ነፃ አስተያየቶች ሲኖዶሱ ምን እንዲያደርግ ነው የሚፈለገው? (በፍቅርተሥላሴ) October 29, 2026 by ዘ-ሐበሻ ሰው በሀገሩ፣ በቀዬው፣ በሰላም መኖር ቅንጦት ሆኖበት፣ ሲሳደድ፣ እየታደነ በጅምላ ሲገደል እያዩ፣ ማዘንና መቆጣት ሲያንስ ነው። ይህ ዓይነቱ ጥቃትና እልቂት ያዘቦት ክስተት እየሆነ መምጣቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የታዛቢ ነጋ አስመላሽ ቅሬታ፦ እስከ አሁን ምላሽ ያላገኘ ጥያቄ October 29, 2026 by ዘ-ሐበሻ ለዚህ ቅሬታ መነሻ የሆነኝ የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃ ባለስልጣን የሚባል መንግስታዊ ተቋም ሲሆን ከረጅም ዓመታት ጀምሮ አልፎ አልፎ በመሄድ የድርሰት ሥራዎቼን አስመዘግባለሁ፡፡ በቅርቡ አገልግሎት ለማግኘት Read More
ግጥም ጳጳስ ተዝካር ብላ! October 25, 2026 by ዘ-ሐበሻ በጎች ሲታረዱ አሩሲ ወለጋ፣ ዱለት እያስከተፍክ ቆራርጠህ ፍሪንባ፣ ካምቦ ቁጭ ብለህ ጳጳስ ዱለት ብላ፡፡ ይኸንን አላዩ ይኸንን አልሰሙ፣ አቡነ ሚክኤል ጴጥሮስ ሰማእቱ፣ ፋሽሽት ሞሶሎኒን ፍልሚያ የገጠሙ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአፍሪካ ቀንድ፦ በዝግ ስብሰባ የሚካሄዱ ምስክሮች October 20, 2026 by ዘ-ሐበሻ የታተመበት፦ ሰኞ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2026 (በፈረንጆች አቆጣጠር) ምንጭ፦ Security Council Report አክሎግ ቢራራ (ዶር) ጥቅምት 13 የተባበሩት መንግስታት የፀጥታ ምክር ቤት አባላት በአፍሪካ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካ እንደማንኛውም ሙያ እንደሙያ የሚቆጠር፣ አገርን መገንቢያና የህዝብ አለኝታ፣ ወይስ የወንበዴዎች መጫወቻና አገርን ማፈራረሺያ መሳሪያ! October 18, 2026 by ዘ-ሐበሻ ምንድን ነው የመጀመሪያ ምርጫችን ጦርነት ወይስ የፖለቲካ ስምምነት? በሚል አርዕስት በኦፍሬም ማዴቦ በቦርከና ድር-ገጽ ላይ ለንባብ ለቀረበው የተሰጠ የግንዛቤ መልስ!! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 8፣ 2019(October 18, Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ፦ የታሪክ ወይንስ የጂኦግራፊ እስረኛ? October 16, 2026 by ዘ-ሐበሻ ዳንኤል ካሳሁን (Ph.D.) አዲሱ የ2019 ዓ.ም. ከባተ ወዲህ፣ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት ባለፈው ሩብ ክፍለ ዘመን ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ተካሯል። ሁለቱ ሀገራት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን ከአፍሪካ ማን ለያት? ማንነት፣ ታሪካዊ ትውስታና ስለ አፍሪካ ሥልጣኔ የተዛባ ግንዛቤ October 13, 2026 by ዘ-ሐበሻ ጸሐፊ፦ ዶ/ር ዓለሙ ካሳ ረታ ጸሐፊውን ለማግኘት፦ alemukreta@yahoo.com መግቢያ፦ ከጥቂት ጊዜ በፊት አንዱ ልጄ ቲክቶክ ሲመለከት፣ አንድ ተናጋሪ “Ethiopia is geographically in Africa, but culturally outside Africa” ሲል ሰማ። በሌላ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህልውና ሲሉ ህልውና ስንል! – አገሬ አዲስ October 13, 2026 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 3 ቀን 2019ዓም( 13-10-2026) በመጀመሪያ ህልውና የሚለውን ቃል ፍች እንመልከተው።የመኖር ዋስትና፣ዕድል ወይም የወደፊት እጣ ፈንታ፣(‘Existence,Desstiny) ማለት እንደሆነ እንረዳለን።የሰው ልጅ ስላለበትና ወደፊት ስለሚኖረው ኑሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ ወላይታ _ሶስት ነገሮች – ከ ማቲዎስ ተሰማ አበጋዝ October 12, 2026 by ዘ-ሐበሻ አሰፋ ወዳጆ ብዙዎቻችሁ በፌደራሊስቶች ጉባኤ የዛሬ ሰባት አመት አካባቢ ወላይታን በመወከል(እራሱን ወክሎ ነው የሚሉ አሉ) Read More
ነፃ አስተያየቶች በአማራ ሲቪሎች ላይ የተመዘገቡ ከባድ ጥሰቶችና ውስን ዓለም አቀፍ የሚዲያ ሽፋን October 11, 2026 by ዘ-ሐበሻ October 11, 2026 አክሎግ ቢራራ (ዶር) ለኢትዮጵያ ግዛታዊ አንድነት፤ ሉዐላዊነትና ለመላው ሕዝቧ ደህንነት የምንቆረቆር ሁሉ መጠየቅ ያለብን መሰረታዊ ጥያቄ አምባገነኑና ጠባብ ብሄርተኛው የኦህዴድ ብልጽግና Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ጉዳይ – ከማቲዎስ ተሰማ አበጋዝ October 5, 2026 by ዘ-ሐበሻ ሪቻርድ ኒክሰን ማሸነፋቸውን እንዳረጋገጡ ለአንዳንድ የካብኔ አባላት ሁለትም ሶስትም ሰዎች ሥም ይዘው ነበረ።እጅግ ጥቂት ለሆነ ቦታዎች ግን አንድ ሰው ብቻ መርጠዋል። ከእነዚህ ሰዎች አንዱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ናዚን ያገለገሉ አይሁዳውያንና የአማራን ቋንጃ ለመስበር የሚደነፉትን “ነፃ አውጭዎች” ያገለገሉ ከሀዲያን! October 4, 2026 by ዘ-ሐበሻ በበላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር ከ1933 እስከ 1945 ዓ.ም ሂትለር ከስድስት ሚሊዮን አይሁዳውያን በላይ መጨፍጨፉ የሚታወቅ ነው፡፡ የሚገርመው ነገር በዚህ ጭፍጨፋ ወቅት ተገደው Read More
ነፃ አስተያየቶች አፋብን፤ ትብብሩ እና የሀገር አንድነት! (በፍቅርተሥላሴ) October 3, 2026 by ዘ-ሐበሻ ታጣቂ ኃይሎቹ የፈጠሩት ትብብር ይፋ የተደረገበት መግለጫ እንደወጣ፣ ቀድሞ ከተሰማው የተለየ አዲስ ነገር ይኖረው እንደሆን በሚል አገላብጬ አነበብኩት። አዲስ የሚባል ነገር የለውም። ሆኖም፣ ከተባለው Read More
ዜና ሰበር!…በአላማጣ ከተማ ከባድ ውጊያ ተቀሰቀሰ! October 3, 2026 by ዘ-ሐበሻ መረብ ሚዲያ በከተማዋ እራሳቸውን የሓራ መሬት ታጣቂ ብለው በሚጠሩት በነጌታቸው ረዳ ሚኒሻዎች እና በራያ አላማጣ ሚኒሻዎች መካከል ነው ዛሬ መስከረም 23/2019 ዓ/ም ረፋድ ጀምሮ Read More