ደመነፍስ የሚናገሩት ባለስልጣናት] ማይክ ሲይዙ ፕሬዘዳንቱን እፈራቸዋለሁ | አቶ ታየ ደንደዓ ለጭፍጨፋው ተጠያቂ ናቸው ፓስተር ቢኒያም ሽታየ

https://youtu.be/D9HLUtSNlyQ

ደመነፍስ የሚናገሩት ባለስልጣናት] ማይክ ሲይዙ ፕሬዘዳንቱን እፈራቸዋለሁ | አቶ ታየ ደንደዓ ለጭፍጨፋው ተጠያቂ ናቸው ፓስተር ቢኒያም ሽታየ

ተጨማሪ ያንብቡ:  የከንቲባ አዳነች አበቤ ... አደገኛ ሴራ እና የመፈንቅለ መንግስት ስጋት

3 Comments

 1. ፓስተሩ ፖለቲካን በበጎ መልክ ያካሂዱ ዘንድ የመከረው ተገቢ ቢሆንም በአብን ላይ የሰጠው ነቀፋ ተገቢ አይደለም:: ይህ ጉዳይ ታላቁ የሃገራችን የህክምና ዩንቨርስቲ መስራች ፕርፌሰር አስራት ሁሉ በዘሩ ተደራጅቶ አማራ ላይ የጥፋት ዘመቻ ሲያውጅ ሲተገብር የአማራውን ድርጅት ለአማራው ድምጽ ተሟጋች ይሆን ዘንድ መስርተው በዚያን ወቅት ከአንዳንዶች ትችት ተቃውሞ ገጥሟቸው ነበር:: ሆኖም ግን በዘሩ ምክንያት ለሚጠቃው አማራ የመላው አማራ ድርጅት መመስረታቸው አስፈላጊ ነበር:: ዛሬም አማራው በየስፍራው በዘሩ ምክንያት ህጻናትና ደካሞች ሲታረዱ መንግስት ቸልተኛ ሲሆን የአማራው ብሄራዊ ንቅናቄ ብሎ መመስረት በጣም ተፈላጊ ነው::ይህ በዘር መደራጀት ጠንቀኛ ስለሆነ በሃገር አቀፍ ደረጃ ሳይታገድ የአማራውን ድርጅት ብቻ መኮነነን የጨካኞቹ ዘረኛ ፖለቲከኞችና የተባባሪያቸው የብልጽግናን ፖለቲካ መደገፍ ነው:: ፓስተሩ ሊሰብከን የሚገባው ሃገራዊ የይቅርታና የምህረት ምክክር እንጂ የጭፍን ፍርድ አይደለም::

 2. ሀብታሙ አያሌው
  ላም በረት ሠፈር የሚገኘው International Livestock Research Institute (ILRI) ባለፉት ጥቂት አመታት ከሥራ እያባረረን ኑሮን መግፋት ከብዶናል የሠፈርህ ሰዎች። ILRI አይቀጥረንም የላምበረት ነዋሪዎችን እንደበፊቱ ፤ CIA ወርሶታልም ILRI ን የሚል ወሬም እየተናፈሰ ነው፤ እባክህ ILRI የሚያካሂደውን ያለ ጡረታ እድሜያችን ከሥራ የማግለል ስትራቴጂ ምክንያቱን መርምርልን ፤ ጁንታ ወይም ግብፅ ከሥራ ከመባረራችን ከጀርባው ሳይኖሩበት አይቀሩም እየተባለ ነው ፤ ከቻልክም ቢኑ እንዳለው ዳቦ እና ውሀውን አትርሳብን።

 3. በአሁኑ ወቅት በኦሮሙማ ዘረኛ አመራር ተተብትባ ልትጠፋ በጣር ላይ ያለችው አገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አሰቃቂ ሁኔታና በተለይም በአማራው ላይ እየተፈጸመ ያለው ዘግናኝ ጭፍጨፋና የዘር ማጽዳት ዘመቻ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡
  ሌላውም ህብረተሰብ ቢሆን ቆይቶ አይቀርለትም።

  ኦሮሙማዎች ስልጣን ላይ እሰካሉ ድረስ አማራው ምንጊዜም ማለቁ አይቀርለትም። ስለዚህ ያለው ምርጫ ከአራጆቹ ጋር ተናንቆ ማለቅ ብቻ ነው፡። አማራ እየተጨፈጨፈ ከዛሬ ነገ ይሻላል በሚል ተስፋ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ በማለት ፥ አንድነት ይሻላል ተብሎ ጭፍጨፋውን ችሎ ተቀምጧል።
  ከነዚህ ተስፋወች ሁሉ አንድም ጠብ ያለ ነገር የለም። የተሻለና የተለወጠ ነገር የለም ፥ ከ እልቂት በስተቀር።

  በዚህ ሁኔታ ውስጥ እየኖርን ከእንግዲህ በኋላም የተሻለ ነገር ይመጣል ፤ ብሎ መጠበቅ ከንቱ ተስፋ ነው። ምክንያቱም ሁሉም መጥፎ ነገሮች በአማራው ላይ በሙሉ ተፈጽመዋል፡፡አማራ ተክዷል። ወረራ ተፈፆሞበታል።

  አማራው ሞቶ አላልቅላቸው አለ፣ እንጅ አሁንም ብዙ አማራ እየገደሉ ነው፡ ፡

  አውሬው አብይ አህመድ የአማራን ህዝብ በመናቅ (እውነታው ግን የአማራን መጠንከር ስለሚፈራ ነው) “ህገ መንግስቱ ለአንድ ክልል ተብሎ አይቀየርም ” ሲል ጀግናው ዶ/ር አምባቸው መኮንን “ይህ ይህ አንቀጽ ብሎ የአማራ ህዝብ ያልፈለገው በሙሉ ይቀየራል” ብሎ ነበር ለአብይ የመለሰለት፡፡ የዘመናችን አጼ ቴወድሮስ የምንለው ጀኔራል አሳምነው ጽጌም በአብይ አህመድ ሴራ ከመገደሉ በፊት ስለአማራ መጻኢ እድልና አማራው ተደራጅቶ በአንዲነት ጠላቶቹን ስለመመከት አስፈላጊነት ምን ብሎ እንዳስጠነቀቀን ዘለአለም አንረሳውም፡፤

  ቆፍጣናው ምግባሩ ከበደም በተለይ ስለአዲስ አበባ የኦሮሙማ ስልቀጣና ባለቤትነትን በሚመለከት ይፋ ያደረገው የአማራውን ቆራጥ አቋም ምን ያህል የኦሮሙማን ወሽመጥ እንደበጠሰው ታሪክ ሁሌም ያስታውሰዋል፡፡

  ለአማራው መስዋእት የሆኑት እነዚህና ሌሎች አያሌ ጀግኖቻችን የተሰዉበትን የአማራውን በሁለተኛ ዜጋነት እየተጨፈጨፍኩ አልገዛም የሚል የጸና አቋም እኛም በተራችን አስከብረን ካላስቀጠልነው ታሪክ ለዘለአለም ሲወቅሰን ይኖራል፡፡

  በአሁኑ ሰአት በሁሉም ማእዘኖች በአማራው ጉረሮ ላይ ካራ ተሰክቶ አማራው እየታረደ ባለበት ወቅት የኦሮሙማው መሪ አብይ አህመድ የደህንነት የጸጥታ የምናምን ኮሚቴ እያለ የሚያወጣው መግለጫና ማስፈራሪያ “የጋራ አገር አለችንና ዝም ብለህ ስገድልህና ስፈጅህ ተመልከት” “የልማት ውጥኖች አሉንና እነርሱን አታሰናክል” የስልጣን ወንበሬን አታነቃንቅ …ወዘተ…ወዘተ የሚለውን ፌዝ አማራው አይሰማም፡፡

  አብይ መጀመሪያዉኑ መች ለኢትዮጵያ በእኩልነት ቆመና?? አማራው ከእንግዲህ ታግሎ በመውደቅ መስዋእትነት መክፈልንና ለህልውናው መታገል ብቻ እንጅ ይህንን መሰሉን ከንቱ ድስኩር የሚሰማበት ጆሮና የሚቀበልበት ስብእና የለውም፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

“ኦሮሙማ ይውደም፤ ኢትዮጵያ ትቅደም!” ማለት  ምንድን ነው ችግሩ? – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

Next Story

የአገር መጥፋትና የአማራ ዘር እልቂት በተረኛው የኦሮሙማ ሰደድ እሳት – ወይራው እርገጤ

Latest from ዜና

ልዕልት ሂሩት ደስታ ምን አይነት ሰው ነበሩ?

ከአንሙት ስዩም እስካሁን በኖርኩባቸው አመታት የተረዳሁትና የገባኝ አንድ ነገር አለ፡፡ በዝህብ ላይ መጥፎ ስራ የሰሩትን ወንጀለኞች ለፍርድና ለቅጣት የማቅረብና የማስፈረድ ልምድ ያለንን ያህል፤ መልካም ለሰሩት ግለሰቦች ግን ተመጣጣኝ የሆነ የስማቸው

Share