ምን;፤ ፤ አለ;; ? ሕዝቡ;; ምን፤ ፤አለ ? (በ ሎሚ ተራ)

(በ ሎሚ ተራ)

“”አግሬን ለሰው ;;—– አግሬን ለሰው;;፦—– አልሰጥም አለ።
ከሻአቢያ ጋር ለሚያብረው ጦር,,—–አልከትም አለ። 
ባገሬ—-መሬት,,—የሰላሙ—-ትግል——ይፋፋም  አለ።!!””

          እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሣችሁ፤! ! ! ! መጪው አመት ወያኔን የምንገላገልበት፤።  ከሻአቢያ ጋር ያበሩትና  ለማበር ያኮበኮቡት ሁሉ ልቦና የሚገዙበት ፤። ከሁሉ በላይ በሀገር ወሰጥ ሀይላችውንና ጉልበታችውን፤  እውቀታችውንና ጥሪታቸውን ሳይቀር በማሰባሰብ ፊት ለፊት ከወያኔ ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ በመተናነቅ ላይ ላሉት ታጋይ የፖሎቲካ ድርጅቶች፤ በእሰር ላይ ለሚማቅቁት ቆራጥ ታጋዮች፤ እንዲሁም ለሰፊው የ ኢትዮጲያ ሕዝብ አምላካችን ጉልበትና ብርታት ይሁናችሁ። እሱ  ይታደጋችሁ ። ይከተላችሁም።… ለድልም ያብቃችሁ።

በዬ መጣጥፌን መጀመሩ ሳይበጀኝ አይቀርምና ፤እንዲህ በሚል መዘሙር እየዘምርኩ ወደሚክተለው መልክቴ አልፋለሁ።   እንዲህ-፤ “”  በአዲሰ ዘምን ;;;;;;አዲሰ ነግር፤ ;;;; የ ኢትዮጲያ ;;;; ሕዝብ ;;;;;;፤እንዲከበር””። ይኸንን ከላይ የሞከርኩትን አገራዊ ወኔ ቀሰቃሽ ፉከራና ዝማሬ ለመግብያ ያኸል የተጠቀምኩት ዝም ብዬ አይደለም።  ከዚኸ ቀደም ብዬ ለንባብ ባቀረብኩት ጽሁፍ፤ “በየቀኑ ከመሞት አንዴ መሞት አይሻልም??” በሚል ያለፉትን የትግል ይዘት በተመለክተና በ አሁኑ ወቅት ላገራችን የሚያሰፈልጋት ምን አይነት የትግል አቋም እንደሆነ ለማመላከት በቀጥተኛ ቋንቋ በመጠቀም የግል እይታዬን በ አጭር ቃል አሰቀምጫለሁ።”” ዝርዘር ኪሰ ይቀዳል እንዲሉ፤”።

ታዲያ በርካታዎች የምሰጋና፤ በርካታዎችም በግል ኢሜል መልዕከት በመላክ፤ የተለመደውን የሰድብና የነቀፌታ ውርጀብኛ እንደ ዶፍ አውርደውታል። አኔም አንድቀን ይህንኑ የሰድብ ውርጅብኛ ከነመረጃው ለጽሁፍ እሰካበቃው እንዲታገሱኝ ከመማጽን በሰተቀር እንደ ተሳዳቢዎቹ ወርጄ የሰድብ መልሰ ምት፤ እንደማልሰጥ ቃል ከራሴ ጋር በመግባት፤ ሰለሃገሬ ግን ቢያንሰ የሚገባኝንና በተጨባጭ የተረዳሁትን እውነታ በምችለው ሁሉ ከማቅረብ  እንደማልቦዝን በድጋሚ ቃል እገባለሁ።

ተጨማሪ ያንብቡ:  በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

እኚህ ኮነሬል መንግሰቱ ሃይለማሪያም እንኳ አቢዮቱን ባፋፋሙበት ወቅት እንዲህ ብለው ነበር ;እንዲህ፤-

“”ሻአቢያ የሚባል ባልኖረ ወያኔ የሚባል ባልተፈጠረ ነበር ያሉት። “”

