ጥሪ ዱር ቤቴ ላላችሁት ፋኖዎች በያላችሁብት ክፍለ ሀገራት፣ አዉራጃዎች፣ ወረዳዎችና ቀበሌዎች!

January 12, 2023
15 mins read

ዐማራ  ሕዝብ  ድርጅት (ዐሕድ)

AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO)

11.01.2023

 

የኢትዮጵያዊ ዐማራ ሕዝብ ታሪካዊ ጠላቶች ከዉስጥና ከዉጪ ተባባረዉ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ እነ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ፣ሻዕቢያና ኦነግ በምዕራባዉያኑ አንግሎ-አሜሪካን ዋና ተዋናይነት ሎንደን ላይ የኢትዮጵያን መንግሥት ልዑላዊነት የግዛት አንድነት አፍርሰዉ፣ የባንቱስታን አፓርታይድ ሥርዓትን መሥርተዉ፣ ሕዝቡን ልክ እንደ ፋሽስት ሙሶለኒ በዘርና በቁዋንቁዋ ሽፋን ሸንሽነዉ፣ግን ደግም ያማራዉን ለም ርስት ከሰሜን በጌምደር ክፍለ ሀገር ወገራ አዉራጃ ወልቃይት ጠለምት ጠገዴና ሑመራን፣ ከወሎ ክፍለ ሀገር ራያን፣ ከጎጃም ክፍለ ሀገር መተከል አዉራጃን፣ ከሸዋ ክፍለ ሀገር የረር አዉራጃ ፈንታሌ መተሃራ አዋሽ ናዝሬት ዝዋይ ከተጉለት አውራጃ ቅምብቢት ወግዳ፣ ከመራቤቴ አዉራጃ ደራ፣ ከመናገሻ አዉራጃ አዲስ አበባ ኦነግና ወያኔ ትግሬ ተቀራምተዋል። ከዚህም ሌላ ብዙሃኑ የከተሞች ዐማራዉ ሕዝብ ነዋሪ በየለብት ለምሳሌ በድሬዳዋ፣ በሐረር፣ በአሰላ፣ በአዋሳ ወዘተረፈ ባገሩ በከተማዉ ሁለተኛ ዜጋ ተደርጎ ይገኛል።

ወያኔና ኦነግ ሥልጣን እንደያዙ ዐማራዉን በሐረርጌ በአሩሲ በደቡብ ሸዋ፣ ጅማና ወለጋ መጨፍጨፍ ጀመሩ። ዐማራዉን ሕዝብ በዋና ጠላትነት የፈረጁት ሕገ መንግሥት አረቀቅን ብለው ባማራዉ ላይ ዘመቱበት። ባማራዉ ላይ የደረሰዉን እልቂትና ፍጅት ለማስቆም ሲባል የመላዉ ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ተመሥርቶ በሰፊዉ መንቀሳቀስ ሲጀምር፣ ወያኔ ትግሬዎች የፈጠሩትን ኢሕድን ተብዬ ፀረ ዐማራ ጥርቃሞ በትዉልዳቸዉ ከዐማራ ነገድ ያልሆኑትና እጅግ በጣም የጠነባ ያማራ ሕዝብ ጥላቻ ያላቸዉ እነ በረከት ስምዖን፣ አዲሱ ለገሠ ፣ታምራት ላይኔ፣ ያሬድ ጥበቡ፣ ተፈራ ዋልዋ ወዘተረፈ. መዐሕድን ለመገዳደር ብለዉ ወያኔ ትግሬ ብአዴን የሚል ታፔላ ለጥፎባቸዉ የነቃዉን ዐማራ ተወላጅ በያለብት ሲያስገድሉ፣ ሲያሳስሩና ሲያፈናቅሉ ቆይተዋል።

በተለይም በወልቃይት ጠለምትና ጠገዴ ደርግ ወድቆ ወያኔና ኦነግ ባሜሪካን መንግሥትና ሌሎቹ ምዕራባዉያ ዋና ርዳታና ድጋፍ ሥልጣን ከያዙ ጀምሮ ላማራዊ ማንነታቸዉ ከፍተኛ መስዋትነት ከፍለዋል። ተከዜን ተሻግሮ የመጣዉ ወራሪ አረመኔ ትግሬ መጤ ሰፋሪ ከ30 ዓመት በላይ ያደረሰባቸዉ ኢሰባዊ ደርጊት፣ የዘር ማጥፋትና ማፅዳት፣ የባሕልና ቁዋንቁዋ ወድመት እጅግ በጣም አስከፊ ቢሆንም በከፈሉት መራራ ትግል ከሁለት ዓመት በፊት ወያኔን መንጥረዉ ወደ መጣበት ትግሬ ተከዜ ማዶ አባረዉታል።  ዳግም ዝር አይልም።

