በመስቀል አደባባይ ሚሊዮኖች በአንድ ድምጽ የአሸባሪውን ሕወሓት ቡድን ግብዓተ ቀብር ለመፈጸም እንደሚገባ ገለጹ

በመስቀል አደባባይ ሚሊዮኖች በአንድ ድምጽ የአሸባሪውን ሕወሓት ቡድን ግብዓተ ቀብር ለመፈጸም እንደሚገባ ገለጹ

ተጨማሪ ያንብቡ:  መነሻና መዳረሻችን የሕዝባችን ክብርና ጥቅም ማስከበር ነው!

5 Comments

  1. ከሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ወዲህ እንዲህ ያለ አንድነት በሃበሻው ምድር ታይቶ አይታወቅም። ሰው በራሱ ፈቃድ የቀበሌ ጡሩንባ ተነፍቶ ውጣ ሳይባል፤ ወጣቱ ማንም ሳያስገድደው ወደ መደበኛ ሰራዊቱ ሚሊሻውና ፋኖው የተቀላቀለበት እንዲህ ያለ ጊዜ እጽብ ያስብላል። የሩቅና የቅርብ ጠላቶችንም ያበግናል። አሁን በአሜሪካ ተጨፍልቀው በመሰሪው የወያኔ አምባሳደር ብርሃኔ ገ/ክርስቶስ ዲሲ ላይ 9 ራስ ይዘው ብቅ ያሉት ውሾችን ሁሉ ያሳፍራል። የሚገርመው ለሰርግ የተጠሩ እንጂ ለትግል የተዘጋጅ አለመሆናቸውን አለባበሳቸው ያሳያል። አይ ጭንቅላት ነጭ እንደፈለገ የሚጋልበው የጉድ ስብስብ። አሁን ማን ይሙት አሁን ሃገራችን ባለችበት ሁኔታ ላይ እንዲህ ያለ የሻገተ አስተሳሰብ ይታሰባል?
    አሜሪካ የሰላም ሁሉ ጸር ናት። ወያኔን ከመቀሌ ወጥተው ውጊያ እንዲከፍቱ ትዕዛዝ የሰጠችው እሷ ናት። የሳተላይት ድጋፍ አድራጊዋም ራሷ ናት። ጉዳዪ ግልጽ ነው እናንተ ስትገሰግሱ እኛ በወሬ አናፋሾቻችን አዲስ አበባ ተጠጉ እያልን እናወራለን። አልፎ ተርፎም በኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎቻችን ውጡ እንላለን። ይህን ተከትለው ሌሎችም ያሰወጣሉ። ያኔ ዶ/ር አብይን በግድም በውድም የድርድር ጠረጴዛ ላይ ከእናንተ ጋር እናስቀምጠን መልሰን መንግስት እናረጋችሁሃለን ነው ብልሃቱ። ግን ነጩ በሃበሻው ህዝብ ተበለጠ። ነቃንባችሁ አሏቸው። አፍራሽን አፍራሽ ሲተካው የቅድሚያ አፍራሽና ሶስተኛ አፍራሽ በመሆን አለምን የሚያሸብሩት አሜሪካኖች፤ ያለፈም ሆነ የአሁኑ ታሪካቸው የመንግስት ግልበጣና ሴራ ነው።
    በቱርክ የመንግስት ግልበጣ ሲሞከር አንድ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣን ስለጉዳዪ ሲጠየቅ እንዲህ ነበር ያለው። ” They have not done a good job” ይህ ማለት እኛም ነበርንበት ግን አልተሳካም ማለት ነው። ይህ አይነት ድፍረት ነው ኢራቅን፤ ሊቢያን፤ ሶሪያን፤ የመንንና ሌሎችን የፍርስራሽ ክምር ያደረጋቸው። እንዴት ይህን ሰው ነቅቶ ማየት ይከብደዋል። አሁን እንሆ የኢትዮጵያ ወረፋ ሆኖ በዚህና በዚያም ያዋክቡናል። በውጭ ያለውም ሆነ በሃገር ውስጥ ያለው ሃበሻ መሸወድ የሌለበት የአሜሪካ የውጭ ፓሊሲ ዲሞክራት ያዘው ሬፕብሊካን አንድ ነው። ለራሳቸው ቱሩፋት ሲሉ ሃገር ማተራመስ። ስለሆነም ይህ ፓርቲ ያ ፓርቲ የሚባል ነገር የለም። እብዱ ትራምፕ ነበር ግብጾች ግድቡን እንዲመቱት የጋበዘው። ለጥቁር ህዝብ የሚያዝን ማንም የለም። የሚቀልድብን እንጂ!
    በተለያዪ የኦሮሚያ ክልልሎች አሁን በመስቀል አደባባይ የተደረገው ሰልፍ የሚያመላክተው የሃበሻውን ቁርጠኝነትና አልበገርም ባይነት ነው። በጣሊያን ወረራ ከላይ በመርዝ ስንጠቃ ዝም ያሉን እብዶች ናቸው ዛሬ ሰለ አየር ንብረትና ሰለ ሰላም የሚናገሩት። መኖር የሚለካው በሃብት ክምር አይደለም በራስ አስቦና አልሞ በመኖር እንጂ። የአሜሪካም ጫና ልክ አለው። ወያኔ ከተደመሰሰ በህዋላ ጅራታቸውን ደብቀው እንደገና ብቅ ይላሉ። ያለፈ ታሪካቸውና ተግባራቸው የሚያሳየው ይህኑ ነው። የሃገሬ ልጆች በርቱ። ድል ቅርብ ነው። አታመንቱ። በቃኝ!

