የፋኖ ናሁሰናይ የመጨረሻ ትንቅንቅ | አብይ አስቸኳይ ስብሰባ አፈትልኮ ወጣ | ለብልጽግና ባለስልጣናትና ለአዲስ አበባ ህዝብ የቀረበ ጥሪ |

 

 

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  የወልዲያ ከተማ ወቅታዊ ሁኔታ

3 Comments

  1. የሸዋ ሕዝብ ድርጅት (ሸሕድ)

    ያማራ ሕዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ጎንደር/ሸዋ ተባብረዉ ባለፈዉ ዓርብ ዕለት በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ በታላቁ ሻለቃ ናሁ ሠናይ አንዳርጌ አዝማችነት በተደረገዉ ዉጊያ የጠላት ኦሮሙማ ፋሽስት ኦነጋዉያንን ቡችሎችን ርፍርፎ ተሰዉቷል። ይህም ክዉነት ዝንተ ዓለም ባማራ ትዉልድ በታላቅ ኩራት ሲዘከር ይኖራል። ሐዉልቱም በተሰዋበት ቦታ ይቆማል። መዲናችን አዲስ አበባን ከኦሮሙማ ፋሽስት አረመኔ የማፅዳቱ ዘመቻ ተጀምሯል። የፋሽስቱ ገዥና ተባባሪዉ ብአዴን ተብዬዉ የባንዳ ሎሌዎች ጠርቃሞዉ ሁሉ እነ ተመስገን ጥሩነህ፣ አገኘሁ ተሻገር ወዘተረፈ አጋሰሶች ይወገዳሉ። ያቢይ አሕመድ ብልጽግና የጋላ ኦነግ/ኦሕዴድ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥ ከነምስለኔ አሳማዎች ይደመሰሳሉ። ብአዴን የጋማ ከብቱ ነዉ የሸዋን ክፍለ ሀገር ያማራ፣ የጉራጌና የዟይ ምድርን፣ ከተሞችን እንዲሁም መዲና አዲስ አበባን ሳይቀር ለኦነጋዉያን ፈጠራ “ኦሮሚያ ክልል” አስረክቦ ወደ ባሕር ዳር የፈረጠጠው። ለሸዋ መቀራመት ዋናዉ ምክንያት የሆነዉ ሂደት መታወቅ አለበት። ይኽዉም የአድዋ ትግሬ ባንዳ አስካሪ ዉላጅ መለስ (ለገሠ) ዜናዊ ለሲአይኤ ቀጣሪዉ ይሁዲው ፓዉል ሄንዝ ለጠየቀው “ያማራን የበላይነት አንቀበልም ስትል ምን ማለትህ ነዉ?” ቃለ መጠይቅ በሰጠዉ ምላሽ ያማራ የበላይነት የምንለዉ “አዲስ አበባን ዋና ማዕክሉ አድርጎ በአለፈዉ መቶ ዓመታት የተገነባዉን የሸዋን ዐማራ የበላይነት ነዉ።” በማለት ነበር የመለሰለት።