ያማራዉ ሕዝባዊ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይል ና ፋኖ ደርሰው የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል ተብዬዉን ከፈጽሞ ዉድመት አድነዉታል። በአጭር ጊዜ መቀሌ ተይዞ ወያኔ ትሕነግ ድባቅ ተመቶ ነበር። ተረኛዉ ያቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦፕዲኦ የስልታዊ አጋሩን መዉደም ባለ መፈለግ ከስምንት ወራት በኍዋላ መከላከያዉ ስንቅና ትጥቁን አስረክቦ ወደ ዐማራ ክልል ተብዬዉ ፈረጠጠ። ወያኔ ትግሬ አንበጣ ሴት ወንድ ሕፃን አዛዉንት አንድም ሳይቀር ወሎን ጎንደርንና አፋርን ወረሩት፣ ዘረፉት። ንጽሐንን በያለብት ጨፈጨፉ፣ የቤት እንስሳት ሳይቀሩ ያማራ ንብረት በመሆናቸዉ በጥይት ፈጇቸዉ። አቢያተ ክርስቲያንና መስጊዶችን አቃጠሉ፣ አረከሱ። ያቢይ አሕመድ መከላከያ ከሰሜን ወሎ እስከ ሸዋ ደብረ ሲና ዕለት በለት መሣሪያዉን ለወያኔ ትግሬ እያስረከበ ተደነባብሮ እግሬ አዉጭኝ አለ። የብአዴን ብልፅግና ካድሬም ታማኝ የወያኔ አግልጋይ ሁሉም አስቀድሞ ነበር ፈርጥጠዉ ባሕርዳር፣ ደብረ ብርሃንና አዲስ አበባ የገቡት። ባሕር ዳር ያሉት ያቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ ኦሮሙማ ምስለኔዎች ብልፅግና ተብዬዎቹ በጠሩት የክተት ተደጋጋሚ አዋጅ መሠረት ያማራዉ ፋኖ በራሱ ትጥቅና ስንቅ ወደ ግንባር ዘምቶ የአረመኔ ወራሪ ወያኔ ትግሬ አንበጣን ከሸዋ እስከ አላማጥ እየመነጠረ ሰጠው ላሞራ ብሎ ሲገሰግስ እያላ ወደ መቀሌ ገብቶ ወያኔ የዘረፈዉን ሃብት ንብረት እንዳያስመልስ አቢይ ተሞዳምዶ በቡከን መከላከያዉ ትእዛዝ ያማራ ልዩ ኃይል፣ ብሔራዊዉ ሠራዊትና ፋና አልፈዉ እንዳይሄዱ ታገዱ።

ተረኛዉ ያቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ ኦሮሙማ ከስልታዊ አጋሩና ፈጣሪዉ ወያኔ ትሕነግ ጋራ ባማራና አፋር ሕዝብ ኪሳራ ባሜሪካና አዉሮፓ ሕብረት ፀረ ኢትዮጵያ በተለይም ፀረ ዐማራ ሴረኞች ዋና አስተባባሪነት ዕርቀ ሰላም ብለዉ ሰሞኑን መቀሌና አዲስ አበባ ሠርግና ምላሽ ይዘዋል። ለትግሬ ረሃብተኞች ርዳታዉ በያይነቱ ሲጎርፍልላቸዉ ከኦነግ አረመኔያ ጭፍጨፋ በተአምር ተርፈዉ በምሥራቅና ምዕራብ ጎጃም፣ በጎንደር አዘዞ፣ በደብረ ብርሃን፣ በወሎ በያለብት ተፈናቅለዉ የሚገኙት ብዙ ሽሕ አማሮች ሕፃናትና አዛዉንት ምንም ዓይነት ርዳታ አያገኙም። ታዲያ! በጣም አስገራሚዉ ነገር ጎንደር ከተማ ለትግሬ የሚላከዉ ብዙ ትልልቅ የጭነት መኪና ያማራ ጤፍን፣ በርበሬዉን፣ ጥራጥሬዉን ሁሉ በብዛት ጭነዉ በጠባቂ አጃቢ ወደ ሽሬ ለማጉዋጉዋዝ ብአዴን ተዘጋጅቷል።

