Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 66

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ቶሌ፤ የቦሌ መለማመጃ – መስፍን አረጋ

ጭራቅ አሕመድ በመዋሸት ለመዋሸት የተፈጠረ የውሸት ሰው ቢሆንም፣ ጭራቅነቱን በግልጽ አሳይቶ ሕዝብን በማሸበር ለማስፈራራት የሚጠቅመው ሁኖ ሲያገኘው ግን እውነቱን ይልቁንም ደግሞ የልቡን ይናገራል፡፡ ለምሳሌ ያህል  ጭፍጨፋ ይቆማል ብላችሁ እንዳታስቡ በማለት ፓርላማ ላይ የተናገረው

ወዴት ? እንዴት ? ነው፤ የጠ/ሚሩ አካሄድ ? አልገባኝም – ሲና ዘ ሙሴ

ኢትዮጵያ በብልፅግና ፓርቲ ደረጃ ፣ ዜግነት በተካደባት በሥም ብቻ የምትወደስ ፤  በመከላከያ ደረጃ ደግሞ በአካል ፣ በተጨባጭ ግዝፍ ነስታ፣ የምትገኝ አገር ናት ። ይኽ እውነት ነው ። ከአራት አመት በፊት ኢትዮጵያ ! ኢትዮጵያ

ተደብቃ ታረግዛለች፣ ሰው ሰብስባ ትወልዳለች – አስቻለው ከበደ አበበ

ያኔ ልጅ ሳለን ደርግ ስልጣኑን በሚያጠናክርበት የመጀመሪያው አመታት ከሱዳን መንግስት ጋር የነበረን ግንኙነት ትዝ ይለኛል፡፡ የሱዳኑን መሪ ጃፋር ኒሜሪ፣ ወንድም ተብለው ከፍ ከፍ ይደረጉ ነበር፡፡ በኋላ አብዬቱ በጥሩ አይኑ አላያቸውም መሰል፣ ከየሰፈሩና

የተጠያቂነት ልቃቂት መቋጫው የት ነው ?! – መስፍን ማሞ ተሰማ

1. ሰኔ 11/2014 ዓ.ም በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ  ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በኦነግ ሰራዊት በአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ላይ በተካሄደ የዘር ፍጅት ከ1500 በላይ ዜጎች በአሰቃቂ ጭፍጨፋ ህይወታቸውን አጥተዋል። 2. ሰኔ 23/2014 ዓ.ም ምዕራብ ኦሮሚያ

ትላልቆች ታናናሾችን ያስተምሩ፣ ሁላችንም ለሕዝባዊ ውይይት እንነሳ!! – ከበየነ ከበደ

ገና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን አልጀመርኩኝም – “በኢትዮጵያ ስለ ብሄረሰቦች ጥያቄ” (On the Question of Nationalities in Ethiopia – Walleligne Mekonnen – HSIU, Nov. 17, 1969))” የሚለውን ታሪካዊ ጽሁፍ ዋለልኝ መኮንን ባወጣ ጊዜና የልዑል መኮንን ባለቤት የሆኑት

የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ የምሥረታ ወርቅ ኢዮቤልዩ ሲፈተሽ (ፕሮፈሶር ኀይሌ ላሬቦ)

የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዘንድሮ የምሥረታውን የወርቅ ኢዮቤልዩ ማለትም ዐምሳኛውን ዓመት [በአ.አ. 1972-2022] በማክበር ላይ ይገኛል። በዓሉ የሚገልጥልን ነገር ቢኖር፣ የአገራችን ሕዝብ ከታሪክ መማርም ቀልብ መግዛትም እንደተሳነው ነው ብል ስሕተት አይመስለኝም።

በመንግስት ሚዲያዎች በተላለፈው ፕሮግራም እንደተመለከትሁት የፓርላማ ውይይት ላይ አንስቻቸው የነበሩ 3 የሥነ–ስርዓት አስተያየቶች/ጥያቄዎች ተቆርጠው እንዳይተላለፉ ተደርገዋል

ማምሻውን በመንግስት ሚዲያዎች በተላለፈው ፕሮግራም እንደተመለከትሁት የፓርላማ ውይይት ላይ አንስቻቸው የነበሩ 3 የሥነ–ስርዓት አስተያየቶች/ጥያቄዎች ተቆርጠው እንዳይተላለፉ ተደርገዋል። ተቆርጦ ያልተላለፈ ሀሳብ የኔ ብቻ እንደሆነም መግለጽ እፈልጋለሁ። አስተያየቶቹ/ጥያቄዎቹም፦ 1) እንደሌሎች መደበኛ ስብሰባዎች የዛሬው ስብሰባ