እውነት ብለዋል። ዛሬ ወያኔን አሽሞንሙኖና በአንቀልባ አዝሎ ኢትዮጲያዊያንን ለሰደትና ለመከራ  ምድሪቷን ለውጭ ዜጎች መፈንጫ የዳረገውን ወያኔን የፈበረከልን ማን እንደሆነ እያወቅንና ታላላቅ የሀገር መከታ የሆኑትን በርካታ የጦር መሪና አዛዦችን ውጦ ከሰቀረው ሻአቢያ ጎን ተሰልፍን ልንታገል ቆርጠናል፤።  ምሁራኖችም ጫካ ገብተዋል። ሌላ በርካታዎችም በተጠንቀቅ ላይናችው። የሚለውን መልዕክት ባደባባይ ማሰተጋባት ግን ምን ያኸል ታማኝነት እና ተቀባይነት እንደሚኖረው ጫካ የገቡት ምሁራኖች አንዴ ገብተዋልና እነሱን ከጫካ የምሁርነት ገለጻ አደርጉልኝ ብዬ አልጠይቅም። ሆኖም ለነሱ እንደሌሎቹ ቀልጠው እንዳይቀሩ ወገኖቼ ናችውና መጸለዬን አላቋርጥም።

እባካችሁ ከሰሜታዊነትና ከድርጅት አፍቃሪነት ወጣ ብለን በጽሞና እና በቅን ኢትዬጲያዊነት መንፈሰ  ጉዳዩን አንመርምረው  ? ?  አሁንም እየከነከነኝ ያለው ነገር ለምን ድርጅቶች ወያኔን ለመጣል ጦር አነሱ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። ነገር ግን ፤እንዴት ሆኖ ነው ? ሻአቢያ ለኢትዮጲያ አንድነት መጠናቀርና ወያኔ እንዲወገድ ትብብር የሚያደረገው? ? እሰቲ  ወደሆላ ተመለሱና፤ ሰንቶቹ የወያኔ መሪዎች የ ኤርትራ ተወላጆች፤ ሰንቶቹ ደግሞ የትግራይ ተወላጅ እንደሆኑ ፋይል አገላብጡ። በተጨማሪም፤—

በ 22 ቱ አምት የመከራ ዘመን ባለ እራዕዩ  መሪ (ድንቄም)  ምን ያኸል ለኤርትራ ተቆርቋሪ እንደነበሩና እንዴትም አይነት ደባ ተሰርቶ ኤርትራ እንደተገነጠለች እንደገና የ ክቡር Colonel Goshu Wolde – Historical Speech –( On the fate of Ethiopia and Eritrea’s Referendum) ይመልከቱ ። የማይዘነጋውን የባድሜ ጦርነትንም በጥንቃቄ መርምሩ፤ የተደረገው ግፍ እኮ እንዲህ በቀላሉና በግርግር መታለፍ ያለበት አይደለም፡።  ይኽንን ሁሉ የፈጠጠ ጉድ እያየን አሜን ብላችሁ ተቀበሉ። ብሎ አቤቱታ ማብዛት ተገቢ ነው ትላላችሁ? እንደ ዜጋሰ እንዲሕ አይነቱን ጉዳይ በጥሞና መመርመርና ማጤን አይገባም ትላላችሁ? መንግሰቱ ሐይለማሪያም ሐይለሰላሴን ከሰልጣን እንዲወረዱ ሲያደርግ የሕዝብ ድጋፍ ነበረው፤። መጨረሻው ባያምርም።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰላማዊ ሰልፉን ከበካዮች (Contaminants) እንጠብቀው! ከግርማ ሞገስ

