April 15, 2023
3 mins read

የጭራቅ ሽማግሎች-አዞ ሲውጥ ያለቅሳል፣ ዕባብ ሲነክስ ይለሰልሳል፣ በግ ያራጁን ቢላ ይልሳል

abiy divider

ጭራቅ አሕመድ ባማራ ጥላቻ ያበደ፣ ያማራን ሕልውና ሊያጠፋ ቆረጦ የተነሳ፣ ሲያቃጡበት የሚጥመለመል፣ ሲዞሩለት የሚናደፍ አሲል ዕባብ ነው፡፡  ስለዚህም ይህ በላዔ አማራ ጭራቅ፣ አምርሮ እሚጠላው አማራ እግር ሥር የሚወደቀው ምርጫ ሲያጣ ብቻ ነው፡፡  አምረሮ እሚጠላው አማራ እግር ሥር ሲወደቅ፣ አማራ ይቅር ብሎት ከወደቀበት እንዲነሳ እጁን ከሰጠው ደግሞ ስቦ ጥሎ ይረጋግጠውና በሬ ሆይ፣ ሞኙ ሆይ ብሎ ይተርትበታል፡፡

ስለዚህም ጭራቅ አሕመድ ምርጫ አጥቶ አማራ እግር ሥር ሲወድቅ፣ አማራ ማደረግ ያለበት በወደቀበት አናቱን በርቅሶ ለኻቹ (ለዘላለሙ) መሸኘት እንጅ፣ ዳግም እንዲነሳ ዕድል መስጠት የለበትም፡፡

ያማራ ሕዝብ ለሕልውናው ሲል የሚያደርገው መራራ ትግል እንደ ሰደድ እሳት ተቀጣጥሎ ጭራቅ አሕመድን ሊያንጨረጭረው ተቃርቧል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ደግሞ የጨካኝነቱን ያህል ፈሪ ነውና፣ እንዳይንጨረጨር ፈርቶ፣ የጭራቅ ሽማግሌወች ይዞ ካማራ ጀግኖች እግር ሥር ወድቋል፡፡  ዓላማው ደግሞ ያማራ ጀግኖች ይቅር ብለውት እንዲነሳ እጃቸውን ሲሰጡት፣ እጃቸውን ስቦ ጥሎ ሊረጋግጣቸው ነው፡፡ 

የጭራቁ ሽማግሎች ደግሞ ጭራቁ ሽምግልና የፈለገበትን እኩይ አላማ በደንብ የሚያውቁ፣ ለሆዳቸው ያደሩ ሆዳደሮች ወይም ደግሞ የፋኖን ሕልውና የሚጠሉ ፀራማሮች ናቸው፡፡  ስለዚህም ፋኖወች ጭራቁን ከመንጨርጨር ለማዳን አሸማጋይ ነኝ ብሎ የሚመጣን ሁሉ (አረጋዊ፣ ባህታዊ፣ ጳጳስ፣ መጅሊስ ሳይሉ) /አሳፍረው/ መመለስ አለባቸው፡፡ ድጋሚ የሚመጣ የጭራቅ ሽማግሌ ደግሞ አመጣጡ ፋኖወች ያሉበትን ቦታና ሁኔታ ለጭራቅ አሕመድ ሊጠቁም ስለሆን፣ ፋኖወች ግንባሩ ብለው እዛው ሊያስቅሩት ይገባል፡፡

ማናቸውም ፋኖ ከጭራቅ አሕመድ ጋር እሸማገላለሁ በማለት የዘመነ ካሴን ስሕተት መድገም የለበትም፡፡  የዘመነ ካሴን ስተት ለመድግም የሚከጅል (የሚሻ) ፋኖ ደግሞ ይዞ የሚሞተው እሱን ራሱን ብቻ ሳይሆን፣ አያሌ ፋኖወችን ስለሆነ፣ ከፋኖወች አንዱ ግንባሩን ሊለው ይገባል፡፡  አንድ ገድሎ ሺ ማዳን ርህራሄ እንጅ ጭካኔ አይደለም፣ ያስመሰግናል እንጅ፣ አያስወቅስም፣ ያጸድቃል እንጅ አያስኮንንም፡፡

340998118 769492531473728 2784249815170266238 n
#image_title

 

መስፍን አረጋ

[email protected]

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛ ተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!”  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

January 6, 2025
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። ) “ገብርዬ ነበረ

ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?

January 3, 2025
Go toTop