ዳግም ወደ እርድ ቄራ! /ዛሬ ወይም ነገ ታፍነው ሊወሰዱ ነው!

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio: "ወያኔ ሲጨንቀው ግንቦት ሰባትን ያዳክምልኛል ያለውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳል" - አቶ ኤፍሬም ማዴቦ

1 Comment

  1. ለአቶ ሽመልስ አብዲሳ፦
    ሕወሀትና ኦነግ ባረቀቁልን እና ባጸደቁልን ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት፣ “ማንኛውም ዜጋ፣ የመንግሥት አካላት፣ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ሌሎች ማኅበራት እንዲሁም ባለሥልጣኖቻቸው ሕገ መንግሥቱን የማስከበርና ለሕገ መንግሥቱ ተገዢ የመሆን ኃላፊነት አለባቸው።” ። በክልል መንግሥትዎ ጥበቃ ልልነት ከኦሮሚያ የተፈናቀሉት አማሮች ወደ ተፈናቀሉበት አካባቢ እንዲመለሱ ካደረጋችሁ፣ ልዩ የደህንነት ዋስትና የመስጠት ኃላፊነትም አብሮ እንዳለ ይረዳሉ የሚል ተስፋ አለኝ። ዜጋ ማስገደል፣ ማፈናቀል፣ ንብረቱን ማውደም በሕገ መንግሥቱ የተከለከለ በመሆኑ፣ ለሚመለሱት (ከተመለሱ) ዜጎቻችን ልዩ ጥበቃ የማድረግ ሕጋዊ ግዴታ ያለብዎ መሆኑን ማስታወስ ያስፈልጋል። ማንኛውም ሕገ መንግሥት የማያከብር ወይም የማያስከብር ባልሥልጣን በግድፈቱ ልክ በራሱም ላይ እየፈረደ መሆኑን ያውቃሉ ተብሎ ይታመናል። ይዋል ይደር እንጂ ፍትሕ በጊዚያዊ ሥልጣን ወይም በጦር አንጋች ብዛት ተደብቆ አይቀርም።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share