February 13, 2019
1 min read

ደብረጺዮን ተስፋ ቆረጠ? – በጎረቤቶቻችንም በፌደራል መንግስቱም እምነት የለንም አለ

የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዴብረጺዮን ገብረእሚካኤል በጎረቤቶቻችን ላይም ሆነ በ ፌዴራል መንግስቱ እምነት የለንም ሲል ተናገረ:: በሕወሓት ተከፋይ ካድሬዎች በኩል እንዲለቀቅ በተደረገው ቭዲዮ ደብረጽዮውን በጠለምት ከተማ በትግርኛ ባደረገው ንግግር መሳሪያዎቻችን እያጸዳን ነው ማለቱ ተሰምቷል::
https://www.youtube.com/watch?v=t3iQJJTX8eQ&t=357s

Go toTop