    ለንደን ላይ በግንቦት ወር1983ዓ.ም የኢትዮጵያ ልዑላዊ አገርነት ሥርዓተ ቀብር ተዋንያን እነ ሻዕቢያ፣ ወያኔ ትሕነግና ኦነግ አዲስ አበባን በፍጥነት እንዲይዙ፣ የደርግ ወታደራዊ ገዥ መሪ ጨፍጫፊዉ መንግሥቱ ኃይለማርያምን ወደ አዘጋጁለት ዝምባብዌ ካስፈረጠጡት በሁዋላም እንኩዋ የመከላከያ ኃይሉም በፍጥነት እጅ ሰጥቶ እንዲበተን ተደርጎ ነዉ እቅዳቸዉን ያሳኩት። ለዚህም የጎጃም፣ የውሎና የጎንደር “ዐማራ” ተብዬዎች፣ የጋላና የደቡብ ጊሚራ ዉላጆች ሁሉ ከትሕነግ የትግሬ አጋሚዶ ቤጃ ድህረ አክሱም መጤ ወራሪ ሰፋሪ ዉላጆች ጋራ ተሞዳሙደዉ ነዉ የሸዋን 85 ሽህ ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት ያለዉን የተለያዩ ነገዶች ማለትም ያማራ፣ ያርጎባ፣ የሰባት ቤት ጉራጌ፣ የዟይ፣ የሃድያ፣ የወረሞ ቱላማና ሜጫ፣ የከረዩና የከምባታ መኖሪያን በቁዋንቁዋ ሽፋን ሸንሽነዉ፣ ኦሮሚያ የተሰኘ የፈጠራ ክልል በዐማራ፣ በአርጎባ፣ በዟይና በጉራጌ ሕዝብ ኪሳራ ያዋቀሩት። ኦሕዴድ የወያኔ ትግሬ የጋላው ጎሣ ምልምል የኦነግን ዕቅድ አስፈፃሚ ሆኖ ነበር በአዲስ አበባ ላይም ልዩ ጥቅም አለን እያሉ ሲሞዳሞድ ቆዩትዉ፣ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ ፈጣሪያቸዉ በሕዝባዊ አመጽ ተወግዶ ወደ መቀሌ በብርሃን ፍጥነት ሲፈረጥጥ፣ እነ አቢይ አሕመድና ለማ መገርሳ በተረኛነት ሥልጣን ወንበር ላይ የተፈናጠጡት። ከዚያም ይኽዉ አዲስ አበባን በመስልቀጥ ሂደት ላይ ይገኛሉ። አዲስ አበቤን ማፈናቀሉ፣ የጋራ መኖሪያ ቤትን ዘረፋዉ፣ ጥንታዊ ቤቶችና ቅርሶች ማፍረሱ ቀጥሏል። ሆድ አምላኩ አዲስ አበቤ የአቢይ አሕመድ ጋላ አረመኔ ገዥ ሶሎግ ዉሻ ባሪያ ከብት ስለሆኑ ነዉ ከአስክንድር ነጋ ባልደራስ ፓርቲ ጎን ባለመቆም ምክንያት ነው ዛሬ ያዲስ አበባ ቀዳሚ ሠፈሮች ሲፈርሱ፣ ሰንደቅ ዓላማ አረንጉዴ ብጫ ቀይ አትያዙ በኦነጋዉያን ሲባሉ እሽ “ጎፍታኮ” ብለዉ ሆዳቸዉን ለመሙላት ብቻ ያዉደለድላሉ።