እንደሚታወሰዉ ያቢይ አህመድ ኦሮሙማዉ መንግሥት ያማራዉ ፋኖ ወያኔን ድብቅ በመታዉ ማግሥት ነበር ፋኖ ትጥቅ ይፍታ ብሎ በፋኖ ላይ የጥላቻ ዘመቻ የጀመረዉና በባሕር ዳር ብልጽግና ተብዬ ምስለኔዎቹን አዞ እስከ 22 ሽሕ የሚደርሱ ፋኖዎችን አሳፍኖ እስከ አሁንም በሥር ላይ የሚገኙት።

በሌላ በኩልም ፋኖን ከፋፍሎ የብልፅግና ሥልጣን አስጠባቂ ታማኝ ሆዳም አገልጋዩ ለማድረግ ያልተደረገ ጥረትና ሙከራ የለም። ከብልፅግና ቅጥጥር ዉጭ ያለዉን ፋኖ እንደ አርበኛ ሻለቃ መሳፍንት፣ ዘመነ ካሴን፣ የሸዋ ተጉለት፣ ምንጃር፣ መራቤቴ፣ የይፋት ራሳ፣ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖዎችን ለማጥፋት ከፍተኛ ሴራ ተዘጋጅቷል።     የይፋት ፋኖ መሪዎች በብልፅግና ቅልብ ልዩ ኃይልና ፖሊስ የተኩስ ሩምታ ተከፍቶባቸው ከታፈኑ በሁዋላ ደብረ ብርሃን ተወስደዉ ታስረዋል። ብአዴን ይፋት አጣዬንና አካባቢዉን ለኦነግ  ወረራና መስፋፍት ሲያመቻች፣ ከስምንት ጊዜ በላይ ኦነግ ከተማዋን ወሮ እንዲያወድም አድርጎዋል። የይፋት ራሳ ፋኖዎች ቀጣይ ወረራዉን ተደራጅተዉ ስላደናቀፉት ነዉ ትጥቅ ፍቱ ብሎ የዘመተባቸዉ። ዳሩ ግን በእስራትም ሆነ በግድያ ከቶ ይፋት ምደር የኦነግ መፈንጫ አትሆንም ቅዥት ነዉ፣ አይሳካም።

ስለሆነም እዚህ ላይ አንድ በጣም ወሳኝ ምልከታ ማቅረብ ግድ ይላል።

በወያኔ ትግሬ ወረራ ወቅት ፋኖ የብአዴን ቅጥረኛ መንግሥት ተብዬዉን ክተት ጥሪ ተቀብሎ መዝመቱ ተገቢ ነበር። ነገር ግን ያማራን ሕዝብ የማይወክለዉ አገሰስ ባንዳ ብአዴን የክተት ጥሪ ያወጀዉ ለምስለኔነት ሥልጣን ወንበሩ ማቆያ እንጂ ላማራዉ ሕዝብ ሕልዉና ፈፅሞ አይደለም። ያማራዉ አስጬፍጫፊ አሳሪና ገዳይ ብአዴን ነዉ። ባማራው ሕዝብ ላይ እያንዣበበ ያለዉ አደጋ ካላፈዉ የከፋ ስለሆነ መላዉ ያማራዉ ፋኖ የተለየ ስልት በአስቸኩዋይ መከተል አለበት።

በኢትዮጵያ መንግሥት ተብዬው የአራት ኪሎው አቢይ አህመድ ኦሮሙማና የባሕር ዳር የብልፅግና የጋማ ከብት አጋሰሶችና አጋሚዶ ትግሬ ትሕነግ ያማራዉ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ናቸዉ። ፋኖ በምንም ዓይነት ከእንግዲህ በሁዋላ ከአቢይ አሕመድ የኦነግ/ኦሕደዽ መከላከያ፣ ከብአዴን አገልጋይና ተላላኪ ፖሊሶች፣ ሚሊሺያና ካማራ ልዩ ኃይል ጋራ በየትም ቦታና ጊዜ መተባበር፣ መታዘዝ የለበትም። ፋኖ በራሱ የደፈጣ ዉጊያ ስልት ጠላቶቹን የአቢይን ኦነግ/ኦፒዲኦ፣ የትሕነግ፣ የብአዴንና ከነዚህ ጋራ የተባብሩትን ሁሉ ለይቶ በየትኛዉ ስፍራና ጊዜ ይመነጥራል። ፈኖ በትንሽ ግብረ ኃይል ተበታትንኖ ቅፅበታዊ የማጥቃት ርምጃ በየቀበለዉና በየወረዳ ባለዉ ቅምጥ ካድሬ ላይ ይፈጽማል። የጠላት ኃይልን በግንባር  አለመግጠም። አድፍጦና ጠላትን አደናብሮ መደምሰስ። ልክ አባቶቻችን በጣሊያን ፋሽስት ወረራ ወቅት አምስት ዓመታት ሙሉ በደፈጣ ዉጊያ ስልት ነዉ ጠላትን ድባቅ መተዉ አዲስ አበባ በድል የገቡት። አሁን የከንቱ ፀጉር ስንጠቃ የፋኖ ሕብረት፣ አንድነት፣ ያማራ ሕብረት፣ ሞቶ የተቀበረዉን የዉሸት ኢትዮጵያዊነት በነጋ በጠባዉ የሚያመነዠህበት ወቅት አይደለም ዐማራዉ ከተቃጣበት የሕልዉና አደጋ እራሱን እንዲከላክልና መልሶ እንዲያጠቃ ታጥቆና ቆርጦ የሚነሳበት እንጂ። ከተማ ተደንሽሮ የሚደረገዉ ማደናገሪያ ሁሉ ማብቂያዉ አሁን ነዉ።

