ቶሌ፤ የቦሌ መለማመጃ – መስፍን አረጋ

ጭራቅ አሕመድ በመዋሸት ለመዋሸት የተፈጠረ የውሸት ሰው ቢሆንም፣ ጭራቅነቱን በግልጽ አሳይቶ ሕዝብን በማሸበር ለማስፈራራት የሚጠቅመው ሁኖ ሲያገኘው ግን እውነቱን ይልቁንም ደግሞ የልቡን ይናገራል፡፡ ለምሳሌ ያህል  ጭፍጨፋ ይቆማል ብላችሁ እንዳታስቡ በማለት ፓርላማ ላይ የተናገረው ውነቱን ይልቁንም ደግሞ የልቡን ነው፡፡

በጭራቅ አሕመድ ዕይታ መሠረት ቶሌ ላይ የተፈጸመው ጭፍጨፋ፣ የጭፍጨፋ መለማመጃ ጢኖ ጭፍጨፋ እንጅ ጭፍጨፋ አይደለም፡፡  ዋናው ጭፍጨፋ አዲሳባ ላይ ሊፈጸም እቅድ የተያዘለት ጃኖ ጭፍጨፋ ነው፡፡  የዚህን አዲስ አበባ ላይ ሊፈጽመው ያቀደውን የጃኖ ጭፍጨፋ እቅዱን ደግሞ አሁንም የልቡን በመናገር መንግስቴን ልትነኩ ብትሞክሩ መቶ ሺወች ባንድ ጀምበር ይታረዳሉ በማለት የማወጅ ያህል በግልጽ አሳውቋል፡፡  አራጆቹ የሚመጡት ደግሞ ከየትም ሳይሆን ካዲሳባ ዙርያ እንደሆነ ይፋ አድርጓል፡፡

ስለዚህም አዲሳቤ ሆይ፣ ለሌላ ለማንም ብለህ ሳይሆን ለራስህ ቆዳ ስትል ጭራቅ አሕመድን በማናቸውም መንገድ (by any means necessary) ባስቸኳይ ጨርቅ እንድታደርግ ትመከራለህ፡፡  አለበለዚያ በቶሌ የተለማመደው የጭራቅ አሕመድ ጭራቅ ሠራዊት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወደ በቦሌ መጥቶ፣ የያንዳንድህን ቤት እያንኳኳ ልጆችህና ወላጆችህን እፊትህ ካረደ በኋላ አንተኑ ራስህን ያወራርድሃል፡፡  በቶሌ የተፈጸመው ጭፍጨፋ አንተን የማይመለከት አድርገህ፣ ምን ተዳየ ብለህ፣ በባይተዋርነት እጅህን አጣጥፈህ ከተቀመጥክ ደግሞ፣ በቅርብ ቀናት ውስጥ ወር ተራህ ደርሶ የጭራቅ አሕመድ ጭራቅ ሠራዊት ቦሌ መጥቶ መክተፍ ብቻ ሳይሆን ቢከታትፍህ ይገባዋል፣ አንተም ራስህ ጭራቅ ነህና፡፡  ጭራቅን ጭራቅ ቢያንቀው ማን ይጨንቀው፡፡

 

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com


ክህደት

አብይ አህመድ ወልቃይትን ምዕራብ ትግራይ ሲል ጠራ –  ይህ የሕዋት ደጋፊቱን በግልጽ አስይቷል

ሕዋት የዚህ ሁሉ ክፋት ዋናው ስር ነው እሱ የሰጠህም መሪ የሚናገር እሻንጉሊት ብቻ እንጂ የማያይ የማሰማ ምንም ስልጣን የሌለው መሪ ነው እሱ ያስገባብንም አውሬ ኦነግ ነው። ጎበዝ ወገን አለቀ ተገደለ በማንነቱ እንተም ካልተደራጀህ አዲስ አበቤው ተራው ይመጣልሃል ጎንደሬም እየተንቀሳቀሱልህ ነው ተነስ ዛሬ ለሕዝባዊ መንግስት, ለሽግግር መንግስት ምስረታ እባክህ አንድባድ በየጢሻው በየሰፈሩ በየከተማው ብቻህን አትለቅ አሁን በጋራ ብትነሳ ይሻልሃል መብትህን አስከብር ህልውናህን ተከላከል መላው አማራ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ጠላትህ አይራራልህም አንተን ልጅህን ሚስትህን እናትህን ሲገድል ሲአፈናቅል ሲአጠፍ መሪህም ጭምብሎች ብቻ ናቸውና እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ነው ተነስ ከሱዳን, ከአልጄሪያ ተሞክሮ እንማር ።