ሰውዬው (ሀንጌሳ) እውነቱን ተናግሬ ልሙት እያለ ነው። ታዬ ደንዳኣም መጠየቅ ያለባቸው ሰዎች አሉ ብሏል

♦የከተማው ሸኔ አራት ኪሎ ቁጭ ብሎ እያፈነ ይሰውርሃል!! ♦የጫካው ሸኔ እያረደ ይጥልሃል ተናቦ መስራት ይልሃል ይኸው ነው!! የተከበሩ ዶ/ር ሃንጋሳ ጉዱን ዘረገፉት … ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋለት በዚህ ክፉ
aklog birara 1

የዐማራው መብትና ህልውና ካልተከበረ የማንም መብትና ህልውና ሊከበር አይችልም

አክሎግ ቢራራ “ከሞትን አይቀር እንደ መይሳው ካሳ ታግለን፤ ተዋግተን እንሙት” ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር እኔ እስከማውቀው ድረስ እኛ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት አርባ ዓመታት፤ የንጹሃንን ሞት በሌላ ሞት፤ ረሃብን በረሃብ፤ እልቂትን በባሰ እልቂት፤ ስደትን በሌላ ስደት፤ መፈናቀልን በባሰ መፈናቀል፤ አገራዊ ወይንም ብሄራዊ ውርደትን በሌላ

እያደባ በመስፋፋት ላይ ያለው የዘር ማጥፋት ወንጀል (Creeping Genocide) – በዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ

በዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ (ከእንግሊዝኛው ጽሁፍ የተተረጐመ) ይህን መጣጥፍ ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም በመፃፍ ላይ ሳለሁ አሶሽዬትድ ፕሬስ የተባለው የዜና ወኪል የሚከተለውን መረጃ አሰራጨ፡፡ “የዓይን እማኞች ዛሬ እሁድ ሰኔ 12 ቀን በአብዛኛው የአማራ

ለፖለቲካ ትርፍ መሣሪያ አትሁን – ከገብረ አማኑኤል፤

እልቂታችን የመነጨው ከመብታችን መደፈር ነው፤ለፖለቲካ ትርፍ መሣሪያ አትሁን፤ በህብረት ቆመህ አገርህን አስተዳድር፣ ፈጣሪ በሠጠህ ሃብት በጋራ ተጠቀም፤በአገርህ ላይ ያለህን መብት እወቅ፤ መብትን ማስከበር መብትን ከማወቅ ይጀምራል፣ በአገራችን በመካሄድ ላይ ያለው በህዝብ ስም

የምሥራች! አማራም እንደጓደኞቹ ጠቅ’ሎ ሊያብድ ውስን ሰዓቶች ቀሩት!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ([email protected]) ሰላም ውድ አንባቢያንና አድማጮች፡- ከአማራ ጋር ጦርነት ስለገጠሙ የተለያዩ የውስጥና የውጭ፣ የቅርብና የሩቅ ኃይሎች በቅርቡ አንድ መጣጥፍ ጽፌ መላኬ ይታወሳል፡፡ በዚያች መጣጥፍ የተከፋችሁብኝን ወገኖች በዚህች አጋጣሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡

ብአዴን ሆይ! ነፍስ ይማር!!

በአንድ ከይሲ ዘመን መልዓከ–ሞት ነግሶ ምድራችን ሲያርድ፤  የሀገር አድባር ከፍቶ ሀጣንን አንግሶ በፃድቃን ሲፈርድ፤  በጥቁር ሰማይ ስር የደመና ጉድ፤ በአገራችን ጣራ ጣለብን በረድ፤ ምድርም አበቀለች አንዳች አራሙቻ ሰብል የሚያነጉድ፤  በአማረው ስንዴ እራስ

አድርባይነት ! የሞራል ዝቅጠት : የለውጥ መርገም ! /(ኢዜማ?) – ከቴዎድሮስ ሐይሌ

አንድ ንጉስ ልጅ ይወልድና ታላቅ ደስታ በቤተመንግስቱ ይሆናል :: ንጉሱም የተወለደው ልጁ የወደፊት እጣ ፋንታእጅግ ያሳስበና በዘመኑ ያሉ አዋቂ የተባሉ ጠንቋዮች ኮከብ ቆጣሪዎችን ደብተራና አስማተኞችን አስጠርቶ ልጁ ሲያድግ ምን እንደሚሆን ይጠይቅ ጀመር:: 
1 64 65 66 67 68 249
Go toTop