January 20, 2024
1 min read

የጥላቻ ቅርስ: የአማራን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ እና የኢትዮጵያ አንድነት ጉዳዮች

ግርማ ብርሃኑ
ደሳለኝ ቢራራ

received 659744652917729

የአማራ ዘር ጭፍጨፋ መታሰቢያ
በኦነግና ህወኃት ገዳይ ቡድኖች ጅምላ ለተጨፈጨፉ ንጹሀን
አማራዎች መታሰቢያ ይሁን!

ዐማራ ከማንም ብሔር በበለጠ በማንነቱ ተደራጅቶ ህልውና፥ ክብር፥ ጥቅምና ውክልናውን እንዲያስጠብቅ የሚያስገድዱ ከበቂ በላይ ገፊ ምክንያቶች አሉት። ነባራዊ ሁኔታውን ተረድተው የዚህን ህዝብ ህልውና መታደግ ይቻል ዘንድ የተንቀሳቀሱ ጥቂት ሰዎች ቢኖሩም አብዛኛው ግን ‘አባቶቻችን በደምና በአጥንት ያጸኗትን ሀገር ትተን እኛ ለደካማ የብሔር ጽንፈኞች አቻ አንሆንም’ በሚል አመለካከት ዳተኛ ስለነበሩ፡ የጎራ መደበላለቅ ችግር ሁኖ ቆይቷል። ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የዘለቀው አማራ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በየጊዜው እየጨመረ መጥቶ ከኢኮኖሚ፥ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ከመገፋት አልፎ፡ ዛሬ የዘር መጥፋት አፋፍ ላይ አድርሶታል። ብዙሀኑ አማራ ችላ ብሎት የኖረው የብሔር ስርአት የህልውናው አደጋ ከመሆን ደርሷል። https://online.fliphtml5.com/aqnes/oqqd/#p=1

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop