በደም የተከበረ የዓለም ሠራተኞች ቀን፤ ሜይ ዴይ

“ሚያዝያ 21 ቀን 1969 ዓ.ም. ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በአራቱም አቅጣጫ የተኩስ ድምጽ አልፎ አልፎ ማስተጋባቱ ታውቋል።…በ22/8/69 ጠዋት ባደረግነው መከታተል…በቀጨኔ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አካባቢ የ31 ተማሪዎች አስከሬን፣ በየካ ወረዳ አሥመራ መንገድ የ42 ተማሪዎች አስከሬን ወድቆ መገኘቱና በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ አንሽነት ተለቅሞ ወደ ምኒልክ ሆስፒታል መወሰደን…በ23/8/69 እንደዚሁ በገፈርሳ ወረዲ ሳንሱሲ ከሚባለው አካባቢ የ19 ተማሪዎች አስከሬን በጫካ ውስጥ ተጥሎ በአካባቢው ሕዝብ ስለተገኘ…በ24/8/69 በየካ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የ22 ተማሪዎች አስከሬን ተቀብሮ መዋሉን…ይህን መሰል ድርጊት የተፈጸመው በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በክፍለሀገራትም ጭምር መሆኑንም ተጨማሪ መረጃ ደርሶናል።”  ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫ

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሆሣዕና በአርያም …!!! - በፍቅር ለይኩን

1 Comment

  1. ኢህአፓዎችን ታዘብኩዋቸው። ዛሬም ከ35 ዓመታት በሁዋላ የኢትዮጲየን መቃብር ከመማስ ሌላ ለሀገሪቱ ምንም ስላልፈየደላት ገድለቸው በመተረክ ተጠምደዋል። ከወደቀ 22 ዓመታት ያለፉትን ስርዐት መኮነን ማንን ለመጥቀም ወይም ለመጉዳት መሆኑ ሊገባኝ አልቻለም። እውነት ሀገር ወዳድ ከሆናችሁ ሀገሪቱ ዳግም እንዳታንሰራራ አድርጎ በማውደም ላይ የተጠመደውና ሀገሪቱ ውስጥ እጅግ አሰቃቂ የአፓርታይድ አሰራር በማስፈን ላይ የሚገኘው የትግራይ ነፃ አውጪ ነኝ ባይ ወያኔ ላይ አተኩሩ።

Comments are closed.

Share