July 4, 2022
1 min read

ብአዴን ሆይ! ነፍስ ይማር!!

Baden

በአንድ ከይሲ ዘመን መልዓከሞት ነግሶ ምድራችን ሲያርድ፤  የሀገር አድባር ከፍቶ ሀጣንን አንግሶ በፃድቃን ሲፈርድ፤  በጥቁር ሰማይ ስር የደመና ጉድ፤ በአገራችን ጣራ ጣለብን በረድ፤ ምድርም አበቀለች አንዳች አራሙቻ ሰብል የሚያነጉድ፤  በአማረው ስንዴ እራስ አረማሞ ድቃይ የዘር እንክርዳድ፤

Baden

Leave a Reply

Your email address will not be published.

290160578 418001563674543 5332009766416044256 n
Previous Story

አድርባይነት ! የሞራል ዝቅጠት : የለውጥ መርገም ! /(ኢዜማ?) – ከቴዎድሮስ ሐይሌ

EPRP
Next Story

የኢሕአፓን ምሥረታ እናክብር፣ ሰማዕታትን እንዘክር – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop