ነፃ አስተያየቶች የሰላምና ሕገ-መንግሥታዊ ውይይት መድረክን በሚመለከት – አክሎግ ቢራራ (ዶር) August 26, 2026 by ዘ-ሐበሻ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. / August 26, 2026 ኢትዮጵያ ከውይይት ወደ ሀገራዊ መግባባት መሸጋገር አለባት። ብሄራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ለአራት ዓመታት ያካሄደው ውይይትና Read More
ዜና የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች ናቸው የተባሉ ሰዎች አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ለማዋረድ ሞከሩ—ይልቁንም ክብር አጎናጸፏቸው August 25, 2026 by ዘ-ሐበሻ በዘ-ሐበሻ ርዕሰ አንቀጽ ዝግጅት ክፍል “ለውርደት ቢቀርጹት፣ ለክብር ሆነላቸው፤ እግዚአብሔር የታሪክን አቅጣጫ ይለውጣል።” የቀድሞው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በሰሜን አሜሪካ በመኪና Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጥ ደብዳቤ ለሕዝብ አፍቃሪና አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን – አንዱ ዓለም ተፈራ August 25, 2026 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ፣ ነሐሴ ፳ ፩ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም. (8/27/2026) ታሪክ በሰዎች ፍላጎትና ዕቅድ የተከተበ ሰነድ ሳይሆን፤ በተከናወነ ተግባርና በተከሰተ እውነታ የተመላ Read More
ነፃ አስተያየቶች አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን በሚመለከት August 22, 2026 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ነሐሴ ፲ ፯ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም. በአንድ አገር፤ ከመሬት ተነስቶ አገራዊ ምክክር ኮሚሺን አይቋቋምም። ምንም እንኳን እያንዳንዱ አገር የየራሱ የሆነ የአሠራርም ሆነ የተለያዬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትርፍ አንጀት ብአዴን! August 19, 2026 by ዘ-ሐበሻ ተአማራ አካል አንጀት ተንጠልጥሎ እንደ ትል፣ ቆሻሻ እየሳበ የሚቋጥር መግል፣ ትርፍ አንጀት ብአዴን ገላውን የሚገል፡፡ ምግብ ውሀ ምጎ ምጥጥ አርጎ ደምን፣ ተሰውነት ወስዶ የሚቀልብ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሳ የሚገማው ከጭንቅላቱ ነው? ሙስና በኢትዮጵያ፣ ተጎጂዎቹና መፍትሔው – አክሎግ ቢራራ (ዶር) August 18, 2026 by ዘ-ሐበሻ “አሳ የሚገማው ከጭንቅላቱ ነው” የሚለው አባባል የአመራር ሥነ-ምግባርና ተጠያቂነት ለአንድ አገር አስተዳደር ያለውን ክብደት ለመግለጽ በብዛት ይጠቀማል። የኢትዮጵያን ስርዓት ወለድና መንግሥት መር ጨካኝና አረመኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች የ«ጽምዶ» ቀጠናዊ ወጥመድ፣ የልደቱ አያሌው የታሪክ ግዴለሽነት እና የሕልውና ፖለቲካ ፍልሚያ August 18, 2026 by ዘ-ሐበሻ በሥልጣን ሽግግር ስም የርስት ወረራን ህጋዊ የማድረግ አደገኛ የፖለቲካ ስሌት በዶክተር ሶስና ታደሰ (የፖለቲካና ስትራቴጂያዊ ጥናት ክፍል) መግቢያ፦ የ30 ዓመታት ዝምታ እና የዛሬው «ፍትሐዊ» Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ርዕሰ ጉዳይ፡ ራሳቸውን ከትውልድና ከታሪክ ተጠያቂነት እንዲታደጉ የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሺን ዋና ኮሚሽነር ለፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የቀረበ ጥሪ August 17, 2026 by ዘ-ሐበሻ AMHARA ADVOCACY GROUP IN EUROPE amharaadvocacy.eu · editors@amharaadvocacy.eu ለፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፣ እንደ ታዋቂ የአካዳሚክ እና የአእምሮ ሐኪም፣ ስለ ማህበራዊ ሳይኮሎጂ እና የግጭት አፈታት ቅድመ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰሚ ያለህ! ቀፎ እሚኖረው ንብ ካልጠፋ ነው! August 15, 2026 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ እባተ (abatebelai@yahoo.com) ሲርያክ ፕሬስ* የተባለ ጋዜጣ በየካቲት 19, 2026 እትሙ አሲሪያንስ ለሶስት ሺ ዘመናት በተፈጠመባቸው የዘር ማጥፋት ዘመቻና ስደት እየጠፉ እንደሆነ ያትታል፡፡ ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሞ ኤሊት አዲስ አበባ የኛ ናት ሲል አይሽኮረመምም፣ እኛም (የከተማው ተወላጆችና ነዋሪዎች) ያንተ አይደለችም ስንል መሽኮርመም አይገባንም፣ August 14, 2026 by ዘ-ሐበሻ ካሳ አንበሳው በመጀመሪያ ደረጃ አዲስ አበባ የግጦሽ መሬት አይደለችም፣ ከተማ ናት፣ ከተማዋ የኔ ናት የሚል ኦሮሞ ሲመጣ ኦሮሞ በታሪኩ ከተማ ቆርቁሮ እንደማያውቅ ልናስታውሰው ይገባል፣ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና “በአማራ ክልል ለተፈጠረው ቀውስ ኃላፊነት ወሰዱና ከእስር ልልቀቃችሁ መንግስት” ከ300 በላይ የሽብር ተከሳሾች የቀረበላቸው የይቅርታ ሰነድ ምን ይዟል ? August 12, 2026 by ዘ-ሐበሻ ከአማራ ክልል ቀውስ ጋር በተያያዘ በሽብር የተከሰሱ ከ300 በላይ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ግለሰቦች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ ሂደት መጀመሩን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። የይቅርታ ሂደቱ እንዴት Read More
ነፃ አስተያየቶች የዐማራ ሕዝብ የህልውና አደጋ መንስኤና መፍትሔው – ንጉሤ አሊ August 4, 2026 by ዘ-ሐበሻ የህልውና አደጋ (Existential Threat) ምንድን ነው ? የዐማራን ሕዝብ የህልውና አድጋ መንስኤና ስለ መፍትሄው ከማውሳቴ በፊት የህልውና አደጋ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ። የህልውና አደጋ (Existential Threat) ማለት የአንድ Read More
ዜና የተዘጋ ወህኒ ቤት !! ( አሥራደው ከካናዳ ) August 3, 2026 by ዘ-ሐበሻ ወገን ከወገን – ደም የሚያፋስስ፤ ህዝብ የሚያባላ – የሚያጫርስ፤ አምባ ገነን አሳሪ – ገዳይ ገራፊ፤ የሰብዓዊ መብት – ገፋፊ ፤ አገር_ ! እየዘረፈ – የሚያዘርፍ፤ Read More
ዜና ቋሚ የሀገር ምሰሶዎችን መንካት ማንም አካል አይችልም! ሰሞኑን በሀገራዊ ምክክር ተብዬው መድረክ ላይ እየተነሱ ያሉትን አጀንዳዎች አስመልክቶ ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ መግለጫ August 3, 2026 by ዘ-ሐበሻ እንደሚታወቀው ፓርቲያችን የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ኢትዮጵያ ችግሮቿን በምክክርና በውይይት መፍታት ብቸኛው አማራጯ ነው ብሎ በፅኑ ያምናል። ይህንን እምነቱንም ላለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት Read More