነት አምነዉ ከ1881 ዓ.ም ጀምሮ እየሰሩት የመጡ እና ቤተሰባቸዉንም በዚህ መንፈስ አንጸዉ የአሳደጓቸዉ በመሆኑ ወደፊትም ይህን የወራሪነት ተገባር የአረመኔነት ሥራ አጠንክረዉ ይቀጥላሉ፡፡ምክንያቱም አለቆቻቸዉ አሜሪካ እና ምእራብ አዉሮፓ ከቻሉ በማስፈራራት ካልቻሉ በገንዝብ በመግዛት የተለያዩ የጦር ስልቶችን እንዲጠቀሙ በሃሳብ በጦር መሳሪያ አቅርቦት ወዘተ በመርዳት ይህ የተጀመረዉ ጦርነት ተራዝሞ ዐማራዉ በሰዉ ኃይል በኢኮኖሚ ተራቁቶ እና ተሰላችቶ በሞራል ተመቶ ለተረኞች አጎብዳጅ ሆኖ እንዲያገለግል ታስቦ ታቅዶ እና ታልሞ እየተሰራ መሆኑን ከምተሰማዉ ይልቅ እየተሰራ ባለዉ በምታየዉ አምነህ ህልዉናህን አስከብረህ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን የእኩልነት የነጻነት የፍትህ የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዉቀህ በርትተህ እና ተባብረህ መሥራት መታገል ነገ ሳይሆን ዛሬዉኑ ይጠበቅብሃል፡፡

ወያኔ እና አለቆቹ የራስን ስራ አጉልቶ ለማሳየት የሌላዉን ማጥፋት በሚል ሀሳብ እየተመሩ የነሱን ትጥቅ እና ጦረኝነት ለማጎልበት እና ለማሳየት የዐማራዉን ትጥቅ ማስፈታት የአለቆቻቸዉ እና የእነሱ ዓቢይ ዓላማቸዉ መሆኑን ጠንቅቀህ ማወቅ ቀዳሚ ተግባርህ ልታደርግ ይገባል ፡፡ በኢትዮጵያ ህልዉና የሚመጣዉ ሁሉ መጀመሪያዉ በዐማራ ህልዉና ላይ ነዉ፡፡ለዚህም መረጃ የሚሆነዉ ኸርማንኮንሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም በባህርዳር የተፈጸመዉን ግድያ አስመልክቶ ዐማሮች ከ500ዓመታት በላይ የነበራቸዉን የበላይነት ለመመለስ የአደረጉት መፈንቅለ መንግስት ነዉ፡፡ይህግን እንዳይመለስ ተደርጎ ህልማቸዉ ከስሯል በማለት በቲዊተር የገለጸዉ እና ለቢቢሲ ቃለ ምልልስ የተናገረዉን፤ ጣሊያን፣እንግሊዝ ፣አሜሪካ ወያኔ እና ኦነግ እስከአሁንም በሱ እና አጋሮቹ መንፈስ እየሰሩ ለመሆናቸዉ በአይንህ እየአየህ በጀሮህ እየሰማህ የማትረደ ከሆን ንገረዉ ንገረዉ አምቢ ሲል መከራ ይምከረዉ የምትለዉን ተረትህን ትተረጉማለህ፡፡ የሞተ እየቀበሩ የራስን ሞት መጠበቅ ከሞኝነትም በላይ ጅልነት ነዉ፡፡ ዐማራ በእየእለቱ በሁሉም አካባቢ እየሞትክ ሙሾ ከመደርደር የምትድንበትን መፈትሄ ፈላጊዉ አንተ እና አንተ ብቻ መሆንክን አዉቀህ ከሞኝነት ተራ ወጥተህ እራስህን አስተባብረህ እናአጠናክረህ ታገል፡፡መንግስት ማለት ህዝብ መሆኑን ህዝብ ማለት ደግሞ መንግስት መሆኑን አዉቀህ ችግርህን ለመፍተት ከመንግስት ብቻ መጠበቅ ሳይሆን ህዝብን በማሰለፍ ከመንግስት የምትጠብቀዉን እንደምታገኝ አምነህእና ተባብረህ መታገል ነዉ፡፡ዐማራ ዘመነኞች ሲከፉ ሀገር የሚከፋ መሆኑን አዉቀህ ክንድህን አበርታ፡፡በምንም ስሌት ለዛሬዉ ችግርህ ወደኋላ ፊታቸዉን በማዞር ከሚሰሩ የተሟላ መፍትሄ አገኛለሁ ብለህ እራስህን አታሞኝ፡፡ ዲሞክራሲ የሚመጣዉ በህዝብ አስገዳጅነት መሆኑን አዉቀህ ለህዝብ በማሳወቅ በንቃት እና በትብብር በርትቶ መስራት ይጠበቅብሀል፡፡ነገዴ ነዉ፣ መነኩሴ ነዉ፣ ቄስነዉ፣ ጳጳስነዉ፣ ፕሮፌሰር ነዉ፣ ዶክተር ነዉ፣ መሪ ነዉ፣ እዉነት ተናጋሪ ነዉ፣ ምፈሳዊ ነዉ፣ አማኝ ነዉ ፣ወዘተ ከሚል እምነት ተላቀህ እምነትህን ከሚሰራዉ ተግባር በማየት ብቻ አድርገህ ክፉዉን ከበጎ በመለየት አጥፊህን ከአልሚህ መለየት መቻልብቻ ነዉ፡፡ዐማራን ከስዉርእና ከጅአዙር የሴራ ጥፋት የሚያድነዉ፡፡