ወያኔ አገር ሲቆጣጠር ግን የሕዘብ ድጋፍ ሳይሆን የሻቢያና የ ዌሰተርን ባንዳዎች ድጋፍ ብቻ ነበር የነበረው፤ አሁንሰ የሕዘብ ድጋፍ አለው እንዴ ? መልሱን መቼ አጣችሁት። የሱ ደጋፊ አሁንም ሆድ አደሮቹና አሰመሳዬቹ ሻአቢያዎች ናቸው። የተከበራችሁ ኢትዮጲያዊያን ወገኖቼ ሆይ ገና የተደገሰልን ድግሰ እንዲህ በቀላሉ አውረተን የምንዘልቀው እንዳልሆነ     ግን አንድ ነገር እርግጠኛ እንሁን። በጦሩ ውሰጥ የነበሩትን እውነተኛ ላገራችውና ለሕዘባቸው ተቆርቋሪዎቹን ወያኔ በሰመ ባድሜ ጦርነት ብሎ ከሻአቢያ ጋር ተመሳጥሮ በግፍ ከፊት እንዲሰለፉና እንዲማገዱ አደረጋቸው። እረ ሰንቱ።

ወገኖቼ ፤ መርሳት የሌለብን በተለያዩ አገሮች በተደረጉ ትግሎች በአገር እውሰጥ እየሞቱና እየታሰሩ በዙ መከራና ሰቃይም ደርሦባቸው እኔ መሰዋእት ሆኜ ቀሪው ትውልድ ነጻነቱን ያግኝ በሚል ንጽሁ የዜግነት መንፈሰ መሰዋት ሆነው ነው በመጨረሻ ነጻነት ያገኙት። ለምሳሌ የ ሳውዝ አፍሪካን  አፓርታይዱን ሥርአት ለ ናሙና ማንሳት እንችላለን የማነዴላን እና በርካታ አገር ወዳድ ዜጎች መሰዋትንት። ሌላኛው ደግሞ በቅርቡ 50 አመቱን ያከበረው አሜሪካዊው ማርቲን ሉተር ኪነግ ነው።

እኔ በበኩሌ ወያኔ ፈራርሦ ያበቃለት ሥርአት ነው። የሚወድቀውም እሰካሁንም ባገር ውሰጥ በቆራጥነት በመታገል እንደነ ማንዴላና ማርቲን ሉተር ኪንግ በሰላሙ ትግል ፍዳውን ያሰቆጠሩት ቆራጥ ኢትዬጲያዊያን ማንዴላዎችና ማርቲን ሉተር ኪንጎች ናቸው። ይልቁኑ ይኸንኑ ያገር ውሰጥን ትግል በሙሉ ሃይላችን በመደገፍና በማበረታታት የወያኔን ክርሰ መቃብር ማቅረብ እንጂ እንደገና ወያኔ እንዲንሰራራ ከሻአቢያ ጋራ መወገን መፍትሄ ነው ብዬ አላምንምና መላው አንባቢያንን አንዲሁም በሻቢያ ደጋፊነት ወያኔን እንጥላለን ብለው ለሚያምኑ ድርጅቶችም ጭምር የምማጸነው ቆም ብለው እርምጃቸውን እንዲመረምሩ ብቻ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ:   የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ስም ይሰጣል! - አገሬ አዲስ

 

እውንቱ እኮ የኢትዮጲያዊያን አንድነትጠንክሮ ወያኔ ከተወገደ ወዲያ ኢትዮጲያዊነት ለምልሞ ዲሞክራሲ ሰፍኖ እትዮጲያ ያለባሕር በር ትቀመጥ የሚል እትዮጲያዊ ይኖራል ትላላችሁ? ? አይመሰለኝም። ታዲያ በዚህ መንገድ ዳር ድንበራችን ቀይባሕር አይመሰላችሁም ? ? ይህንን ደገሞ ወያኔም ሻአቢያም ጠንቅቆ ያውቀዋል ። ታዲያ በዚህ ሂሳብ እንዴት ሆኖ ነው ወያኔ ደጋፊና ተባባሪ የሚሆነው ተላላችሁ ? ወይሰ የኔ ሂሣብ የተሳሳተ ነው ? ? መልሱን እናንተው መልሱ። እግዚ አብሔርም ማሰተዋልን ይሰጠን እያልኩ ያዲሰ አምት ምኞት መግለጫዬን በዚሁ እደመድማለሁ። በቸር ይግጠመን ቸር ወሬም ያሰማን። !!

