Hiber Radio: ሜክሲኮ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በነጻ ቪዛ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ አደረገች | የፕ/ት ትራምፕን ስደተኞች እንዳይገቡ የሚያግደው ውሳኔ በከፊል በአገሪቱ የፌዴራል ፍርድ ቤት ታገደ

January 30, 2017

የህብር ሬዲዮ ጥር 21 ቀን 2009 ፕሮግራም

<…ዛሬ ዶናልድ ትራምፕ የሚያደርገውን ዘረኛ እርምጃ በአገሪቱ የነጭ የበላይነትን አመጣለሁ ነው የእሱ አሜሪካን ዳግም ታላቅ አደርጋለሁ የሚለው ይህን መሰሉን ዘረና እርምጃ ጭምር ነው አዲስ አይደለም በምርቻ ቅስቀሳ ወቅት የተናገረውን ነው ያደረገው …እኛ በያለንበት መተባበር ከሌሎች ጋር በጋራ ድምጻችንን ማሰማት አለብን። ዛሬ ከኤርፖርት ይመለሱ የተባሉት በሁለተናው የኣለም ጦርነት ወደ አሜሪካ ሊገቡ ሲሉ የተከለከሉና ሲመለሱ የሞቱ አይሁዳውያንን ታሪክ ያስታውሳል…> አክቲቪስት ኦባንግ ሜቶ ስለ ዶናልድ ትራምፕ ስደተናን ከሰባት የሙስሊም ሀገራት እንዳይገቡ የከለከለበትን እርምጃና እተካሄደ ያለውን ተቃውሞ አስመልክቶ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ ( ያድምጡት)
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
<…የአሜሪካ ሕዝብ እንደ ዶናልድ ትራምፕ ዘረኛ አይደለም አንዳንድ የእሱን ሀሳብ የሚደግፉ ስደተና የሚተሉ ሊኖሩ ቢችሉም በዚህ ሁለት ቀን ሙስሉሞች ብቻ ሳይሆኑ ዘረኛውን የትራምፕ ውሳኔ በርካታ አሜሪካውያን በኤርፖርቶች በዋይት ሐውስ በአጠቃላይ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየተቃወሙ ነው ። ይሄ ብርታት ይሰታል ትራምፕ ብቻ የፈለገውን ማድረግ የሚችልበት አገር አይደለም የሕግ ስርኣቱ ጠንካራ ሕጋዊ ተቋሟቱ ይሰራሉ። ኢትዮጵአውአን በያለንበት ድምጻችንን ማሰማት ይህን መሰሉን ዘረና ድርጊት መቃወም አለብን ይሄ ለሙስሊም ብቻ የወጣ አይደለም ስደተናን ከመጥላት የመነጨ ውሳኔ ጭምር ነው። በግሪን ካርድ የያዙ ኢትዮጵያውያን ጭምር ኤርፖርት ውስጥ ተይዘው እንደነበር ሰምተናል ይሄ መሰሉ እርምጃን ግን …> ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ አህመድ ስለ ዶናልድ ትራምፕ ከሰባት አገራት የመጡ ስደተኛ የሚያግደውን እርምጃ በተመለከተ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት)

በኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ የተቃውሞ ድምጾች ታፍነው በስልጣን ላይ ያለው የሕወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ ለይስሙላ አደርገዋለሁ የሚለው ራሱ ከፈጠራቸው ተቃዋሚዎች ጋር የሚአደርገው ውይይት/ድርድር በተመለከተ ከሁለቱ ወታት አክቲቪስቶች አክቲቪስት ነጌሳ ኦዶ የኦፌኮ ኣለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን ሊቀመንበርና ከአክቲቪስት መስፍን አማን በኔዘርላንድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሊቀመንበርና ከቀድሞ የቅንጅት አመራሮች አንዱ ጋር ያደረግነው ውይይት (ክፍል ሁለት ያድምጡት)

አሜሪካ በ7 ሙስሊሞችአገራት እና በሚክሲኮዋች ላይ የጣለችውየአየር እና የየብስ እገዳ ያስነሳው ቁጣ ሲገመገም(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የፕ/ት ትራምፕን ውሳኔ በከፊል የአገሪቱ የፌዴራል ፍርድ ቤት አገደ ተቃውሞው በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ቀጥሏል

በኢትዮ ጵያ ያንጃበበው ድርቅ አለማቀፋዊ ስጋት ፈጠረ

ከአማራ ክልል በመጡ አንዳንድ የፓርላማ አባላት ላይ በሕወሃት ደህንነቶች ማስፈራሪያ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ታወቀ

የደ/ሱዳን መንግስት ከኢህአዲግ አቻው ጋር ገብቷል በተባለው እስጣ ገባ ዙሪያ ምላሽ ሰጠ

አቶ ኀይለማርያም እና የደ/ሱዳኑ ሳልቫ ኬር አ/አ ላይ ውይይት ያደርጋሉ

የሜክሲኮ መንግስት በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በነጻ ቪዛ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ አደረገ

