ኢትዮጵያ የዮጎዝላቪያ እጣ ፋንታ እንዳይገጥማት የሚል ስጋትን ማጋራት ሟርት ሳይሆን ውስጣዊ አንድነቷን አጠናክራ የውጭ ጠላትን መመከት እንድትችል የሚቀርብ የማንቂያ ደወል ነው!!!

መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com)

እንደሚታወቀው የዩጎዝላቪያ ፈዴራላዊ ስርዓት አወቃቀር ማንነትንና ታሪካዊ ትስስርን መሰረት ያደረገ ነበር። የኢትዮጲያ የፌዴራል ስርዓትም በሸፍጥና በሴራ የተተበተበ ቢሆንም ከዩጎዝላቪያ ጋር ተመሳሳይ ሊባል በሚችል መልኩ ከሞላ ጎደል ማንነትን፣ ቋንቋንና ታሪካዊ ትስስርን መሰረት አድርጎ የተዋቀረ ስርዓት ነው።

በሁለተኛ ደረጃ ዩጎዝላቪያን ሲያስተዳድራት የነበረው ዮጎዝላቪያ ኮምዩኒስት ሊግ (League of Communists of Yugoslavia) ተብሎ የሚታወቅ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። ይህ ፓርቲ በስድስቱም የዩጎዝላቪያ ክልሎች ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ነበሩት። ኢትዮጵያም በየክልሎቹ አባል ወይም አጋር ድርጅቶችን ባቀፈው ኢህአዴግ ስትተዳደር ቆይታለች።

በሶስተኛ ደረጃ ሁለቱም ሃገሮች በአንድ ወቅት ጠንካራ ናቸው ተብለው በሚታወቁ ሰዎች ተመርተዋል። በዚህም መሰረት ዩጎዝላቪያ ስልጣን ላይ እንዳሉ ህይወታቸው ባለፈው “አምባገነኑ” ግን ደግሞ “ተወዳጁ” ፕረዚደንት ጆሲፕ ብሮዝ ቲቶ (Josip Broz Tito) ስትመራ ነበር። ኢትዮጵያም እንዲሁ ስልጣን ላይ እያሉ ህይወታቸው ባለፈው “ብሩህ” ግን ደግሞ “ከፋፋይ” ፣ “ብልጣብልጥና” “አምባገነን” ተብለው በብዙ ሰወች ዘንድ በሚታወቁት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ስትመራ ቆይታለች። እነዚህ የሁለት ሃገር መሪዎች ፀረ-ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ቢሆንም በየሃገሮቻቸው ተነፃፃሪ የሆነ ሰላምና የኢኮኖሚ እድገት በማስፈን ይታወቃሉ።

ከሁለቱም ሃገራት መሪዎች ህልፈተ-ህይወት በኋላ ግን ይህ በየሃገራቱ የነበረው ተነፃፃሪ ሰላምና የኢኮኖሚ እድገት ፈተና እንደገጠመው ይታውቃል። በዮጎዝላቪያ ሁኔታ ከፕሬዚደንቱ ህልፈት በኋላ (በየክልሎቹ ይነሱ የነበሩ የመገንጠል ፍላጎቶችን ጨምሮ) ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄቀችን መፍታታት አዳጋች እየሆነ ሄደ። ይህን ሁኔታ ያባባሰው ደግሞ በስሎቮዳን ሚሎሶቪች (Slobodan Milošević) ይመራ የነበረው የሰርቢያ (Serbia) ሃይሎች የበላይነት ዝንባሌና የሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችን ጥያቄወች የማፈን አቅጣጫ ነበር። እነዚህና ሌሎች መሰል ችግሮች ተደማምረው ሃገር አቀፍ ፓርቲ የነበረውን የዮጎዝላቪያ ኮሙዩኒስት ሊግ እንዲፈርስ አደረጉት። ይህ አገር አቀፍ ፓርቲ ከፈረሰ በኋላ ማንነትን ማዓዕከል አድርገው በየቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የተደራጁት የየክልሉ ኮሙዩኒስት ድርጅቶች ራስ ራሳቸዉን ችለው ሶሻሊስት ፓርቲ ሆነው ቀጠሉ። በመጨረሻም ሁኔታው እየተባባሰ ሄዶ ከብዙ በማንነት ላይ ያተኮረ የእርስ በእርስ ግጭት በኋላ ዩጎዝላቪያ ከአለም ካርታ ላይ ጠፋች።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ. ከዳኛቸው ቢያድግልኝ

ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ ከአቶ መለስ ህልፈት በኋላ አቶ ሃይለማሪያም አቀናጅተው መምራት ባለማቻላቸው ምክንያት ሃገራችን ዘጠኝና ከዚያ በላይ ትንንሽ ሃገራት ልትሆን ተቃርባ እንደነበር ሁላችንም እናውቃለን። የዚህ ችግር ዋነኛ ምክንያቶች ደግሞ የህወሃት ሰዎች ረጃጅም እጆች እንደነበሩ ግልፅ ነው። በአጋጣሚ ግን ዶ/ር አብይ ወደስልጣን መጥተው የኢትዮያን ስም ከፍ ከፍ አድርገው በመጥራታቸው ምክንያት በጣም ተመናምኖ የነበረው የአንድነት መንፈስ ነብስ መዝራት ጀምሮ እንደነበር ሁላችንም እንረዳለን ብየ እገምታለሁ። በተጨማሪም የብሄር ድርጅቶች ግንባር የሆነው ኢህአዴግ ከስሞ በምትኩ ብልፅግና የሚባል “ሃገራዊ ፓርቲ” ሲቋቋምም ተስፋው የበለጠ ጨምሮ ነበር። በነገራችን ላይ የዚህ ፓርቲ አወቃቀር  ልክ እንደዮጎዝላቪያው ሁሉ ሃገራዊ ሆኖ በአስሩ ክልሎችና በሁለቱ ከተማ መስተዳድሮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች አሉት።

በዚህ ፅሁፍ ውስጥ ከፍ ብሎ ከተገለፁት ነጥቦች መረዳት የሚቻለው በኢትዮጵያና በዮጎዝላቪያ ስርዓታዊ አወቃቀር ዙሪያ ተመሳሳይነት ያለ መሆኑን ነው። እዚህ ላይ ሊነሳ የሚችለው ጥያቄ ከስርዓታዊ አወቃቀር በመለስ ባሉ ጉዳዮችስ  በሁለቱ ሃገሮች እጣ ፋንታ ዙሪያ መመሳሰል ሊኖር ይችላል ወይ የሚል ነው። የዚህን ጥያቄ መልስ የሚወስነው ደግሞ አሁናዊዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ሁኔታ ነው። የፖለቲካ ሂደቱ ተቋማዊ አሰራርን አዳብሮ፣ ፍትሃዊና ግልፅ በሆኑ ህጎች እየተመራ፣ ሙስናንና አድሎን በመፀየፍ፣ የሁሉንም ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች መብትና ጥቅም በእኩልነትና ዕኩል ተጠቃሚነት መንፈስ ማስከበር የሚችል ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጣዊ አንድነቷን አጠናክራ ለውጭ ጥቃት የማትቀመስ ሆና መቀጠል የምትችልበት እድሏ ሰፊ ነው።

ነገር ግን አሁን እንደሚታየው ፖለቲከኞች  በባለጊዜነት አዙሪት ውስጥ ገብተው በስውርም ሆነ በግልፅ የየራሳቸውን ቡድን ጥቅም ብቻ ለማስከበር ያሻቸውን እየፈፀሙ ሌሎችን ለመድፈቅ የሚሞክሩ ከሆነ የአብሮነት ስሜት መሻከሩ አይቀርም። በተለይ ደግሞ የፖለቲካ ስልጣኑ ውስጥ ረጃጅም እጆች ያሉት ቡድን በጥሎ ማለፍ አረንቋ ውስጥ ተዘፍቆ የሌሎችን እኩልነት፣ እኩል ተጠቃሚነት፣ ነፃነት እና የመሳሰሉ መብቶችን በመድፈቅ አገዛዜን አስቀጥላለሁ የሚል ከሆነ የተገፊነት ስሜት የሚያድርባቸው ክልላዊ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶ ሳይወዱ በግድ ሌሎች አማራጮችን ወደማማተር መግባታቸው አይቀርም። ከአማራጮች ውስጥ አንዱ ደግሞ ክልሎች የየራሳቸውን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቁመው አገር ለመመሰረት መንቀሳቀስ ይሆናል። በዚህ ሂደት ጫናንና አፈናን እንደምርጫ አድርጎ የሚወስድ ሃይል ካለ ደግሞ የዮጎዝላቪያው አይነት ቀውስ መፈጠሩ አይቀርም።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ኦቦ ሌንጮ ለታ ተመላሽ ዲያስፖራ የመሆን መብቱ ለምን ተከለከለ?

