Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 68

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ባዶ ቤት በቁንጫ ይወረራል! – አገሬ አዲስ   

ሰኔ 19 ቀን 2014 ዓም(26-06-2022) ቤትን ቤት የሚያሰኘው የሚንከባከበው ሰው ሲኖርበት ነው። እንግዳ ከቤቱ ደጃፍ ላይ ሲደርስ ድምጹን ከፍ አድርጎ  እዚህ ቤቶች!ብሎ መጥራቱ ቤት ካለሰው ሰውም ካለቤት ተነጥለው ስለማይኖሩ በመተማመኑ ነው።ለቤት ጌጡና

የአክራሪ ኦሮሞዎች የዘር ማጥፋት ዘመቻ ወዴት? – ከሐይለገብርኤል  አያሌው

በኦሮሚያ ክልል የዘር ማጥፋት ዘመቻ በተደራጀና በተቀናጀ መንገድ ሲተገበር ቆይቷል:: ሚኒሊካውያን ሰፉሪ ወራሪና ነፍጠኛ በሚል ቅጥያ ግልጽ ጭፍጨፉ ከተከፈተበት ሦስት አስዕርተ ዐመታት ተቆጥሯል:: የመንግስት ሃላፊዎች ጽንፈኛ ብሄረተኞች የአንድነት ፖለቲካ አቀንቃኞች ጭምር በየግዜው

ከለየላቸው ፀረ ሰላም ገዥ ቡድኖች ሰላም ይወለዳል ብሎ የመጠበቅ ክፉ አባዜ ይብቃ!!!

June 26, 2022 ጠገናው ጎሹ እንደ እኛ አይነት አብዛኛው ታሪኩ የውስጥ (የእርስ በርስ) ጦርነት እና ከውጭ ወራሪ ሃይል ጋር የተደረገ ጦርነት ታሪክ እንጅ የውስጣዊ ነፃነት ፣ፍትህና እኩልነት ታሪክ በእጅጉ የሚጎለው አገር ሰላም የሚለውን ቃል

አማራ ሆይ! ቆሻሻ ሌባ ጣት እየተቀሰረብህ እስከ መቼ ትኖራልህ? – በላይነህ አባተ 

በላይነህ አባተ ([email protected]) አማራ ሆይ! አባቶችህ ከመለኮት ቀጥሎ ሲጨነቁ የኖሩት ለክብርና ለነፃነት እንደነበር ታውቃለህ፡፡ ለክብርና ለነፃነት ከነበራችው ወደር የሌለው ፍቅር የተነሳም እንኳን ለራሳቸው አገር ነፃነት ለመላው አፍሪካም በተለያዬ መንገድ አስተዋጽዖ እንዳደረጉ ታውቃለህ፡፡ ለአረብ፣ ለኤስያና

ሰባተኛው ንጉስ፣ እባክህ ወደ ጠንቋይ ሂድና የቀረህን እድሜ ይንገርህ – ደረጀ አያኖ

“አትነሳም ወይ! አትነሳም ወይ! የፈሰሰው ደም ያንተ አይደለም ወይ?” አዎን፣ በትክክል። ያንተው ነው። ሰባተኛው ንጉስ፣ እባክህ ወደ ጠንቋይ ሂድና የቀረህን እድሜ ይንገርህ። ጭንቀቱ እንዳይግርድልህ ብዬ ነው። አማራን ከኦሮምያ የማፅዳት ዘመቻ አማራ በላው፣

ኢትዮጵያ በወሳኝ የሽግግርና የታሪክ መታጠፊያ ምእራፍ ላይ: የአብይ አህመድ ስልጣን መልቀቅ አስፈላጊነት – ገለታው ዘለቀ

PDF- የሽግግር መንግስት ይቋቋም መግቢያ የዚህ ጽሁፍ አላማ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስልጣን መልቀቅ አስፈላጊነት ላይ ብሎም የተውጣጣ የሽግግር መንግስት የመመስረት ሃሳብ ወቅታዊነት እና አስፈላጊነት ላይ በብርቱ መሞገት ነው። በመሆኑም በዚህ ትንታኔ

የጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ስሌት፤ እውን ኦሮሞ ብዙሃን ነው? – መስፍን አረጋ

የዚህ ጦማር ዓላማ የአማራ ሕዝብ ቁጥር የኦሮሞን ይቅርና የኦሮሞንና የትግሬን ድምር ቁጥር በሚሊዮኖች እንደሚበልጥ በግርድፍ ስሌት (back of the envelope calculation) ማሳየት ነው፡፡  በኦሮምኛ ስለተሰየመ ብቻ ኦሮሞ ሳይሆን ኦሮሞ ነው የሚባለውን ሰፊ አልኦሮሞ

ሲና ዘ ሙሴ : የኢትዮጵያ ዘውጋዊና ቋንቋዊ ሥርዓተ መንግሥት እሥካልተቀየረ ጊዜ ድረሥ፤ የንፁሃን እልቂት ይቀጥላል 

እንሆ በኃይል ፣ በጠመንጃ ፣ በእሥር እና በማሠቃየት ከገዛን  ከወያኔ ኢህአዴግ በወረስነው ፣ የዘውግ እና የቋንቋ ፖለቲካ የተነሣ ዛሬም አበሣችንን እና መከራችን አላባራም  ።  ቋንቋዊው ፖለቲካ አብረን  በፍቅር ማደጋችንን አሥረሥቶ ፣ ሁልህም በየቋንቋ ወገንህ በማለቱ ፣ሰውነታችን

ይቺ ያንድ ደቂቃ የኅሊና ጸሎት ዋጋዋ ስንት ቢሆን ነው ፓርላማው የቆጠባት? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ጆሮ ፀጥታን፣ አንደበትም ዝምታን አይወዱምና ስለሀገራችን ጥቂት እናውራ፡፡ የሚሆነው ሁሉ ከመሆን የሚያግደው ነገር ባይኖርም በወቅዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትንሽ መብሰክሰካችንን እንቀጥል፡፡ ለነገሩ ተስፋ በመቁረጥም ይሁን በሌላ ምክንያት በጣም ብዙው ሰው ስለሀገሩ መከታተልን ጅባት

ልበ ደንዳና፣ አንገተ ወፍራም መሪ ፕሮፋይል እና ከቨር ፎቶ መቀየር ውስጥ ይደበቃል – ዩሀንስ ሞላ

ሕዝብ ሲቆጣ ማስቀየሻው ፎቶ መቀየር ነው። ምናልባት እንደ ተራ ፌስቡከር ላይክ ለቀማ? (በጭብጨባ ስለመጣ መጽናኛው ይሆናል) ወይ ደግሞ ለራሱም “I’m alright” የሚልበት መንገድ። ወይስ “ምን ታመጣላችሁ? ተዘቅዘቁ” የሚልበት መንገድ? ብቻ ከዚህ ቀደም

ብአዴን ትርፍ አንጀት፣ ጃርት ወይስ እግር ያዥ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

ጄኒራል ተፈራ ለብአዴን ባላቸው ስስ ልብ (አብሮ አደግ ስለሆኑ) “ትርፍ አንጀት” በሚል ቀላል ዘለፋ አልፈውታል። ትርፍ አንጀት አላስፈላጊ የሆነ አካል ሲሆን ከታመመና በጊዜ ካልተወገደ የሚገድል ነው። ብአዴን መወገድ ያለበት፤ ለአማራ ምንም በጎ አስተዋጽኦ

አቢይና ሽመልስ ኦሮሞን በቁም እየገደሉት ናቸው!! – ይነጋል በላቸው

የወጣትነት ዕድሜውን በማገባደድ ላይ የሚገኝ አንድ ተንከራታች ዜጋ ኑሮ ቢጠምበት፣ መልካም ዕድል ፊቷን ብታዞርበት ጊዜ ወደ አንድ ጠንቋይ ቤት ይሄዳል፡፡ እንደሄደም ወረፋውን ጠብቆ ተራው ሲደርስ እጠንቋዩ ፊት ይቆማል፡፡ ከዚያም ጠንቋዩ፤ “እህ፣ ምን
1 66 67 68 69 70 249
Go toTop