    አዲስ አበባ የሸዋ ሕዝብ ዋና ከተማ ናት። የመጤ አረመኔ ጋላ ወራሪ፣ የቡከን መንጋና ያጋሰስ ባንዳ ጥርቃሞ ካድሬ መፈንጫ መሆኑዋ በቅርብ ያከትማል። የኦነጋዉያን ፀረ ዐማራ ቡራ ከረዩ ይደመሰሳል። የመናገሻ አዉራጃ የአዲስ አበባን ሕዝብ ስርጭት ለመቀየር ታስቦ ከባሌ፣ ካሩሲ፣ ከወለጋ፣ ከጅማ፣ ከሐረርጌ ወዘተረፈ እያመጡ በማስፈር እያደረጉ ያለዉ መዋቅራዊ ሂደት ይወገዳል፣ የሸገር ከተማ ምሥረታ ቅዠት ከሥር መሠረቱ ይነቀላል። ወራሪ ጋሎች ወደ መጡበት ይባረራሉ። ኦነጋዉያን ላደረጉትና ለፈጸሙት ወንጀል ለፍርድ ይቀርባሉ። ባማራዉ ሕዝብ ላይ ለደረሰዉ ግፍና ሰቆቃ ዋና ተባባሪዉ ብአዴንም ሆነ ሌሎች ተለጣፊዎች ሁል እንበለ ምሕረት ይመነጠራሉ። ናል። ኦነጋዉያን በዐማራ ሕዝብ ላይ ጦርነት ከአወጁ ከስምንት ወራት በላይ አስቆጥሯል። ያማራዉ ሕዝባዊ ሠራዊት ፋና የጋላ አረመኔ ወራሪ ሠራዊትን በሁሉም ክፍለ ሀገራት ደባቅ መቶታል። በቀጣዩም አዲስ አበባ መዲናችን ግብቶ የጦር ወንጀለኛዉን አቢይ አሕመድንና ግብረ በላዎችን ይደመስሳል፣ ለፍርድ ያቀርባል። ይህ ብቻ ሲሆነ ነዉ በመላዉ ኢትዩጵያ ሰላም የሚሠፍነዉ። ከዚያም ፍትሐዊ ሥርዓት መንግሥት በሕዝቡ ነፃና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ይመሠርታል። እንበለ ሕግ በፈጠራ ክስ ወህኒ ያስገቧቸዉ እነ አቢይ አሕመድና ተለጣፊዎቻቸዉ እነ ብአዴንና ኢዜማና አብን ወዘተረፈ ተብዬ ፀረ ዐማራ ጥርቃሞዎች ሁሉን አንምራቸዉም ዋጋቸዉን ያገኛሉ።
    ሞት ለብአዴን፣ ለኦነግ/ኦሕዴድ/ለትሕነግ ቅጥረኛ ፈላሲዎች/ዲያስፖራዎች
    ዘለዓለማዊ ክብር ላማራ ፋኖ ሰማእታት! ለነ ሻለቃ ዉባንተ አባተ፡ ጎቤ፡ አስቻለዉ ደሴ ሞላ፣ ወዘተረፈ……
    ፍትሕ ለሕሊና እሥረኞቹ ለእነ ታላቁ ክቡር እምክቡራን ታዲዎስ ታንቱ፣ መስከረም አበራ፣ ገነት አስማማዉ ዳዊት በጋሻዉ፣ አባይ ዘዉዱ ቴዎድሮስ፣ ሲሳይ አዉግቼዉ፣ በቀለ ኃይሌ፣ ዮሐንስ ቧያለዉ፣ ክርስቲያን ታደለ ወዘተረፈ.