የአንድ ሀገር ዋና የልማት መሰረት እና ሀብት ህዝብ መሆኑን በማመን ዜጎች አምራች እንዳይሆኑ የሚገድቡ ማናቸዉንም እንቅፋቶች ማስወገድ፣ ማህበራዊ ፍትህ በሀገሪቱ እንዲሰፍን ማድረግ፣ ሰፋፊ እርሻዎች እንዲስፋፉማበረታታት ከህልዉናዉ በተጓዳኝ በልዩ ትኩረት ዐማራዉ ከትልቅ እስከትንሽ ከአዋቂ እስከ መሀይም እጅ እና ጓንት ሆኖ ለሀገር ልማት መሰለፍ የአለበት ወቅቱ አሁን መሆኑን አዉቆ ለልማት መስራት ይጠበቅበታል፡ አሁን በዐማራ እና በአፋር ህዝብ በንብረቱ፣ በሃብቱ፣ በህይወቱ፣ በእንስሳቱ፣ በአዝመራዉእና በስብእናዉ የደረሰዉ ጉዳት ምን? እንዴት? እና ለምን? እንደሆነ እራስን ጠይቆ ሌላዉንም በመጠየቅ በመወያየት መረዳቱ ዐማራዉ ወደፊትም ለታቀደለት ጥፋት ለመከላከል ዝግጁ ያደርጋል እና በአንክሮ ሊታሰብበት ይገባል፡፡አንድ ጊዜ መታለሉ እፍረቱ የአታላዩ ሲሆን ሁለት ጊዜ መታለሉ እፍረቱ የአታላዩ ሳይሆን የተታላዩ መሆኑን አዉቆ ላለመታለል በንቃት እና በዝግጅት መኖር ነዉ፡፡ በእዉቀት ብርሀን የእይታ አድማስን በማስፋት የመምራት መመራት ጽንሰ ሃሳብ የሚፈጠረዉ አና የሚያድገዉ ከቤተሰብ መሆኑን አዉቀህ የማንቃት እና የማሳወቅ ሥራህን ከቤተሰብ መጀመር እና ማስፋፈት እንዳለበህ አዉቀህ የችግርህን ማስወገጃ ሥራህን በትብብር ሥራ፡፡በዘመኑ ያልተፈታ ችግር በዘመን ሂደት የችግር ካንስር ይሆንብሃል እና በስፋት እና በጥልቀት እሰብበት፡፡የሀገር ጉዳይ የኔ ብሎ የሚያምን ህብረተሰብ መፍጠር መቻል የዓላማህ ግብ መሆን አለበት፡፡ለዚህ ደግሞ የወያኔ ወራሪ ስሜንወሎን እና ደቡብ ወሎን በመዉረር እስከ ሽዋ ሮቢት በመድረሱ ማእከላዊ መንግስት እና የዐማራ ክልልመንግስት ህዝባዊ የክተት ጥሪ ሲያደርግ የወያኔ ወረራ ችግር የፈጠራቸዉን የዐማራሚኒሻ፣የዐማራ ህዝባዊ ሰራዊት እና ፋኖዎች ከወገናቸዉ ኢትዮጵያዊ ጦርሰራዊት እና ከመንግስት ጎን ተሰልፈዉ የአሳዩት አገራዊ ወኔ ለህይወት አለመሰሰት በየዋሉበት የጦርሜዳ በግንባር ቀደም ተዋጊነት የድል ባለቤት ለመሆናቸዉ ከሥራቸዉ በመነሳት በህዝባዊ መገናኛዎች በመንግስት እና በህዝብ የተመሰከረላቸዉን የዐማራ ህልዉና እና የኢትዮጵያ ጀግኖችን ወያኔ ወደጉድጓዱ ሲገባ የምንረሳቸዉ የምንተዋቸዉ ሳይሆኑ ተከታታ ሥልጠና በመስጠት የሁሉም ዓላማ ለዐማራ ህላዉና፣ ለኢትዮጵያ አንድነት እና ሉዐላዊነት መሆኑን አዉቆ እና አሳዉቆ በተከታታይ በማስተማር ቢቻል የአንድነት ካልሆነም የግንበር አሰላለፍን እየተጠቀሙ ዐማራን ከፈጽሞ ጥፋት ኢትዮጵያን ከሉዐላዊነት ዉርደት መታደግ መቻል ዋናዉ እና ቁልፉ መፍትሄ መሆኑን በማመን የክልሉ መንግስት በተጠሪነቱ ሃብታም በሃብቱ ምሁሩ በእዉቀቱ ድሃ በጉልበቱ ልንተባበራቸዉ የየአንድንዳችን የኑሮ ዋስትና እና የኢትዮጵያ ሉዐላዊነት ያስገድደናል፡፡