ስለዚህ ኢትዮጵያንና ዮጎዝላቪያን በማነፃፀር የሚቀርቡ ስጋቶችን በሟርትነት ከመፈረጅ ይልቅ እንደ ማንቂያ ደውል አድርጎ በመውሰድ ምርጫንና መንገድን ማስተካከል ጠቃሚ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ።

 

5 Comments

 1. ውስጣዊ አንድነቷን አጠናክራ የሚሉ ቃላት ትንሽ ዉሥጠ ወይራነት ያላቸዉ ከሆኑም አልፎ የሕብረ ብሔራትን አንድነትና አብሮ በፍቅር እንደወትሮዉ እንዲኖሩ ያለንን ምኞት በግልፅነት ለማስተላለፍ አልተሞከረም፥ምናልባትም የጦርነቱ ቀስቃሾች ስለነበራቹ አሁን ወደናንተ ሲመጣ ስጋታቹ ጨመረ፥አንድነትን ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ አንጋጣቹ ፈለላጋቹ፥፥የንፁሃን ተጋሩ የሺናሻዉ፥የኦሮሞዉ፤የቅማንቱ፥የአገዉ የሌላዉም ወገን ነፍስ የሸረሪት አስመሰላቹሁት የናንዉ ቤተክህነት ዘር እየለየ የሚጮህ ነዉ፥እኛ የማንዉም ወገን የሆነ ንፁህ ትዉልድ እንዲጎዳ እንዲሞት እንፈልግም፥፥የናንተ የሀገር መግዛት ምኖት ስጋት ላይ ሲወድቅ አንድነትን መረጣቹ፥እየሞተ ያለን ትዉልድ ከናንተ ጋር እንዲተባበር ጥሪ አቀረባቹ፥ይህ ዕልቂት በሁለት የፖለቲካ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆን የሕዝብም ተሳትፎ የታከለበት የጅምላ ጭፍጨፋ ዉ፥ስም እንድታወጡለት ማንም አልተማፀናቹህም፥፥አሁንም የወራሪ ሀላትን የናንተዉን ቅጥረኛ ወታደሮች አስወጡልን መግደላቹህን አቁሙልን ሕፃናትን እየደፈራቹ ከወያኔ ጋር ነዉ ጥላችን እያላቹ ማንንም ማታለል አትችሉም ፥አለምን የናቁ ቤተሰቦቻቸዉን ክደዉ ክርስቶስን የተከተሉ መናንያንን ማሳደድ ከበአታቸዉ ማስወጣት ከማን አገኛቹሁት ???መነኮሳይያትን መድፈር የአጋንንት የቤተ ጣኦት ሥራ እንጂ

  what you are doing now is to stafisfy your ego and satanic feeling you are calling every victim TPLF , thief, killer etc but they are innocent civilians.

  • Garbage Tigre you have the nerve to talk. Aren’t you the one who raped the monks in waldba. You animals, your days are numbered. Amara is up to bury you. No more babysitting Tigres anymore. You are subhumans, without a proper brain. You lie, deceive, steal, prostitute, you never get tired of being a vagabond. Now you are not in a position to accuse others, you are caught red handed, if you think Ethiopia is only for Amara then let Ethiopia go bust. Then see who is going to be the Gypsies of Africa. Amara knows how to build kingdoms or empires. I never seen self hating full of inferiority complex subhumans like you Tigres. Listen to the horses mouth EVERY TIGRE IS A TPLF & EVERY TPLF IS A TIGRE no ifs or buts about it. Regarding other tribes, they should learn from you losers or else.

   • Meseret and Mesfin keep on extending your filthy tongue as far as you can and insult as to satisfy your sick mind . For you it will help you build broken slef-esteem. Degrading people make you feel great and boost your confidence. In reality, you are filthy men and donot deserve to be treated as humans. Abiy is your king and eritreans are you masters now.
    Criticisizing Abiy and his party , bloody idiot team -prosperity party goons, will not free you from the crime you have committed against Tigray , Oromo, Kimant, Agew, Shinasha and others If Amhara got killed you are behind it.