    14.06.2024

  2. ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይላሉ አበው ሲተርቱ። በሃበሻዋ ምድር ከግድያና ከአፈና ውጭ ይህ ነው የሚባል የሰላምና የደስታ ዘመን ኑሮ አያውቅም። ያኔም አሁንም የታጠቁ ሃይሎች ህዝብን ሲያምሱ አይናችን እያየ ነው። የአሁኑን ችግር የተለየ የሚያደርገው ሰው እንባ የሚያፈሰውና ከንፈሩን በሩቅና በቅርብ የሚመጠው ለጎሳው ብቻ መሆኑ ነው። ሰውን በሰውነቱ መመዘን የቀረው የጠባብ ብሄርተኞች ቡድን መርዝ በሃገርና በውጭው ዓለም ከተነዛ ወዲህ ነው። ሰው ከመክፋቱ የተነሳ የእግዜሩ ሰላምታን እንኳን ሰላም ለማለት የሚፈራበት ጊዜ ላይ እንገኛለን።
    አሁን እንሆ የኦነጉን የፓለቲካ ክፍል ሃላፊ መግደል ምን የሚሉት የብልጽግና መንገድ ነው? የሚገርመው ናሆም በተሰኘው ድህረ ገጽ ላይ ከመሞቱ በፊት የሰጠውን ቃለ መጠየቅ ልብ ብሎ ላዳመጠ ሃሳቡና እይታው ከሌሎች የኦነግ አባሎች እይታ የማይለይ ነው። ይህ ሰው እየመረጡ መግደል እጅግ አሳሳቢ ነው። ለልጆቹና ለባለቤቱ አዝናለሁ። ኸረ ይብቃ መገዳደል! መንግስትም ሆነ ሌሎች ይህን ሰው መግደላቸው የሃገሪቱን የፓለቲካ ሸፋፋነት ያሳያል እንጂ ትርፍ አያስገኝም። ሰው መግደል መሸነፍ ነው ያለን መንግስት ልክ ከዘመናት በፊት ያለምንም ደም ኢትዪጵያ ትቅደም ያለን የወታደር መንጋ ሃገሪቱንና ሰራዊቱን ለአራዊት ሰቶ እንደፈረጠጠው ሁሉ ቃላችን ከእውነት ጋር የሚጋጭ ሲፈተሽ የማይገኝ ፉርሽ ነው። ዛሬም ግን ያው የመገዳደል የፓለቲካ ስልት እንደ ልማድ ተወስዶ እየተጫረስን እንገኛለን።
    የፋኖው ወሬ በዚህ በዚያም የፈጠራና የተጋነነ ነገርን የሚነዙት ሁሉ በራሳቸው ሊያፍሩ ይገባ ነበር። ግን ሆን ተብሎ ለሽርፍራፊ ሳንቲም የተቀመረ ስለሆነ ተው ቢባልም የሚሰማ የለም። ተገደለ የተባለው ጄኔራል ቆሞ ሲራመድና ሲናገር ለምናይ ሰዎች እንዴ በሃበሻ ምድር ሰዎች ከመቃብር መነሳት ጀመሩ እንዴ ያስብላል። ለነገሩማ በወያኔና የብልጽግና ፍልሚያ ዶ/ር ደብረጽዪን ስንት ጊዜ ሞቶ ተነሳ? የሃበሻ የፓለቲካ ውስልትና ልብ ያለው ሰው አይቶ የሚረዳው አይደለም። የጅምላ ህሳቤ ተከታይ ጦልጧላ ብቻ እንጂ። አሁን በአዲስ አበባ በፋኖ ተደረገ የተባለው ገድሎ የመጥፋት ሙከራ መንግስትም ሆነ ፋኖ እውነቱን ሊነግሩን አይችሉም። የፓለቲካው ጫዋታ ሸፍጠኛ ነውና! የሚያሳዝነው ኑሮው ለሃገራቸውና ለቤተሰባቸው ስንት መስራት የሚችሉ የሃገሪቱ ወጣቶች በዚህም በዚያም እርስ በእርስ ሲጨራረሱ ማየትና መስማት ሰላምን ይነጥቃል። ኦሮሞነት ምንድን ነው ሌላው ጋር ካልተጋሩትና አብሮ መኖር ካልተቻለ? አማራውና ትግራዪና ሌላውስ ምን ትርፍ ያገኛል በክልሉ ታጥሮ መኖሩና ራሱን በራሱ ማስተዳደሩ ምኑ ላይ ነው ጥቅሙ? የቋንቋውስ ጦርነት ፋይዳው የቱ ላይ ነው? ወንዝ የማያሻግር ቋንቋ ምን ጥቅም አለው? ግን ለሃገር ቤት ፍጆታ ተነካህ ተወረርክ፤ ዘርህ ተረገጠ፤ ክልልህ ተደፈረ እየተባለ ሰውን ወደ እሳት ለመማገድና ለጥቂቶች ፈንጠዚያ እልፎችን ወደ እሳት እንዲማገድ ለማድረግ ይረዳል።