ተጨማሪ ያንብቡ:  "ትወራ ያለድርጊት ፣እምነትም ያለተግባር ከንቱ ነው።"   - መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ የመረጋጋት የመንገድ ካርታ ለዲሞክራሲ

https://www.facebook.com/groups/598196303612658/permalink/5222245254541050/

 

 

 

————————–

3 Comments

  1. ስማኝ የሸገር ልጅ

    ጠኔውም ቢገልህ ስጋም አንቆህ ብትሞት
    መዝግቦት ተጓዘ ታሪክ ያንተን ሐሞት

    ስትሳለቅ ነበር ትናንት በእስክንድር
    በአቋራጭ ቀዳድሞህ ቆሞልሃል ብድር።

    ስማኝ የሸገር ልጅ ኳስ ዳንኪራ ብርቁ
    ጊምቢ ቶሌ አይደለም እልቂቱ ፍጅቱ ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሩቁ
    ንብረትህን ዘርፈው ቤትህን ሲያነዱ
    እትና እናትህን ልጅና ሚስትህን እንዴት እንደሚያርዱ

    ምን እንደሚመስል ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሽንቁር
    ወለጋ ሩቅ መስሎህ የዋሁ ሸገሬ እንዳትደነቁር

    ከነግብራበሩ ነገ ብልጽግና
    ባንተ ደም ይዋኛል ግንፍሌ፣ ቡልቡላ፣ ቀጨኔ፣ ቀበና

    ጅቡ ርቆ ሄዷል ዛሬ ካዲሳባ
    ማን (man) ነው የሚበላው ነገ ያንተን ሬሳ ያካልህን ገራባ?

    ያ እንጂ ጥያቄው ያልመለሱት ገና
    በወለጋ ተውኔት የሸገርን እጣ ሲያሳይ ብልጽግና

    ሁሉን ጨርሶታል ነግ ያንተ ነው ተራው
    ገዳይህ ለታሪክ ተነግሮት አደራው
    ቃል እየጠበቀ ቆሟል በየሥፍራው
    ስምክም ተጽፎበት ተቀምጧል ገጀራው።

  2. በስሜት ጋልብህ ጋልበህ ትፈጠፈጣለህ : ዐቢይ አሕመድን እስከሚቀጥለው ምርጫ ልመደው : መንግስት የሚቀየረው በምርጫ ብቻ ነው::በሶሻል ሚዲያ መጮህና መጯጯህ ያንተን ቢጤዎች ሊያስበረግግ ይችላል የኢትዮጵያ ህዝብ አስተዋይ ነው ውጪ ወሬ በሚያናፍሱ ቀውሶች ሀገሩን አያፈርስም

  3. ነፍጠኛ ሲሰበር /// ማንቼ ባርሳ እያልክ /// እኝ ብለህ ነበር
    ኦርቶዶክስ ሲገደል /// ምናገባኝ ብለህ /// እኝ ብለህ ነበር
    ትግሬ ሲጨፈጨፍ /// ይቀርልህ መስሎህ /// እኝ ብለህ ነበር
    ወሎን ሲያስወርሩት /// ይበሏቸው ብለህ /// እኝ ብለህ ነበር
    እና ብለው ብለው ሲደርሱ ካንተ በር
    በየቱ እድልህ ጅምላም ለመቀበር
    ሜንጫ ታድለዋል ካንተው ላይ ሊበሉ ምላስና ሰንበር

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share