 

ኢትዮጲያና ኢትዬጲያዊነት ለዘላለም ይኖራል። ወያኔ ግን በተባበረ የ ኢትዮጲያዊያን ጠንካራ ክንድ ይወገዳል!!

 

 

7 Comments

  1. Dear Lomi Tera,

    You said it well my friend. I was very angry when I heard the now infamous interview of Andargachew Tsige on ESAT Radio. Any average Ethiopian knows that the main culprit of all our nightmarish life over the last 40 years is the diabolical group called SHABIA led by an ego maniac Issayas Afework. It is crazy for Andargachewu to tell the Ethiopian people that the Mad Man of Asmara is going to be our friend and savior. Please stop your nonsense and leave the struggle for freedom to those who are doing it at home on their own home turf peacefully.

    Any Ethiopian who heard what Andargachewu said should think twice before lending a supportive hand to his organization. If our problem with Woyane is their effort to deny our democratic rights, I just don’t see someone like Andargachewu doing any better … this man wants to get “siltan” by any means and if he gets it, he will continue to tell more lies to hang on to power. Look, if he tells outrageous lies about the most hated man (Issayas Afework) just to get a couple of AK 47s, imagine what he will say to keep power if he ever gets one.

    As Lomi Tera said, to think of SHABIA as a partner to bring about honest change in Ethiopia is extremely foolish and we have to tell these people the truth so that they don’t derail our peaceful struggle to freedom … FREEDOM not only from the Woyane regime, but also from “yesiltan fikir yalebachewu gileseboch”.

    Sisay Agena:- Shame on you for not asking this guy the difficult questions you usually ask when you interview other people … you will do good only when you do your journalistic job truthfully without mixing it up with your personal politics. Listen to your own interview with Andargachewu Tsige and you will be ashamed of yourself … Ye Ethiopia hizb netsanetun be SHABIA erdata ayagegnim … lezih hulu yabekan man meslohal?

  2. yihe tsehafi yale minim tiritir weyane new. 100%. ye shaebia digaf tekawamiwochin, yawim yemulu Ethiopiawiyan digaf yalachew, yet liaders indemichil silegebaw yefirihat tsihuf new. Weyanew inanitem iko be shabia ayidelem be Ethiopia telatoch hulu iyeteredachihu new izih yederesachihut. Eritrea ahun kalut tekawamiwoch gar minim chigir linoribat ayichilim, inesum Eritran lemechefilek ayasibum. Woyane ine bicha negn ye Eritran lualawinet yemakebir bichegnaw ye Ethiopia party iyale lemasmesel yemitirew tenektobetal. Antem zim bileh tilefelifaleh inji, ante indemitasibet be huletu hizb mehal ayidelem be shabia ina be Ethiopia tekawamiwoch mehal liyunet yelem. Tenekitobishal woyanew.

  3. Dear writer of this article, this may be your opinion, but many people, including me, see the Situation from another angle and have anothet opinion.
    We think firmly that weyane stays looting and degrading ethiopia as long as it is dismantled by force, either from within through popular uprising or from outside, like armed forces starting from neibouring countries. As long as the armed forces are not strong enough to treathen its existence, we are sure weyane crushes every popular uprisings, no matter what it costs him or the people. That is a question of life or death for Weyanes so, they do not care about the law, democracy and so on.
    If the armed struggle from outside gets tougher, I am sure Weyane will make ways for the opposition parties and allow them at least to demonstrate in order to give the people a chance to explain their problem and anger. Of course everything will be in control and Weyane tries to buy only time to avoid external force.
    In the mean time, the struggle of the people may go beyond control and eradicate Weyane for ever. So the struggle must go on from all sides.
    Please allow the armed struggle a chance, what ever the end may be.
    I am not in favour of G7, I do not actively support them, but I am not against them.
    They have started their own way and I will not stand on their way.
    Pls let us not be an obstacle to a certain form of struggle only because it does not fit our idea and wish. By denouncing G7 and the armed struggle, we are acting like another mouthpiece of Weyane like Aigaforum, Tigraionline or Awramba times and
    indirectly supporting Weyane.