በተለይ የክልሉ መንግስት የዐማራዉ ችግር የኢትዮጵያም ችግር መሆኑን፤ በደህናዉ ቀን ያላዙት ጀግና በክፉቀን የማይገኝ መሆኑን ፣ ያለበቂ ትጥቅ ጀግንነት እናድል የማይገኙ መሆኑን፣ እንዳይመለስ ሆኖ ያልጠፋ ጠላት ጊዜ ጠብቆ የሚመጣ መሆኑን፤ሀገሪቱ በአለባት ሁለገብ ሸር(ተንኮል) ወያኔጨርሶ እንደማይጠፋ፣ጠፋ ብንልም ቦታ እና ስም ቀይሮ እንደሚመጣ በማመን አይፈሩም ይጠረጥሯል በሚለዉ ይትባህልህ ከላይ መስቀል ከታች ጦር አቀናጅቶ በመያዝ በሰላም ለሚመጣ በመስቀሉ በከፉ ለሚመጣ በጦሩ ብሎ እንደሚያስበዉ ቄስ አስቦ እና ለክልሉም ለሀገሪቱም እንደሚጠቅማት አምኖ መስራት ይጠበቅበታል፡፡በዐማራ ላይ ለሚደርሰዉ ጥፋት በማቀጣጠል ለዐማራዉ ደህንነት የቆመዉን ሃይል ለማንኳሰስ የዐማራዉን ስነልቦና በማዋረድ በዐማራዉ ጠላት አጥር ላይ ተንጠልጥለዉ ሚዛኑ ወደ አጋደለበት እየተከተሉ የሚኖሩ ሆድ አምላኪዎች በብዛት የአሉብህ መሆኑን አዉቀህ እና ለይተህ በመያዝ ለሚናገሩት ለሚጽፉት በመረጃ በተደገፈ ፈጣን መልስ ምሁሩ ሊሰጣቸዉ ይገባል፡፡ለዚህ ሁኔታ መረጃ ይሆናችሁ ዘንድ ያለቦታዉ ያለሰዓቱ ያለምንም ምክንያት ሆድ ያባዉን ጌሾ ያወጣዋል እንዲሉ የዐማራዉ ቋሚ ጠላት የሆነዉ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ስለ ዐማራዉ ህዝባዊ ሰራዊት፣የአካባቢ ሚኒሻ እና ፋኖ የተናገረዉን ሁሉም የዐማራህዝብ ልብ ሊለዉ ይገባል፡፡ የተናገረዉ “የመከላከያ ጭራ እየተከተልክ የአሸነፍክ ሲመስልህ ጀግናዉ ልዩሃይላችን ትላለህ ስትቀጠቀጥ ደግሞ መከላከያ የት አለህ ለኔ ወግኖ ሌላዉ ኢትዮጵያዊያን ይወጋ ትላለህ” በማለት ለተረኞች አጋዥነትን ሥራ እየሰራ በደንበር ላይ ይገኛል፡፡ እሱን መሰል አገብጋቢዎች በብዛት ስለአሉ ዐማራዉ እና የክልሉ መንግሥት በአንክሮ ሊከታተላቸዉ ይገባል፡፡

 

ሙላት በላይ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.