መስጠት ብቻ ወይንስ ስጥቶ መቀበል? (ጥሩነህ) ዛሬም እንደጥንቱ ወራሪው ትግሬ አማራንም አፋራንም እንደወረረ ነው። ምንም እንዃ የሃይል ሚዛኑ ለኢትዮጵያ መንግስት ቢሆንም መንግስት ይህን የበላይነት ሊጠቀምበት አልቻለም ወይም ፈቃደኛ አይደለም። እንዲያውም የወያኔን ሽንፈት የመንግስት ድል መሆኑ ቀርቶ ተከታዩን ወሳኝ July 3, 2022 ነፃ አስተያየቶች
“ይህ ትውልድ! —“ – ፊልጶስ ያ ትውልድ በዚህ ትውልድ ውስጥ አለ። የአንድ ሀገር ትውልድ እንደ ሰንሰለት የተሳሰረና የተያያዘ ነውና፤ ስልጣኔውም ሆነ ኋላ ቀርነቱ፣ ሀይማኖቱም ሆነ ባህሉ፣ ደግነቱም ሆነ ክፋቱ፣ ባለጸጋነቱም ሆነ ድህነቱ፤ በጠቅላይ የያ ትውልድ ማንነትና የስራ July 2, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ስደተኛ ወይንስ ተንኮለኛ? – ጥሩነህ ታሪክ ደጋግሞ ያሳየን የወራሪውን ትግሬ ሃገር አፍራሽነትና ተንኮል ነው። ከአመሰራረቱ ጀምሮ ህዝቡን በተንኮልና በጥላቻ ትርክት ናላውን አዙሮ ጠላት ያለውን ህዝብ ሲያስጨርስ ብዙ አመታት ተቆጥረዋል። ለማኝ ፈጥሮ አስልሏል፤ የትግሬ ደብተራ ፈጥሮ ቤተ ክርስቲያንን July 2, 2022 ነፃ አስተያየቶች
አብይ አህመድ በሰይጣን መንፈስ እተመራ አገር መምራት አልቻለም፣ መሄድ አለበት – ግርማ ካሳ የብልጽግና መንግስት ሕወሃት ይጠላ ከነበረው በባሰ ሁኔታ በሕዝብ እየተጠላ የመጣ ስለመሆኑ የሚከራከር ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ እነ አብይ አህመድ ከኦሮሞ ድርጅት የመጡ ናቸው፡፡ ግን ምን ያህል የኦሮሞ ማህበረሰብ ይደገፋቸዋል ብለን ብንጠይቅ መልሱ ከባድ July 1, 2022 ነፃ አስተያየቶች
በበርካታ ሱዳናውያን እየተተፋ ያለው ሌ/ጄነራል አብዱል-ፈታህ አል-ቡርሃንና በአል-ቡርሃን እየተነዳች ያለችው ሱዳን አሁናዊ ገጽታ – ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ምን ሰነበታችሁ? በዛሬው ጽሑፌ የሱዳን ሉዓላዊ /ወታደራዊ ሽግግር መንግሥት ምክር ቤት ሊቀመንበርና የሱዳን ጦር አዛዥ የሆነው ሌተና ጄነራል አብዱል-ፈታህ አል-ቡርሃን በበርካታ ሱዳናውያን ምን ያህል እንደተጠላ፤ ወደ July 1, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ወዴት እያመራን ነው? – ባይሳ ዋቅ-ወያ1 ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ ለአሥር ዓመት ያህል ሳላቋርጥ በትምሕርቴና በሙያዬ፣ እንዲሁም ከዓለም አካባቢ በቀሰምኩት ልምድ ላይ ተመሥርቼ አገሪቷ ላይ እያንዣበበ ስላለው አደጋ በተደጋጋሚ መፍትሔ ተኮር መጣጥፎችን ስጽፍ ነበር። ሳያድለን ቀርቶ፣ ለመገዳደል እንጂ ተነጋግሮ July 1, 2022 ነፃ አስተያየቶች
መንግሥት አልባዋ ኢትዮጵያ የምትገኝበት የታሪክ አጣብቂኝ! – ይነጋል በላቸው ዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2014ዓ.ም ከምሣ በኋላ ቢሮ ገብቼ አንዳንድ ድረ ገፆችንና የዩቲብ ቻናሎችን እመለከት ያዝኩ፡፡ ንዴት ብስጭቴን እንደምንም ተቆጣጥሬ የተወሰኑትን ዝግጅቶች ከያይነቱ ተከታተልኩ – እንደምንጊዜውም ሁሉ፡፡ አንደኛውን ግን መጨረስ አልቻልኩምና ስለመንግሥት June 29, 2022 ነፃ አስተያየቶች