    • አንድም ጠብ የሚል ነገር ከፅሁፍህ የለም የኢትዮጵያ አምላክ ያክብርህ:: እኛ ስናሸንፍ አረመኔ ወራሪውን ስንቀብር አሜሪካ እንደተለመደው ከአሸናፊ ጋር ትቆማለች ሌሎች የአውሮፓ ተሳቢዎችም እንደዚሁ

  2. Well, it is the right thing to do everything and anything against any evil-driven political and social force or entity that poses a very deadly threat to any section of the country leave alone the whole the country!
    It is absolutely the right thing to rally behind and legitimate cause and strongly fight back any evil-driven political idea and action of any force or entity!
    I am afraid the rally in Addis does not look the reflection of this very critical way of doing politics! It looks the reflection of the political game of the politics of a very criminal political system of ethnocentrism. This kind of political game will never bring the ongoing dirty and brutal civil war to its end because of the two factions of the same criminal political system which are making the people kill each other for the sake of their own political power struggle. I know that we are victims of distancing ourselves from this very huge and bitter realty for so long and so painfully. But that is the very hard reality we keep facing on the ground without doing the right and effective political and social work!
    It is absolutely the right thing to stand together and courageously let those two factions of the same evil-driven political system (TPLF and so-called Prosperity) know that as they are the very root causes of the unbelievable devastation for a very long period of time and continued to be without any effective and better way out, they must either use the very common sense of humanity and do what is good for the country and for themselves or else must be defeated by hook or crook for the sake of preventing a very sad bloodshed of brothers against brothers or sisters against sisters .
    Yes, if the rally we are talking about should be meaningful and fruitful, facing this very huge and bitter realty is necessary! Does the rally held in Addis Ababa reflect this kind of very tough reality? I am afraid the answer is not positive as it is designed and organized to blame or condemn one faction of the same criminal poetical system (TPLF) but to praise the other faction (so -called Prosperity) which controls the Arat Kilo palace politics and give it a chance to maintain the same deadly and criminal political system in a much more miserable manner. As the two factions are the two sides of a the very evil-driven or deadly monstrous political system, it is a very foolish and self-defeating political mentality to believe that one is better than the other as far as the real sense of bringing about meaningful and long-lasting peace and stability is concerned! That is why the so-called peoples’ rally in Addis is nothing but the political orchestration of Adanech Abebe and her very foolish if not stupid associates and members of so-called opposition political parties such as Girma Seifu ! Alas! what a very dirty and dangerous political game!

  3. እንዲህ ያለ የተከበረ ሰልፍ ላይ የትግሬን ኢሉሚናአቲ ባንዲራ ማዉለብልብ ምን የሚሉት ነው? የሰልፉ አስተባባሪ አገኘሁ ተሻገር ነው እንዴ?

  4. Ethiopia unity is not a contractual agreements like that of the soviet union of 1922 and the European union of 1993 respectively. Ethiopia is the winner ,it’s enemies will be destroyed.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share