አቶ ደመቀ መኮንን ወደ አሜሪካን ለምን መጣ | ከእንግዲህ የሚያስቆመን አካል የለም | ስልጣኑን ሊለቅ ነው “አልቻልኩም ስልጣኑን ውሰዱልኝ” አረጋ |

 

 

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ቅስቀሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል -ፖሊስ እውቅና የተሰጠውን የሰላማዊ ሰልፍ የበራሪ ወረቀት ቅስቀሳ ለማስተጓጎል እየሞከረ ነው::

2 Comments

  1. ነገሮች በእግዜ ጥበብ ቢለወጡ በቀለ ገርባ ፓስተርነቱን እንደ ታምራት ላይኔ ወዲያ ወርውሮ አይኑን በጨው አጥቦ ይመለስ ይሆን? መቺም እነ ነውር ጥጉ ስለ ራሳቸው ክብር የላቸውም። አትግዙ፤አትጋቡ፤አባርሯቸው አትገበያዩ ያለው ወሮበላ በባህል፤በቋንቋ በቀለም ከማይመሳሰለው ህዝብ እስከ መርዙ እየኖረ ነው። መቼም ኢትዮጵያዊ ወኔው ተሰልቧል ሌትና ቀን መግቢያ መውጫ አሳጥቶ ወደ ማደጋስካር ሊልከው በተገባ ነበር ምን ታከለ ኡማስ መዋኛ ያለው ቤት ገዝቶ ምን ታመጣለህ ሲላቸው አልነበርም? ታምራት ላይኔስ እንዲሁ እያሾፈ ሲኖር አልነበረ?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share