የዛምቢያው ፕ/ት ለኢትዮ ጵያዊያን ስደተኞች ምህረት አደረጉ፥ሱዳን ግን እርምጃ ወሰደች

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንዲፈታ የሚጠይቅ የሻማ ማብራት በለንደን ተካሄደ

በአሜሪካው የቴክሳስ ግዛት ውስጥ በአንድ ወር ውስጥ ሁለት መስጊዶች በዘረኞች ተቃጠሉ

የሜክሲኮ መንግስት በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በነጻ ቪዛ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ አደረገ

ሕወሓት አማራውን እርስ በእርሱ ለማዋጋት የቅማንትን ጉዳይ ለግጭት እየተጠቀመበት መሆኑ ተገለጸ

ለወልቃይት ጉዳይ ተለጣፊ ኮሚቴዎች አቋቁሞ ጉዳዩን በትግራይ ክልል ስር አያለሁ አለ

ሌሎችም

Previous Story

One for four, four for one, this we guarantee

his grace abune matyas
Next Story

[ፓትርያርክ አቡነ ማትያስን] በማሸነፌ ተደስቻለሁ፣ በማሸነፌ አልተደሰትኩም !!

Latest from Blog

አገራችን አሁን ያለችበት እጅግ አጣብቂኝ ሁኔታ (እውነቱ ቢሆን)

በዚህች አጭር ጽሁፌ ሁለት ነገሮች ላይ ብቻ አተኩራለሁ፡፤ በወልቃይትና ራያ መሬቶች ጉዳይና ስለአብይ አህመድ የማይሳካ ቅዠትና ህልም ዙሪያ፡፡ ስለወልቃይትና ራያ፦ እነዚህ ቦታወች ዱሮ የማን ነበሩ? በማን ስርስ ይተዳደሩ ነበር?  አሁንስ የማን ናቸው?? ለምንስ ይህንን ያህል ደም ያፋስሣሉ… ወዘተ ወደሚለው ጥያቄ ከማምራታችን በፊት መሬቶቹ በውስጣቸው ምን ቢይዙ ነው? አቀማመጣቸውና ጠቀሜታቸውስ ምንና

ሳሙኤልም እንደ እስጢፋኖስ!

 በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሳሙኤል አወቀ እንደ ቅድመ አያቶቹ ዝቅዝቅ መታየትን ያልተቀበለና በጥናት የታገለ ከመጀመሪያዎቹ ፋኖ ሰማእታት አንዱ ነው፡፡  ሰማእታትን መዘንጋት አድራን መብላት ነው፡፡ አደራን መብላትም እርምን መብላት ነው፡፡ እርምን መብላትም መረገም ነው፡፡እርማችንን

በትሮይ ፈረስነት የመከራና የውርደት አገዛዝን ማራዘም ይብቃን!!!   

June 16, 2024 ጠገናው ጎሹ በሥልጣነ መንበር ላይ የሚፈራረቁ ባለጌ፣ ሴረኛ፣ ሸፍጠኛና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች መከረኛውን ህዝብ ከአስከፊ ድንቁርና እና ከሁለንተናዊ የመከራና የውርደት ዶፍ ጋር እንዲለማመድ  ከሚያደርጉባቸው እጅግ በጭካኔ  የተሞሉ ዘዴዎቻቸው መካከል ኮሚቲ፣

ኑሮ የከበዳቸው የመንግሥት ሠራተኞች የምሳ ሰዓትን በቤተ እምነቶች እያሳለፉ መሆኑ ተነገረ

ሲሳይ ሳህሉ / ቀን: June 16, 2024 የቤት ኪራይ መክፈል ያልቻሉ ተደብቀው ቢሮ ውስጥ ያድራሉ ተብሏል መንግሥት የሚከፍላቸው ወርኃዊ ደመወዝ አልበቃ ያላቸው የመንግሥት ሠራተኞች የምሳ ሰዓታቸውን ወደ ቤት እምነቶች በመሄድ፣ እንዲሁም ቤት

ህገ መንግስታዊ ዲዛይን ምርጫዎቻችን የትኞቹ ናቸው?

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) እኛ ኢትዮጵያዊያን እራሳችንን ስንገለጽ የረጂም ግዜ ሥልጣኔና ታሪክ ያለን፣በነጭ ያልተገዛን፣ከ2000 አመት በላይ ተከታታይ የመንግስት ሥርዓት ያለን፣የሦስቱ ዘመን ያስቆጠሩ አብርሃማዊ ሃይማኖቶች አገር ነን እያልን ነው። ነገር ግን ባለፉት ሃምሳ አመታት
Go toTop