የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

/

 

የአቶ ለማ መገርሳን መደመርን አለመደገፍ እና የብልጽኛ ፓርቲን መቃወም አስከትሎ ሊያመጣው የሚችል የፖለቲካ አንደምታና የተቃዋሚው ቁመና ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር (ክፍል አንድን ያድምጡት)

በባልደራሱ የዳላስ ስብሰባ የተነሱ ወሳኝ ጉዳዮችን (ያድምጡት) ቄሮ ብሎ ራሱን የሚጠራው ቡድን ለመብት የሚታገለውን አይወክልም መባሉ እና ተከትሎት የመጣው ክስ የተሰጠው ምላሽ

የዶ/ር አብይ የእንደመር ፍልስፍና እና የኦቦ ለማ ጀርባ የመስጠት ፍጥጫዎች በዓለም አቀፍ ዘገባዎች ጭምር ሲቃኝ(ልዩ ዝግጅት)

ዜናዎቻችን

የዶ/ር አብይ እና የአቶ ለማ ልዩነት ወደ ግጭት እንዳያመራ ተጠየቀ

ፋኖን ይረዳሉ የተባሉ የጎንደር ፖሊስ አዛዥ ከስልጣን ተነሱ

የዶ/ር አብይ አህመድ አስተዳደር ከተመድ አጥኚዎች ቡድን ትችት ገጠመው

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተባበሩት መንግስታት በቅርቡ የተፈጸመውን ጥቃት ሊያደምጥ ቀጠሮ እንደሰጣቸው ገለጸ

የኦቦ ለማ መገርሳ ከዶ/ር አብይ በተቃራኒ ጎራ መቆም አንድ ዲፕሎማትን አስደነገጠ

የገናን ጾምን ለመጾም፣ነጠላ ለመልበስ የወጠኑ የኢ/ኦ/ተ /ቤን ምዕመናን የሆኑ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ከትምህርት ታገዱ

በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እህቶች ለቤተሰቦቻቸው ገንዘብ ለመላክ እክል ገጥሟቸዋል ተባለ

ሶማሌላንድ በርካታ ኢትዮጵያኖችን በጅምላ እያሰረች ነው

በዴንቨር በወገናቸው የተገደሉት ኢትዮጵያዊ የሻማ ማብራት ተደረገላቸው

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

ተጨማሪ ያንብቡ:  የደብርብርሃን ውሎና የባህርዳር የደፈጣ ጥቃት | የአብይ ጋርዶች ደብረብርሃን ገቡ | የክልል አመራሮች ሸሹ ቅሬታ ቀረበ

Share