የታተመበት፦ ሰኞ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2026 (በፈረንጆች አቆጣጠር)
ምንጭ፦ Security Council Report
አክሎግ ቢራራ (ዶር)
ጥቅምት 13 የተባበሩት መንግስታት የፀጥታ ምክር ቤት አባላት በአፍሪካ ቀንድ ስላለው ሁኔታ በዝግ ምክክር አካሂደዋል። በሰሜን ኢትዮጵያ የተባባሰውን ሁኔታ ተከትሎ ስብሰባው እንዲጠራ የጠየቀችው አሜሪካ ናት። በተመድ የፖለቲካና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች እንዲሁም የሰላም ኦፕሬሽኖች መምሪያዎች (DPPA-DPO) ውስጥ ለአፍሪካ ጉዳዮች የሚመለከቱት ረዳት ዋና ጸሐፊ ማርቲን ኪማኒ ማብራሪያ አቅርበዋል።
ይህ በሁለት ሳምንታት ውስጥ የምክር ቤቱ አባላት በሰሜን ኢትዮጵያ ስለተከሰቱ የቅርብ ጊዜ ክስተቶች የሚወያዩበት ሁለተኛው ጊዜ ይሆናል። በፈረንሳይ ጥያቄ መሠረት አባላቱ መስከረም 30 ላይ ስለ አፍሪካ ቀንድ በዝግ ምክክር ያካሄዱ ሲሆን፣ በዚያም ኪማኒ ማብራሪያ ሰጥተዋል። – —-ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ –Dr Aklog B. (1)