የቁርጥ ቀን ጀግና ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ትልቁ ሰው አርፈዋል November 4, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ትልቁ ሰው አርፈዋል የደቡብ ኦሞ ዞን ዕንቁና እጅግ ብዙ የሚነገር ታሪክ ያላቸው እና ታሪክ አዋቂ እንዲሁም በአከባቢው ሰው አጠራር ትልቅ ላይብረሪ እና የሀገርና ህዝብ ትልቅ ባለውለታ የነበሩ ድንቅ ሰው። የብዙዎች አባት ዕልፎችን ያፈሩ የቁርጥ ቀን ጀግና አባታችንን ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ዛሬ አጥተናቸዋል። የአባታችን ዕልፍ ውለታዎችና ስራዎቻቸው ለዘለዓለም ሲዘከር ይኖራል በተለይ በአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ ዘንድ የሚፈጠር የውስጥና የውጪ ግጭቶችን ለመቅረፍ ያዮ የሰላም ፕሮጀክት አቋቁመው እየሰሩ ባሉበት በተከሰተባቸው ስትሮክ ዛሬ ሞታቸውን ሰማን ልባችንም እጅግ አዘነ!!!! እግዝአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይስጥልን! Sopda Jinka Jinka Ketema Mengiste Comunication Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story ቀበሮ የበግ ለምድ ለብሶ ቁራው እርግብ ነኝ ብሎ ሲመጣ! – በላይነህ አባተ Next Story የደቡብ አፍሪካው ድርድር የጨረባ ተዝካር – ድራንዝ ጳውሎስ (ከባህር ዳር)