የቄሣርን ለቄሣር፣ የእግዜብሔርን ለእግዚያብሔር ስጡ! ባላገር የሚበላው ቢያጣ፣የሚከፍለው አያጣም!
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) የቄሣርን ለቄሣር፣ የእግዜብሔርን ለእግዚያብሔር ስጡ! “Give to Caesar what belongs to Caesar and to God what belongs to God.” ፕሮፌሰር ለገሠ ነጋሽ ፣ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ዛፎች በማጥናት፣ ዘራቸውን በማፍላት፣ በማቆየት በእድሜ ልክ ስራቸው ‹‹የዛፎች