እውን ያማራ ዋና ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው? – መስፍን አረጋ መንደርደርያ ደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጡሩነህና አበባው ታደሰ ሆዳም አማሮች የሚባሉት ለምንድን ነው? አማራ ማለት በመላ ዓለም ተሰራጭቶ የሚኖር ራሱን አማራ ነኝ የሚል ማለት ነው፡፡ ሆዳም አማራ ማለት ደግሞ አማራ ሁኖ ካማራነቱ ይልቅ ሆዱን የሚያስቀድም ማለት ነው፡፡ June 29, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ምክንያት አልባው ፅንፈኝነት – በያሬድ ኃይለ መስቀል ‹‹በፅንፈኝነት መሀል ወርቃማ አማካይነት ፍለጋ›› በሚል ርዕስ በጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ በሚዘጋጀው ‹‹የአዲስ ወግ›› ሦስተኛ ውይይት ላይ በአድማጭነት ተካፍዬ ነበር። በውይቱ ላይ መጋበዜን ሳውቅ በጉዳዩ ላይ አንዳንድ ጽሑፎች አነበብኩ። ከእነዚህ ውስጥ አንዱ June 29, 2022 ነፃ አስተያየቶች
“ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም!” ለደቂቃ እናሰባት! የኔ ልጅ ብለን ወይም እህቴ ብለን፤—– ብቻ በተረፈረፈ ሬሳ መሃል በሞትና በሽረት ውስጥ ያለን “ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም!” የሚለውን የተማጽኖ ድምጽ እንስማው። ዘር ሃረጓን ወይም ሃይማኖቷን እንርሳው፤ አማራ ነሽ ወይም ነሽ ተብላለች። እሷግን ህጻን June 28, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ከዐማራ ጋር ጦርነት የገጠሙ ኃይሎች ስም ዝርዝር እነሆ! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የዛሬውን ጽሑፌን ማን እንደሚያስተናግድልኝ ከወዲሁ ሳስበው ይጨንቀኛል፡፡ ባህላችን ባብዛኛው የመሸፋፈንና እውነትን የመደበቅ በመሆኑ ትንሽ ገለጥ ያለ ነገር ሲገጥመን በ“ከነገሩ ጦም እደሩ” ብሂላችን እየተጋረድን ብዙዎቻችን ከእውነቱ እንርቃለን፡፡ እውነት ግን ምን June 28, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያዊነት ወንጀል: ኢትዮጵያዉያን አገራቸዉ እና መዳረሻቸዉ የት ይሆን? ኢትዮጵያዊነት ወንጀል እና በደለኛነት ሆኖ የሚታየዉ አስከ መቸ እንደሆነ ባይታወቅም የኢትዮጵያን ዕዉነተኛ ታሪክ በመካድ የኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉያን አንድነት በማናጋት እና የመኖር ዋስትና ማሳጣት ማማ ሻ ጊዜ ለመግዛት ካልሆነ በቀር መጨረሻዉ ሞት ነዉ June 28, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ወይ ነገር መፈለግ፣ ወይ ዱቢ! ወይ ዱቢ! – ከወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ ከወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 26 June 2022 መግቢያ ከአራት ዓመት በፊት የመጣው ለውጥ የተሻለ ነገር ይዞ ቢመጣ ብለን፣ ብዞዎቻችን ጓጉተን ነበር። ነገሩ ከድጡ ወደማጡ ሆነ። አሁንስ ግፉ በዛ! ማርም ሲበዛ ይመራል ይባላል። የኢትዮጵያ June 28, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሲፈልግ አልደራደርም፣ ሲፈልግ እደራደራለሁ የሚል አወናባጅ/ዉሸታም መሪ – ግርማ ካሳ የኢትዮጵያ መንግሥት ከሕወሃት ጋር በአፍሪካ ኅብረት አመቻችነት የሚደራደርለትን ቡድን ማቋቋሙን የመንግሥት ዜና አውታሮች ማምሻውን ዘግበዋል። የተደራዳሪ ቡድኑ ሰብሳቢ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ሲሆን፣ በአባልነት ደሞ ቀጥሎ የተዘረዘሩት June 27, 2022 ነፃ አስተያየቶች