የሕብር ሬዲዮ ፕሮግራም … የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 6/7 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት)

(ልዩ ጥንቅር)

አሌክሳንደር አሰፋ የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ በኔቫዳ የደረሰውን ኢኮኖሚያዊ ጫና እና የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የግድ ልንከተላቸው የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች እና በመንግስት በኩል የታሰቡ ኢኮኖሚያዊ መፍትሄዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥቶናል (ያድምጡት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የኮሮና ቫይረስ በተጨማሪ በሽንት ቤትም ይተላለፋል ተባለ፣

ስርጭቱን ለመግታት በቬጋስ ካዚኖዎች መዘጋት ጀመሩ

ሱዳን ኢትዮጵያን እና ግብጽን ለመሸምገል ፍላጎቷን  አስታወቀች

እነ ማስረሻ ሰጤን ማሳደድ እንዲቆም ተጠየቀ

ንጉሱ ጥላሁን የታገቱት ተማሪዎች በህይወት አሉ ብለው እንደሚያምኑ ገልጸዋል

ዶ/ር አብይ የህዝብ ንብረቶችን ወደ ግል ሀብትነት በሚያደርጉት እሩጫ ብልህነትን እንዲከተሉ ምሁራኖች አስገነዘቡ

ወደ ኢትዮጵያ ለጉብኝት የመጡ ምእራባዊያን ጎብኚዎች ወደ አገራችን አንመለስም አሉ

ኢትዮጵያ ከአሜሪካ  ለሚደረጉባት ጫናዎች እንደማትምበረከክ በድጋሜ ገለጸች፣የመከላከያ ሰራዊቱ ቁርጠኝነቱን ገልጿል

ለዕድለኞች የተከለከለው ኮንደሚኒየም ከዓመት በሁዋላ ውል ፈርሙ ተባለ

አዲስ ዙር የአንበጣ ወረርሺኝ በኢትዮጵያ አና በአካባቢው ስጋት ፈጥሯል

 

ዶ/ር አብይ አህመድ ለአፍሪካ አገራት የሚውል የኮረና ቫይረስ መከላከያ ቁስ ከቻይናዊው ቱጃር  ማግኘታቸውን ገለጹ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

ተጨማሪ ያንብቡ:  በሳዑዲ ትናንት ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተው የነበሩት ኢትዮጵያውያን ወደ ጅዳ አየር ማረፊያ አምርተዋል

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas/hiber-radio-031520

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share