    ዓለማችን ያለቅጥ እያንጋደደች ነው። ትላንት ጦር ባህር ተሻግሮ ድንበር ጥሶ የሚያደርሰውን ጉዳይ አሁን በርቀት በልዪ ልዪ መሳሪያ እየተወናጨፉ ይኸው የሰውን ሰቆቃ አልቀውታል። ዓይንና ጀሮ ላለው የዘመነው ጦርነት ያዙኝ ልቀቁኝ የሚያሰኝ ሳይሆን የጭንቅላትና የቴክኖሎጂ እየሆነ ነው። አሁን ከኢራን፤ ከኢራቅና ከየመን የመጣ ወደ 300 ሮኬትና አጥፍቶ ጠፊ ድሮን የተላከባት እስራኤል ምላሿ ምን እንደሆነ ገና አልታወቀም። በዪክሬን የራሺያ ወታደሮች ግስጋሴ መቀላጠፉ ወሬዎች ያሳያሉ። በአፍሪቃ ሱማሊያ ኢትዮጵያን ነይ ግጠሚኝ እስከማለት ይዝታሉ? በኤርትራ በድንበር ሰበብ ይመጣል የተባለውን ግጭት ለመመከት ወታደራዊ እንቅስቃሴው ቀጥሏል። ግብጽና ሳውዲም ድጋፋቸውን እያረጉ ነው። በሱዳን ለወታደራዊው ሃይሉ ኢራን ተተኳሽና ድሮኖች በማገዝ ላይ በመሆኗ ይህኑ ለማምከን ደግሞ አረብ ኤሜሬትስ ሌላውን የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል በማስታጠቅ ላይ ትገኛለች። ይህ ሁሉ የሚያሳየው ኢትዮጵያ ከውጭ ወረራ ቢሰነዘርባት በውስጥ የተሰነጣጠቀች በመሆኗ ራሷን መመከት አትችልም። ለዚህ ነው ውሃ እያሳሳቀ የሚወስደው። የምትንሳፈፍና ከሞት የምትተርፍ ይመስልሃል ግን ዋና ስለማትችል አትተርፍም። የሃበሻው ፓለቲካም እንደዚያ ነው። ጉራው ፉከራው ያዙኝ ልቀቁኝ መባሉ ሁሉ የጊዜን መዘመን ያላገናዘበ፤ ረሃብና ሰቆቃን የሚያራዝም እንጂ አንድም የነጻነት ትግል ብሎ ነገር የለም። አየን አይደል 30 ዓመት ሙሉ የተፋለሙት ኤርትራዊያን ያላቸውን ነጻነትና ብልጽግና። 27 ዓመት የመንግስት ቁንጮ ሆኖ ከቁራሽ የተረፈችውን ኢትዮጵያ የገዛው ወያኔ ለትግራይ ህዝብ ከመከራና ሰቆቃ ሌላ ያተረፈለት ምንድን ነው? ግን በብሄሩ ለሰከረ ፓለቲከኛ እውነት ተደብቃበታለች። አያየውም። ነጻነቱን የሚለካው ኪሱ ውስጥ ባለው ገንዘብና በዙሪያው በስርቆትም ሆነ በዝርፊያ ባጠራቀመው ንዋይ ነውና! በቅርቡ ከሊቢያ ወደ ረዋንዳ ከተሸጋገሩት ስደተኞች መካከል 50% ኤርትራዊያን ሆነው መገኘታቸውን አስመልክቶ አንድ የተመድ ሰው ሲናገር በጣም ትንሽ ከሆኑ ሃገሮች ብዙ ህዝብ የሚሰደድባት ኤርትራ ቀዳሚዋ ናት ብሎናል። ባርነት ወይስ ነጻነት በማለት ምርጫ ያካሄደው ሻቢያ ነጻነቱን የሚለካው በምን ይሆን? ግን የጅሎች ፓለቲካ አኞ ነው። ቢታኘክ ለመዋጥ የማይመች። አይጣል። ጦርነት ይቁም። የሰላም ድርድር ይደረግ፡ በትግራይ ወያኔ እስር ቤት ውስጥ ያሉ ወታድሮችና የሲቪል ሰዎች ከእስር ይለቀቁ፤ በአዲስ አበባ በየስፍራው የታጎሩ በሙሉ ይፈቱ። ከልብ እርቅ በማድረግ በየብሄሩ ማቅራራቱና ጉራው ይቁም። ጊዜው እየመሸ ነው። በቃኝ!

  3. ይሄን የመሰለ ወጣት ልጅ ምንም ሳይጎድለው የአማራው በደል አንገሽግሾት ህይወቱን ለሰባዊነት ሲያውል አገኝሁ ተሻገር፤ደመቀ መኮንን፤አረጋ ከበደ፤ተመስገን ጥሩነህን የመሳሰሉ አጁዛዎች ወገናቸውን እያሳረዱ የሚበሉት እንጀራ ምን ምን ይላቸው ይሆን?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share