በስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ለተወካዮች ምክር ቤት ብልጽግና ፓርቲ 410 መቀመጫ አሸነፈ

44ሐምሌ03 ቀን 2013 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ በተካሄደው ስድስተኛ ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ብልጽግና ፓርቲ 410 መቀመጫዎችን አሸንፋል።

1 Comment

  1. አረጋዊ በርሄ የትግሬ አልያንስ የሚል ፓርቲ መስርቻለሁ ብሎ ከገባ ጀምሮ ሲያስጮህብን ነበር ከግደይ ዘራጽዮን ጋር በምርጫውም ቅድሚያ እንዳለው ነግሮን ነበር ምነው የውሀ ሽታ ሆነ? ይህን አስመልክቶ ሹመትም ተስጥቶታል

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.