  4. ልክ ብለሀል ወንድሜ ሻዕብያ ለ አንድ ሰከንድ እንኮን ቢሆን ለኢትዮጵያ አስቦ እና ተጨንቆ አያውቅም ለዛ
    ነዉ የ100 አመት የቤት ሥራ ሰጠናቸዋል ብለው በአደባባይ የሚለፈልፉት ወያኔን ለዚህ ስላበቁት አሁንም
    ሌላ የቤት ሥራ የምንቀበልበት ጀርባ የለንም ጀርባችን ተልጦል ከሻዕቢያ ጋር የሚሞዳሞድ ተቃዋሚ አንፈልግም ።

  5. ወንድም መልካም ጽፈሃል አው የኢትዮጵያን ነጻነት ከሻብያ የምንጠብቅ ከሆነ በውነቱ ከፍተኛ ስህተት ላይ ልንወድቅ ነው። በእርግጥ ሂነሪ ኪሲንጀር እንዳለው በፖለቲካ ዓለም የምንጊዜው ወዳጅ የለው የምንጊዜም ጠላት የለም ይባላል ይሄ ምናልባት አንዳንድ ቦታ ላይ ሊሰራ ይችላል። በኢትዮጵያና በሻብያ ባለው ኮንዲሽን ግን ምንም ፋይዳ አያመጣም ። መለሰ ዜናዊ 22 ዓመት ኢትዮጵያን ሲመራ አንድም ቀን ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል ተጠቅሞ አያውቅም ይች ሃገር ይሂ ህዝብ እያለ ነበር ንግግር የሚያደርገው። መቶ በመቶ ለሻብያ ፍቅር እንደነበረው ያደባባይ ሚስጥር ነው። በጣም ግልጽ በሆነ መልኩ ወያኔ የተዋቀረው ከሁለት ቡድን ነው አንዱ አፍቃሪ ትግራይ ሲሆን አንዱ ደግሞ አፍቃሪ ሻብያ ነው። የሚገርማችሁ አፍቃሪ ሻብያዎች አፍቃሪ ትግሪዎችን በፖለቲካ ጥበብ ካባረሩ በሆዋላ መድረኩን ይግላቸው አድርገዋል ማለት ኢትዮጵያ አሁን የምተተዳደረው አንዳንዶቹ ሙሉ ሻቢያዎች ሲሆኑ ገሚሶቹ ደግሞ በክፊል ሻብያዎች ናቸው። አቶ እሰየ አብርሃ የሚባል ከብት ሻብያዎቹ ካባረሩት በሆዋል መጽሃፍ ጻፍኩ ብሎ በትኖዋል በዚህ መጽሃፍ መግቢያ ላይ በመጀመሪያ ማድረግ የነበረበት የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነበር እርሱ ግን በጭራሽ በኢትዮጵያ ላይ ስለሰራው ግፍ ምንም እንዳልጸጸተው ነው የሚያወራው ከዛም ተቃዋሚ ነኝ በማለት ተቃዋሚዎች መሃከል ገብቶ የተኩላ ስራውን ሲሲራ ቆይቶዋል አሁን ምንም ቢተወውም እና ጎበዝ ወያኔ ማለት ሻብያ ነው (ወያኔ + ሻብያ = ገንጣይ አስገንጣይ ባንዳ የባንዳ ልጆች ጥርቅም ማለት ነው) እና ከሻብያ ጋር በመሆን ወያኔን እዋጋለሁ ማለቱ በእወነቱ እነዚህ ሁለት ቡድኖች ሚሊወን ጊዜ ቢያታልሉንም እንደገና ለመታለል ዝግጁ መሆናችንን በተግባር ከማሳየት ውጭ ምንም ትርፍ አይኖረውም።

Comments are closed.

Share