    እንደ ዱቄት አበነንነዉ ደመሰስነዉ የምትሉት ትግራዋይ ቁም ስቕላቹህን እያሳያቹ ነው፥፥ውሸት አያልቅባቹ፥ ለማደናገር እውትን ለማዛባት የምትሸርቡት ሤራ የታለመለት ግቡን አልመታም፥ውጭ ተቀምጠሽ በወገህ ላይ ጦር እየሰበቕ የሕዝብ ገንዘብ በአመፅ ትበላላቹህ፥ህዝባቹ ላይ ብሄር ብሔረሰቡ እንዲነሳሳበት በተቃራኒ እየሰራቹ ነው፥፥እናንተ ተጋሩንና የሌላዉን ብሔር አባላት ለትጨፈጭፉ ዘምታቹ አልሳካ ቢላቹ በሀሰት አማራ ታረደ ትላላቹ፥ሁሌም የናንተ ፕላን ቢ ታረዱክ ተገደልኩ ድረሱልኝ አዉሮፓዉያን አሜርካውያን ብሎ ማለቃስ ነዉ ፥ንፁሃንን መግደል የተሳካ ለታ ግፋ ገስግስ የኔ አማራ እያሉ ማቅራራት ነው፥፥አዉሮፓዉያንና አሜርካውያን በሀገራችን ጉዳይ ላይ ጣልቃ አትግቡ ብሎ መደንፋት ትያያዙታላቹ፥፥በራድ ወይን ትኩስ ስላልሆናቹህ ነፍሰበላነታቹህ እንድትተፉ አድርጓችኋል፥፥ትናትና የሰማሁት የዮሴፍ ይጥና ዩቲዩብ አማራ ገስግስ የሚል ርዕስ ነበረዉ፥አልሳካ ስል ደግሞ አማራ ታረደ ወዘተ እያሉ የትግራዋይን፥ኦሮሞን ሺናሻን አገዉን ና የቅማንትን ዕልቂት ለማለባበስ አማራ ታረደ እያሉ ለማደናገር መሯሯጥ ነዉ የተለመደው የአማራ ልሂቃን የድንቁርና ለቅሶ መልሰዉ መላልሰዉ ሳይታክቱ ሊያሰሙን የወሰኑት፥በጬዉ ባጫ ደበሌ በኩራት በስምንት ወገን የተሰለፈዉን የወያኔ ጭፍራዎችን እንደ ዱቄት በታተናቸዉ፥በማለት ድል የተራቡትንናን ና ቀልባቸዉ የተገፈፉትን ልሂቃንን የሀሰት ስንቅ ያሳቅፋቸዋል፥

    • Did I miss some character of yours up there I didn’t mention? I did, lying that is your Tigre’s main character. You habitual scoundrel, you started all this be man enough and swallow it. You think Amara will be destroyed? Think again, you pea size brain can’t calculate how deep you dug your grave. You Tigres knocked very hard the gets of hell for the last 40 years, Well, it is open enjoy what is in it. You lowlifes have to reap what you saw and as usual the Amara
     Fanos are paying you in kind. You can not blame on anyone else but yourself. You came as hire hand to work in wolkite you killed and took over the owners property the Amara’s land. Who in this world is going to trust a backstabbing bastard tigres like you anymore? I know when I say all this, as a Tigre you may take it as a complement because you tigres excell on deceiving. By the way my advice to you is to stay in your cave else there is a long barrel pointing at the gate. For your info, you are not my people, I don’t know where you came from, just get lost. Enough is enough with you bloodsuckers. I repeat no more babysitting.

 2. The dying TPLFite: Every evil that is engulfing the country was inherited from TPLF. Remember you evils destroyed not only the unity of the country but also the economy and morality of the nation. It makes me laugh when you wonder why Ethiopians are not standing with you. You do not have an iota of morality to ask this question as you taught the young generation for 30 years hate, cheating, theft and treacherousness.

  The great thing is that you are gone not to come forever. By the way, what about the establishment of a free woyane country or the country you want to establish with shabia?Please go for it. It is a shame to be a compatriot of woyane.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share