ኢትዮጵያዊነት ለሁላችንም የሚሆን መመሪያ! February 5, 2023 ነፃ አስተያየቶች Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በአንድ አገር ውስጥ የተወለደ ሁሉ መጠሪያው አንድ ነው። ➢ አንድ ሰው አንድ መንደር ውስጥ ቢወለድም የመጨረሻ መጨረሻ ዜግነቱ በአገር ደረጃ ነው የሚገለጸው። ➢ ስለሆነም አንድ ግለሰብም ሆነ ቡድን የብሄር መለያ አለኝ ቢልም የመጨረሻ መጨረሻ የአንድ አገር ዜጋ ነው። ➢ ይህ ጉዳይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነትን ያገኘና፣ ከአንድ አገር ክልል የተወለዱ ግለሰቦች መቀበል ያለባቸው ጉዳይ ነው። [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] E Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story ደሴ ጥቁር ለብሳለች Next Story ወቅታዊው የኢኦተቤክ ትንተናና ትንበያ በፍሰት ሰንጠረዥ