February 5, 2023
1 min read

መልዕክት ከታማኝ | Tamagne Beyene

መልዕክት ከታማኝ | Tamagne Beyene

http://amharic-zehabesha.com/archives/178955

 

4 Comments

  1. አይ ታማኝ ሞቅ ሲል መጣህ? ብርሀኑን ጠይቀው አንተ ያቦካኸው ነው እዚህ የደረሰው ራቅልን ለጊዜው እስክናልፈው

  2. Ayzoh Tamagn. Hulachin beferanibet zemen ghena lij saleh taglehal. Ke 1 sew aqim belay meswai’itinnet keflehal. Sendeq alamawan kef argeh awleblibehal.

    Yihe zemen indemimeTa be lijinnet tenbiyehal. yanten yahil alseranim. Abrenih alqominim. Yiqrta adrighilin. Yessera sew new yemiweqesew.

    Ayzon.

    ሕዝቤን ልቀቅ ብሎ ሙሲያችን ተማጽኗል
    የፈርዖን ልብ ግን ይብሱን ደንድኗል
    የተዋሕዶ ልጆች እኛም እንዘጋጅ ሰማእታት ለመሆን
    ምክንያቱም ፈ/ር/ኦን
    በእብሪቱ መንገድ መገስገሱ አይቀርም እየጫነ ፈረስ
    የኤርትራ ባሕር ለሁለት ተከፍሎ እስኪያለብሰው ድረስ

  3. Ahoon ለታማኝ የሰጠኸው ግምገማ ባገር ልጅነት ይሁን የአእምሮ ሚዛንህን ተጠቅመህ ይሁን የአእምሮ ሚዛንህን ተጠቅመህ የምታውቀው አንተ ብቻ ነህ፡፡ ብዙ ጠቃሚ ጽሁፎችን ደክመህ ስለምታወጣ አክብሮቴ የላቀ ነው፡፡ ልክ ነህ ታማኝ አገር ቤት በነበረ ጊዜ ችቦውን ለኩሷል ጊዜ እያለፈ በሄደ ቁጥር በሪሞንት ኮንትሮልና በቅርብ በሚቆጣጠሩት በነ ብርሃኑ ነጋ፤አንዳርጋቸው ጽጌ፤ነአምን ዘለቀ አማካይነት አማራው ላይ ከፍተኛ ጫናና በደል የፈጸመ ግለሰብ ነው፡፡ በማወቅ ይሁን ባለማወቅ ከማይክ ጋር ባለው ፍቅርና ሙያው የሚጠይቀውን የህዝብን እይታ ለማግኘት ከመጋጋጥ አንጻር ይሁን በሌላ ታማኝ ትግሉን ጎድቷል በተለይም አማራውን፡፡
    ባጠቃላይ የግምቦት 7ና አማራ ጠሉ ብርሃኑ የሚሰጠው መመሪያ ይተላለፍ የነበረው በታማኝ ነው በተለይም የአማራ ወጣቶችን ታረዱ፤ተደብደቡ፤ከጥቅም ተገለሉ ፤ አማራ አማራ አትበሉ እያለ እስከ ቅርብ ጊዜ ሰውን ሲያዘናጋ ነበር፡፡ ሞረሽ ወገኔ ስብሰባ ጠርቶ ከአማራ ውጭ ሁነው ስለ አማራ መታረድና በደል ያንገሸገሻቸውን እንግዶች ጋብዞ እያለ ታማኝ በየነ በተመሳሳይ ቀን እዛው አጠገብ የግምቦት 7ን ስብሰባ ጠርቶ ስለ አማራው በሚጮኸው ሞረሽ ወገኔ ላይ እያላገጠበት ሲሄድ ታዝበናል እድሜ ለታማኝ በዛን ቀን ሞረሽ ወገኔ ያለ ተሰብሳቢ ስብሰባ አካሂዷል እድሜ ለታማኝ፡፡ በእርግጥ የአእምሮውን ልክ እናውቃለን ካቅሙ በላይ እራሱን ባይለጥጥ መልካም ነበር፡፡ ታማኝ ጎንደሬነቱን እንደ ፓስ ዎርድ በመጠቀም ሳይታወቀው አማራው እንቅስቃሴ ላይ ብዙ በደል ያደረሰ ነው ለሃገራችንም ሆነ ለሱ የሚጠቅመው ተው ሲባል ነው ጭብጨባ ታማኝን ወደማይፈለግ ቦታ ይወስደዋል፡፡ የኢሳት ንግግሩን በየቦታው ያደረገውን ዲስኩር አማራ ክልል ሂዶ ወጣቶች ላይ የሚያፈሰውን ውሃ አገጣጥመህ ተመልከተው ይህ የግል ግንዛቤዬ ቢሆንም ሃቅን ተንተርሼ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ሰላም ሁን፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

dewel 2
Previous Story

የመጨረሻው ደወል! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

2015
Next Story

ቅዱስ ሲኖዶስ የ2015 ዓ.ም የጾመ ነነዌን ሥርዓተ ጾምና ጸሎት አስመልክቶ የሰጠው ማብራሪያ- EOTC TV

Latest from Blog

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ

መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ

የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ።  ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ

ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት  አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ

ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ

በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
Go toTop