ያማራዉ ሕዝብ የዘር ፍጅት፣ ማጽዳትና ማፈናቀል እስከ መቼ ?

ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴ ባሕር ዳር ላይ ታፍኖ እስከ መቼ ዝምታ? ጎጃም በመላዉ ዘመነ  በጠላት ታፍኖ፣ የምሥራቅና  ምዕራብ ጎጃም ገበሬ፣ አስተማሪ፣ ነጋዴ ዘወትር እየታደኑ ታፍነዉ በሩቅ መተማ ተወስደዉ ሲታሰሩ  ፋኖ ጎጃም እስክ መቼ ነው ፈዞ ደንዝዞ የሚቆየዉ? ጎጃሜና ጎንደሬ ዐማራ ነጋዴ፣ ተማሪ፣ ሕመምተኛ፣ ተጉዋዥ፣ የጭነት መኪና ሾፌር አዲስ አበባ አትገቡም ተብሎ በአረመኔ ጋላ ኦነግ ጀሌ ጎኅ ጽዮን ሲዘረፉ፣ ታግተው ሚሊዎን ብር ሲጠይቅ፣ ተገድለዉ አስከሬናቸዉ ድብረ ማርቆስ ሲላክ ለመሆኑ የጎጃም ፋኖ ቁጭ ብለህ ፀሐይ የምትሞቀዉ እስከ መቼ ነዉ?

 

ድል ለፋኖ አርበኞች በዱር በገደል!

ዘላለማዊ ክብር ለፋኖ ሰማዕታት!

ፍትሕ ለሕሊና እስረኞች ለጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ ፣ አርበኛ ዘመነ ካሴ፣ ለናትናኤል ወዘተረፈ

ሞት ለፀረ ዐማራዎቹ፤

ለአረመኔ ኦነጋዉያን፣ ለወያኔ ትሕነግ ፋሽስት ቡችላ

ለብአዴን/ብልጽግና

 

ዐሕድ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ያርበኝነት ዘመን ትምህርት ለፋኖ ዘመን

Next Story

ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው (ሲና ዘ ሙሴ )

Latest from Blog

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም

አቢይ አህመድ ታላቁን አሜሪካንና የተቀሩትን የምዕራብ ካፒታሊስት አገሮችን ማታለል ይችላል ወይ? የአሜሪካ “ብሄራዊ ጥቅምስ ኢትዮጵያ ውስጥ“ እንዴት ይጠበቃል? የአሜሪካ እሴቶችስ(Values) ምንድን ናቸው?

ለመሳይ መኮንና ለተጋባዡ የቀድሞ “ከፍተኛ  ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት” በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን የስቴት ዴፓርትሜንት ውስጥ ተቀጥሮ ለሚስራው ኢትዮጵያዊ ሰው የተሰጠ ምላሽ!   ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ግንቦት 19፣ 2016(ግንቦት 27፣ 2024) መሳይ መኮንን በአ.አ በ17.05.2024 ዓ.ም አንድ እሱ  የቀድሞው “ከፍተኛ የኢትዮጵያ

ጎንደር ሞርታሩን እስከ ጄነራሉ ተማረከ | ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | ብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን

ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | “ፋኖ ከተማውን ቢቆ-ጣ-ጠር ይሻላል” ከንቲባው |“አብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን” ኮ/ሉ |“በድ-ሮን እንመ-ታችኋለን እጅ እንዳትሰጡ” ጄ/ሉ
Go toTop