ምሳ መቀሌ ነኝ እራቴን ሽራሮ፣
ዛቅ አድርገሽ ስሪው ከሰረቅሽው ሽሮ።
ባህርዳር ከተማ አስተዳደር የቁርጥ ቀን ልጆቹን መርቆ ወደ ግንባር ልኳል።
ባህርዳር (ጥቅምት 27/2014 ዓ.ም )ከተማ አስተዳደሩ በርካታ ዉጥር ያላቸውን የሰለጠኑ የተጠባባቂ ሀይሎች፤ ምልስ የመከላከያ ሰራዊት እና ሚሊሻዎች አሸባሪው የትግራይ ሃይል ለመቅበር ወደ ግዳጅ መርቆ ሸኝቷል።
“ኢትዮጵያን ከጠላት የምንጠብቀው ማንንም ለማስደሰት ብለን ሳይሆን ብቸኛ ሀገራችን ስለሆነች ነው!!”
አፋር እንደ ማህበረሰብ ከወያኔ ጋር ለተገባው ትንቅንቅ አስገራሚ መልሶ ማጥቃት እያደረገ ያለ ማህበረሰብ ጠላትን ሲመክት እንደ ኖረ ያስመሰከረ ታላቅ የኢትዮጵያ ዜጎች ምድር!!
የደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር ከተማ ኢትዮጵያን ከተቃጣባት ወረራ ለመታደግ ሁሉም ወደጦር ግንባር ከተት ብሎ ተነስቶዋል።

ሸዋ ወደግንባር የሚጓዘው የሰው ሀይል ቁጥር እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ የትራንስፖርት ዕጥረት ገጥሞን በዚህ መልኩ እየተጓዝን ነው!! #መቀሌ እንገናኝ

Enat Ethiopia Enat Ethiopia


የጎንደር ከተማ ዘማቾች ሽኝት
ጥቅምት 23/2014 (ዋልታ) የመንግሥትን ጥሪ የተቀበሉ የጎንደር ከተማ ዘማቾች ሽኝት ተደረገላቸው፡፡

ጎጃም ልጆቿን በፀሎትና ቡራኬ ወደ ግንባር ልካለች።
ፍኖተ ሰላም!
የደጋ ዳሞት ህዝብ የቀረበለትን የክተት ጥሪ ተከትሎ ወደ ግዳጅ ቀጠና እያመራተ ነው

“በመደራጀት፣ በመዝመትና ለሰራዊቱ ደጀን በመሆን የትግራይ ወራሪ ኃይልን በአጭር ጊዜ መደምሰስ ይቻላል።…ለሕወሃት እያገዙ ያሉ የትግራይ ተወላጆች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል።”
የአማራ ልዩ ኃይል አዛዠደ ብ/ጄ ተፈራ ማሞ

የአለፋ ጣቁሳ ሚሊሻና ፋኖ ወደ ግንባር ዘምቷል!

የደባርቅ እና ዳባት ፋኖ እና ሚሊሻ ወደ ግንባር ዘምቷል!
የትግሬ ወራሪ ኃይል ከወረረው ቦታ እንዳይወጣ ተባብሮ ማስቀረት ግዴታ ሆኗል!
ሐገር ከጫፍ እስከ ጫፍ ወደ ወያኔ በመንጎድ ላይ ነዉ።
በእርግጠኝነት የምነግርህ ነገር ቢኖር እንደምናሸንፍ ብቻ ነዉ ወሬና አሉባልታዉን ወግድ በለዉ መሬት ላይ ያለዉ ጨዋታ ሌላ ነዉ።
ጋይንት ላይ የትግሬ ወራሪ ኃይልን በገባበት ገብተው ያባረሩት የደቡብ ጎንደር ፋኖዎችና ሚሊሻው ወደ ግንባር ተምመዋል!
የደብረታቦር ፋኖ የቀረበለትን የክተት ጥሪ ተቀብሎ ወደ ግንባር ከትቷል፡

ህዝባዊ ሰራዊት ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ በኩል….!!!!
እብናት!!!
